የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ለምግብነት ሊውል የማይችል 55,000 ቶን የተበላሸ ስንዴ የጫነች መርከብ.. January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ ለምግብነት ሊውል የማይችል 55,000 ቶን የተበላሸ ስንዴ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ላይ ቆማ ሶስት ወር ድርድር ከተደረገበት በሁዋላ ስንዴው ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ነው ሲሉ Read More
ዜና “በቤተክርስቲያን ውስጥ አፈና አለ” – አቡነ መቃርዮስ January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከ22 አመታት የአሜሪካ የስደት ህይወት በኋላ ወደአገራቸው ተመልሰው በገዛ ፈቃዳቸው በቅርቡ አደጋ በደረሰባት የኢትዮጵያ ሱማሌ ጅግጅጋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑት አቡነ መቃርዮስ ህዝቡ የተጎዱትን Read More
ዜና ‹‹ሀገርን ለማረጋጋት እየተሄደበት ያለው እርምጃ ግን አዝጋሚ ነው›› አረጋሽ አዳነ January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በአዲስ አበባ ለንባብ ከበቃው ኢትዮጲስ ጋዜጣ ጋር ቃለምልልስ ያደረጉት ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ በአገሪቱ ውስጥ የተፈጠረውን ለውጥ አድንቀው ‹‹ሀገርን ለማረጋጋት እየተሄደበት ያለው እርምጃ ግን Read More
ዜና የትግራይ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት እስከዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ የተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀውን ህግ ተቃውሟል January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት እስከዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ የተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀውን ህግ ተቃውሟል፡፡ የተቃወመውም በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በአብላጫ Read More
ዜና የመንግስቱ ኃይለማርያም የቀኝ እጅ የነበሩት ሻምበል ለገሰ አስፋው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ በደርግ ዘመን ከፍተኛ የስርዓቱ ባለስልጣን እና የኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም ቀኝ እጅ እንደነበሩ የሚነገርላቸው ሻምበል ለገሰ አስፋው አረፉ:: https://www.youtube.com/watch?v=p8iBU5RCUVc&t=50s የፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ጥር Read More
ዜና መከላከያ ሰራዊት የደንብ ልብሱን ሊቀይር ነው January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ መከላከያ ሰራዊት የመለያ ደንብ ልብስ በመልበስ በሰራዊቱ ስም ወንጀል የሚፈፅሙ አካላትን ለመቆጣጠር የአባላቱን የመለያ ደንብ ልብስ የቀለምና የዲዛይን ለውጥ ሊያደርግ ነው፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=p8iBU5RCUVc&t=50s የመከላከያ ሰራዊት Read More
ዜና በአቶ አብዲ ኤሌና በሌሎች 40 ሰዎች ላይ በቀጣዩ ሰኞ ክስ ሊመሰረት ነው January 25, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ‹‹በሁለት ቀናት ግርግር ከ412 ሚሊየን ብር በላይ ከባንኮች እና ከህዝቡ ላይ ተዘርፏል፡፡›› አለ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ Read More
ዜና ድሬዳዋ ዛሬም ሳትረጋጋ ዋለች January 25, 2019 by ዘ-ሐበሻ በተቃውሞ እና ሁከት እየታመሰች ያለችው ድሬዳዋ ዛሬም አልተረጋጋችም፡፡ በተለይ መርመርሳ በተባለው ሰፈር ግጭቱ በቡድን በቡድን ሆነው በድንጋይ ሲወራወሩ እንደነበር የአይን እማኞች የገለጹ ሲሆም Read More
ዜና አቶ በረከት ስምኦን በነጠላ ጫማ ፍርድ ቤት ቀረቡ! January 25, 2019 by ዘ-ሐበሻ ወህኒ ቤት እንዲወርዱም ትእዛዝ ተላልፏል በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ጥንቅሹ በዛሬው እለት በባህር ዳር ፍርድ ቤት ቀርበው፣ ችሎቱ ጉዳያቸውን Read More
ዜና በትግራይ ክልል ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረውን የአስተዳደር አደረጃጀት መዋቅር ለመቀየር የሚያስችል ሪፎርም እየተካሄደ መሆኑን ዶ/ር ደብረጺዮን ገለጹ January 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ በትግራይ ክልል ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረውን የአስተዳደር አደረጃጀት መዋቅር ለመቀየር የሚያስችል ሪፎርም እየተካሄደ መሆኑን ዶ/ር ደብረጺዮን ገለጹ:: የትግራይ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 14 Read More
ዜና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ለኢትዮጵያ የ130 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ሰጠ January 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ የጠ/ሚር ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በብራስልስ የሚያደርጉትን ስብሰባ በመቀጥል ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ጆን-ክላውድ የንከር ጋር ተገናኝተው ተወያዩ:: ሁለቱ ወገኖች ሶስት የፋይናንስ Read More
ዜና የወልቃት ጠገዴ አስመላሽ ኮሚቴ ሕዝባዊ ስብሰባ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ጠርቷል January 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጥር 19 ቀን 2011 ዓ/ም የወልቃት ጠገዴ አስመላሽ ኮሚቴ ሕዝባዊ ስብሰባ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ጠርቷል። በውይይቱ ኮሚቴው የሄደባቸውን ርቀቶችና ያጋጠሙትን ፈተናዎች ያቀርባል። ምሁራን ስለወልቃይት ከጥንት Read More
ዜና በባሌ ሀገረ ስብከት ሮቤ ከተማና አካባቢው የተቃጠለው ቤተክርስቲያን ጉዳይ… January 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ በባሌ ሀገረ ስብከት ሮቤ ከተማና አካባቢው ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኘው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን እስካሁን ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ መቃጠሉ ይታወቃል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=pJpzsue5H3c&t=917s Read More
ዜና በቾክ እጥረት ትምህርት ቤቶች ስራ እያቆሙ ነው ተባለ January 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ክልል ማእከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በቾክ እጥረት ስራ እያቆሙ መሆኑን ትላንት ለንባብ የበቃው በረራ ጋዜጣ ዘገበ፡፡ እንደጋዜጣው ዘገባ https://www.youtube.com/watch?v=pJpzsue5H3c&t=917s በወረዳው Read More