የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ጎንደር እየደማች ነው February 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ከተማ አዘዞ አካባቢ ትናንት ከምሽቱ 5 ሰአት ላይ ሕወሓት የሚመራው የቅማንት ኮሚቴ ስር በተደራጁ ኃይሎች ባስነሱት ከፍተኛ የ እሳት ቃጠሎ 20 የከብቶች ማድለቢያና Read More
ዜና መንግስት ጌታቸው አሰፋን የመያዝ አቅም ከሌለው “አልቻልኩም” ብሎ ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርግ ተጠየቀ February 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው ኢህአዴግ መራሹ መንግስት በበርካታ ወንጀሎች ተጠርጥሮ የሚፈለገው ጌታቸው አሰፋን በቁጥጥር ሥር የማዋል አቅም ካለው እንዲያውል; አቅም ከሌለው ደግሞ ለሕዝብ ይህን Read More
ዜና አብን፤ በፓርላማው የተሾመውን የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን ውሳኔ እውቅና ላልሰጥ እችላለሁ ሲል አስጠነቀቀ February 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ ኢህ አዴግ 100% የሚቆጣጠረው ፓርላማው ከ2 ቀን በፊት የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን ያጸደቀ ሲሆን; የኮሚሽኑ አባላት አመራረጥ ላይ ግልጽነት የለበትም; ከሁሉም የኅብረተሰብ Read More
ዜና የሶማሌ ክልል ያለመከሰስ መብታቸውን ያነሳባቸው አብዛኞቹ ባለስልጣናት ከሃገር አምልጠዋል February 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ ከአቶ አህመድ ሺዴ ጋር የነበረውን አለመግባባት በሽምግልና የፈቱት አቶ ሙስጥፋ ኡመር የሚመራው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት በጅግጅጋ ከተማ እያደረገ በሚገኘው መደበኛ ስብሰባ ላይ Read More
ዜና ማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ የጦር አውድማ መስላለች | በተከሰተው ግጭት የሰው ሕይወት ጠፋ | ንብረት ወደመ February 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አንዳንድ ቀበሌዎች በተቀሰቀሰ ግጭት የሰዉ ህይወት መጥፋቱንና ንብረት መውደሙ ተሰማ:: https://www.youtube.com/watch?v=QY21a9JgtmU&t=58s በተለይ ጭልጋ ወረዳ በ”አማኑኤል ቀን ወጣ’ Read More
ዜና የዕለቱ የዘ-ሐበሻ ዜናዎችን ይመልከቱ – በርካታ መረጃዎች February 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ የዕለቱ የዘ-ሐበሻ ዜናዎችን ይመልከቱ – በርካታ መረጃዎች Read More
ዜና ከሕወሓት ባለስልጣናት ጋር ባለው ትስስር የከበሩ ማዕድናትን ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ ሲያዘዋውር የተያዘው ግለሰብ ተፈረደበት February 6, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከሕወሓት ባለስልጣናት ጋር በፈጠረው ትስስር በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ቦታው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግቢ ውስጥ የከበሩ ማዕድናትን ያለፈቃድ ሲያዘዋውር ተይዞ ታስሮ የነበረው Read More
ዜና ሕወሓት የዛዲግ አብርሃን አባት በትግራይ ቴሌቭዥን ቃለምልልስ ለማድረግ እያስፈራራ መሆኑ ተጋለጠ February 6, 2019 by ዘ-ሐበሻ የራያ ሕዝብ በትግራይ ክልል መንግስት የሚደርስበትን በደል በመቃወም የራያ የአማራ ማንነት መከበር እንዳለበት በግልጽ ከሕወሓት ሲለቅ በጻፈው ደብዳቤ ያስቀመጠው የቀድሞው የድርጅቱ ባለስልጣን አቶ ዛዲግ Read More
ቪዲኦ·ዜና Video: አቶ ዛዲግ አብርሃ ለህወሓት ያስገቡት የስንበት ደብዳቤ February 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ ለ – ህወሐት ልዩ ዞን ጽ/ቤት አዲስ አበባ . ላለፉት አመታት በህውሃት ድርጅት ስር ተደራጅቼ እንቅስቃሴ ሳደርግ እንደቆየሁ ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን ከዚህ ቀደም በፖለቲካው Read More
ዜና በሁለት ዓመታት ውስጥ ያልቃል ተብሎ ስምንት አመታትን የፈጀው ግድብ ግንባታው ሳይጠናቀቅ ተመረቀ February 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ በሁለት ዓመታት ውስጥ ግንባታው እንደሚጠናቀቅ ታቅዶና በ258 ሚሊዮን ብር በጀት የተጀመረው የጊዳቦ መስኖ ልማትና ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት፣ ከስምንት ዓመታት መጓተት በኋላ በ1.66 ቢሊዮን ብር Read More
ዜና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው ዕለት በናዝሬት ከተማ የማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን መክፈቱን አስታውቋል January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው ዕለት በናዝሬት ከተማ የማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን መክፈቱን አስታውቋል:: https://www.youtube.com/watch?v=p8iBU5RCUVc&t=50s አብን በተጨማሪም ከሰሞኑ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተከሰተው ግጭት ምክንያት የአካል Read More
ዜና ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከአቶ ሙስጠፋ ኡመርና የአቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት አስታውቋል:: January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመርና የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን Read More
ዜና የመከላከያ ሰራዊት በድሬዳዋ የተከሰተውን የጸጥታ መደፍረስ ለመቆጣጠር የጸጥታ ማስከበር ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ… January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ የመከላከያ ሰራዊት በድሬዳዋ የተከሰተውን የጸጥታ መደፍረስ ለመቆጣጠር የጸጥታ ማስከበር ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ እንዲረከብ መደረጉን የከተማይቱ አስተዳደር አስታወቀ። 200 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም ገልጿል። https://www.youtube.com/watch?v=p8iBU5RCUVc&t=50s Read More
ዜና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ በተማሪዋች መኖሪያ ክፍሎች ጩቤ፣ ድንጋይ፣ ብረት እና ዱላ ተገኘ January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ በተማሪዋች መኖሪያ ክፍሎች ጩቤ፣ ድንጋይ፣ ብረት እና ዱላ ተገኘ:: ዩኒቨርስቲው ትላንት ለዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ በሰጠው የፅሁፍ መግለጫ የሚከተለውን ብሏል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=p8iBU5RCUVc&t=50s Read More