የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የሕብር ሬዲዮ የካቲት 17 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም March 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ የለገጣፎ የቀድሞ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ጋዜጠኛ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት መሬቱን ሲቸበችቡ ኖረው ዛሬ ሕገ ወጥ ማለታቸው ለምንድነው ሲል ያብራራዋል ከአቶ መኮንን ተስፋዬ ጋር ያደረግነው ቃል-መጠይቅ Read More
ዜና ንግድን የማሳለጥ (Doing Business) መርሐ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠ/ሚር ጽ/ቤት ሲካሄድ ውሏል February 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ ንግድን የማሳለጥ (Doing Business) መርሐ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠ/ሚር ጽ/ቤት ሲካሄድ ውሏል:: https://www.youtube.com/watch?v=14ql5rq_pMI ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ መዋቅራዊ የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ የግል Read More
ዜና የጄ/ል ክንፈ ወንድም የሆኑት አቶ ኢሳያስ ዳኘው ለቀረበባቸው ክስ መቃወሚያቸውን አሰሙ February 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ የጄ/ል ክንፈ ወንድም የሆኑት አቶ ኢሳያስ ዳኘው ለቀረበባቸው ክስ መቃወሚያቸውን አሰሙ፡፡ ተጠርጣሪው የኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ዜድቲኢ ከተሰኘው የቻይና ኩባንያ ጋር በፈፀሙት Read More
ዜና ምስክሮችን ፎቶ በማንሳት ተጠርጥረው የታሰሩት ዋስትና ተፈቀደላቸው February 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት ፎቶ በማንሳት በማህበራዊ ድረ ገጽ ሲለጥፉ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች የጠየቁትን የዋስትና ጥያቄ Read More
ዜና ዛሬ በአርባምንጭ ከባድ የመኪና አደጋ ተከሰተ፣ አደጋውን ያደረሰው አሽከርካሪ በፀፀት ህይወቱን አጠፋ! February 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአርባምንጭ ከተማ ዛሬ ጠዋት በደረሰ የመኪና አደጋ የበርካታ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በቦታው ከነበሩ አይን እማኞች በተገኘ መረጃ መሰረት አደጋው የተፈጠረው በፍጥነት ሲያሽከረክር የነበረው Read More
ዜና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ የፊታችን አርብ በሼራተን አዲስ ሆቴል በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑ ተነገረ February 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ የፊታችን አርብ በሼራተን አዲስ ሆቴል በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑ ተነገረ፡፡ ተጠሪነቱ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሆነው ይህ የፌደራል መስሪያ ቤት በዋና ዳይሬክተሯ Read More
ዜና “ለውጡን ለመቀልበስ ከሚሰሩ ወገኖች በላይ እርስ በእርሳችን የምናደርገው ፍትጊያ የመጣውን ለውጥ ወደ ኋላ ይጎትታል” አቶ ለማ February 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ “መሬት ወረራና ሕገ ወጥ ግንባታን ለመከላከል ስራዎች እየተሰሩ ነው” ለሁለት ቀናት ይደረጋል የተባለው የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ሲጀመር የክልሉ ፕሬዚዳንት Read More
ዜና ደኢህዴን “ፌደራሊዝም ለክልላችን ህዝቦች የህልውና ጉዳይ ነው” አለ February 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአርባ ምንጭ ከተማ ተሰብስቦ የቆየው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ዛሬ ባወጣው መግለጫው በክልሉ እየተነሱ ያሉ አዳዲስ የክልል እንሁን ጥያቄዎችን አጽንኦት ሰጥቶ መወያየቱን Read More
ዜና የኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች አንድ ፓርቲ ሊመሰርቱ መሆኑን ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ | የከረሙ መዋቅራዊ ችግሮቻችንን በአንድ ጀንበር ለመፍታት አይቻልም ብለዋል February 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር ዐብይ አህመድ የኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች ከጥቂት ወራት በኋላ አንድ ሀገራዊ ፓርቲ እንደሚመሠርቱ ይፋ አደረጉ:: https://www.youtube.com/watch?v=ZdkEBlHGPDA&t=1s ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከ3 ሺህ Read More
ዜና የራያ ኮረም ሕዝብ ሕወሓትን ዳግም አዋረደ February 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሕወሓት ዛሬ በራያ ኮረም ከተማ የካቲት 11ን በማስመልከት የሩጫ ውድድር ጠርቶ ሕዝብ ባለመገኘቱ በድርቅ ተመቶ ተዋርዶ መመለሱ ተገለጸ:: https://www.youtube.com/watch?v=ZdkEBlHGPDA&t=1s የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አመራር Read More
ዜና ወቅቱ አማራ በርካታ ፈተናዎች ያሉበት በመሆኑ ፈተናዎቹን ለመሻገር ተደራጅቶ መንቀሳቀስ ተገቢ መሆኑን ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተናገሩ February 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ወቅቱ አማራ በርካታ ፈተናዎች ያሉበት በመሆኑ ፈተናዎቹን ለመሻገር ተደራጅቶ መንቀሳቀስ ተገቢ መሆኑን ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተናገሩ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=ZdkEBlHGPDA&t=1s ይህን የተናገሩት በዛሬው እለት በደሴ ከተማ Read More
ዜና የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ኢትዮጵያዊያን የቤት ሰራተኞችን በተመለከተ አዲስ ህግ አወጣ! February 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ አለ ማዲና ለተሰኘው በአረብኛ ቋንቋ ለሚታተመው ጋዜጣ መግለጫ የሰጡት በጂዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የስራ ቅጥር ኮሚቴ ሊቀመንበሩ ያህያ አል ማቅቡል እንደተናገሩት ወደሳኡዲ Read More
ዜና የአረና ትግራይ ስትራቴጂውን እና አማራጭ ፖሊሲውን ለመቀሌ ሕዝብ አስተዋወቀ February 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዓረና ትግራይ ዛሬ እሁድ 17/06/2011 ዓ/ም በትግራይ ከመቀሌ ሕዝብ ጋር ተወያየ:: በስብሰባው አረና አማራጭ ፖሊውንና ስትራተጂውናን ለሕዝብ ያስተዋወቀ ሲሆን በሃገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታ ከሕዝቡ Read More
ዜና የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማሳሰቢያ February 23, 2019 by ዘ-ሐበሻ በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር በዜጎች ላይ የመጠለያ ቤታቸውን በማፍረስ በተወሰደው እርምጃ ህጻናት፣ ሴቶች፣ አዛውንቶች፣ የስኳር ህመምተኞች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን በተጠለሉበት የሀይማኖት ተቋማት በመገኘት ማረጋገጡን Read More