የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የተደራጁ ወጣቶች በሐረሪ የፖሊስ ኮምሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ቃጠሎ አስነሱ | የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅትን ቢሮ ንብረት ልቀቁ ብለዋል January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ ግለሰቦች የገዙት ኮንደሚኒየም ቤት ውስጥ ገብተው አንወጣም በሚል ነዋሪዎችን እንዳባረሩ ትናንትና ከትናንት በስቲያ የተዘገበላቸው በሃረሪ ክልል የሚገኙ የተደራጁ ወጣቶች ዛሬ ደግሞ መንግስታዊውን የኢትዮጵያ ዜና Read More
ዜና “ሁሉንም ያሳተፈ ሀገራዊ ፍኖተ ካርታ መውጣት አለበት” – ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሕወሃት ለሁለት በተከፋፈለበት ወቅት በአቶ መለስ ዜናዊ ከመከላከያው ኢታማዦር ሹመነታቸው የተባረሩት ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ “በአማራ ልሂቃን የሚነሳው የህገ መንግስት ተቃውሞ መሰረተ-ቢስ ነው ፤ ህገ-መንግስቱ Read More
ዜና በበዓላት በሚኖረዉ ከፍተኛ የሀይል ፍላጎት የተነሳ ሊያጋጥም የሚችለውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ ለማስቀረት በቂ ዝግጅት ማድረጉን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ በበዓላት በሚኖረዉ ከፍተኛ የሀይል ፍላጎት የተነሳ ሊያጋጥም የሚችለውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ ለማስቀረት በቂ ዝግጅት ማድረጉን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። https://www.youtube.com/watch?v=aVUdalQQ5Mk&t=54s አገልግሎቱ በፕሬስ መግለጫው Read More
ዜና በሀረሪ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ የወንጀል ድርጊት መባባስ በስጋት እንድንኖር አድርጎናል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ገለጹ January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ በሀረሪ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ የወንጀል ድርጊት መባባስ በስጋት እንድንኖር አድርጎናል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ገለጹ። በሌላ በኩል በክልሉ እየተፈጸሙ የሚገኙ ወንጀሎችንና ህገ ወጥ ድርጊቶችን Read More
ዜና የሀይማኖት አባቶች ‹‹ለ27 ዓመት ያክል የተዘራ ዘር ለችግር ዳርጎናል›› አሉ January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በባሕር ዳር የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የጋራ የምክክር መድረክ አካሂደው ነበር፡፡ ‹‹ሰላም ለሁላችን በሁላችን›› በሚል መሪ ሀሳብ የተከናወነው Read More
ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ፓዎር ቻይና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሃይድሮሊክ ስቲል ስትራክቸር ግንባታ ለማከናወን የ125.6 ሚሊዬን የአሜሪካን ዶላር ኮንትራት ተፈራረሙ January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ፓዎር ቻይና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሃይድሮሊክ ስቲል ስትራክቸር ግንባታ ለማከናወን የ125.6 ሚሊዬን የአሜሪካን ዶላር ኮንትራት ተፈራረሙ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=aVUdalQQ5Mk&t=54s የኮንትራት ሥምምነቱ Read More
ዜና በቤተክህነት ደጃፍ ተቃውሞ ተደረገ January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ በትናንትናው እለት አራት ኪሎ በሚገኘው መንበረ ፓትሪያርክ በርካታ ምእመናን ተቃውሞዋቸውን አሰምተው ተመልሰዋል፡፡ የተቃውሞው መነሻም ቀሲስ መላክ ሩፋኤል የማነ ናቸው፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=aVUdalQQ5Mk&t=54s አባ ሩፋእል ሰው ቀደም Read More
ዜና ዶክተር አብይ 3700 መምህራንን ሊያነጋግሩ ነው January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሀገር አቀፍ የመምህራን ጉባኤን በማስመልከት ጠ/ሚር ዶክተር አብይ አህመድ ከ3700 በላይ መምህራንን በፅህፈት ቤታቸው ሊያነጋግሩ ነው፡፡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ መምህራን እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ Read More
ዜና የዛሬው የአዲስ አበባ ንፋስ መብራትና ውሃ አቋረጠ January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ሁኔታ ነፋስ ሲነፍስ ውሏል፡፡ ሁኔታው በከተማው አብዛኛው አካባቢ ለረጅም ሰአታት መብራት እንዲቋረጥም አስገድዶ ነበር፡፡ የተከሰተው ንፋስ በመዲናዋ የሚገኙ Read More
ዜና በአቶ ለማ መገርሳ የሚመራው የኦሮሚያ ክልልላዊ መንግስት “የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲሰፍን እየሰራሁ ነው; የሕዝቡ ድጋፍ ያስፈልገኛል” አለ January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት “የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲሰፍን እየሰራሁ ነው; የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር አለበት” ሲል Read More
ዜና በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን ገለጸ January 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን ገለጸ:: ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ መሰራት ያለባቸውን ተግባራት ለማከናወን ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቅቄ; በሰው ሃይል የማደራጀት እና Read More
ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት የ15 ሃገራት ዜግነት ያላቸው 56 አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት የ15 ሃገራት ዜግነት ያላቸው 56 አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌዴራል ፖሊስ የአደገኛ እጽ ቁጥጥር ዲቪዥን ሃላፊ ኮማንደር መንግስተአብ በየነ ገለጹ:: Read More
ዜና ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የቻይና ህዝባዊ ሪፑብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡ January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የቻይና ህዝባዊ ሪፑብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=yJGl1PI8qiY ሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የጠበቀ የረጅም ጊዜ ግንኙነትና Read More
ዜና ከመስከረም ወር አጋማሽ ጀምሮ በታጣቂዎች ተዘግቶ የነበረው የካማሸ ዞን መንገድ መከፈቱን የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አስታወቀ January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከመስከረም ወር አጋማሽ ጀምሮ በታጣቂዎች ተዘግቶ የነበረው የካማሸ ዞን መንገድ መከፈቱን የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አስታወቀ። https://www.youtube.com/watch?v=yJGl1PI8qiY በቤንሻጉል ጉሙዝ እና በኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ዞንና ወረዳዎች Read More