የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና አዲስ የተመረጡት የ ኢዜማ አመራሮች ቃለመሃላ ፈጸሙ May 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/YEd5iCoqSQo የተመረጡት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ አዳዲስ የፓርቲው አመራሮች በህግ ሙህሩ አማካኝነት፣ በጉባኤው ፊት የተሰጣቸውን ሃላፊነት በብቃት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሊያገለግሉና ወደ ተሻለ ምእራፍ Read More
ዜና በሳውዲ ሪያድ የዜጎች የድረሱልን ጥሪ … May 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሳውዱ አረቢያ ሪያድ ውስጥ ሽቁል ከደማት በሚባል መጠለያ የሚገኙ ዜጎች የድረሱልን ድምጻቸውን ማሰማት ከጀመሩ አመት ደፍኗል። ደመወዛቸውን ተቀምተው የሚያስቀብካቸው ያጡ ዜጎች ናቸው። የሪያድ ኢንባሲ Read More
ዜና የዘር ፓለቲካ በህግ እንዲታገድ በዋሽንግተን ዲሲ ስቴት ዲፓርትመንት ፊት ለፊት የሚደረግ ሰላማዊ ሰልፍ May 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ የዘር ፓለቲካ በህግ እንዲታገድ በዋሽንግተን ዲሲ ስቴት ዲፓርትመንት ፊት ለፊት የሚደረግ ሰላማዊ ሰልፍ https://youtu.be/Cj_PtqCJ6gU Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም May 6, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢህአዴግ በእርግጥ ያሻግራሉ ወይስ ግራ ተጋብተዋል? አገሪቱ ወደ መረጋጋት ወይስ ወደ ለየለት ስጋት (በወቅታዊ ጉዳይ ያደረግነውን ውይይት ክፍል አንድን ያድምጡ) የሙስሊሙ በመጂሊሱ ላይ ሲቀርብ Read More
ዜና አዲሱ እና ግዙፉ ዜግነትንና ማኅበራዊ ፍትሕን መሰረት ያደረገው ፓርቲ መስራች ስብሰባውን በእዚህ ሳምንት አዲስ አበባ ላይ ያደርጋል May 6, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጉዳያችን ዓቢይ ዜና – አዲሱ እና ግዙፉ ዜግነትንና ማኅበራዊ ፍትሕን መሰረት ያደረገው ፓርቲ መስራች ስብሰባውን በእዚህ ሳምንት አዲስ አበባ ላይ ያደርጋል።አርበኞች ግንቦት 7 ጨምሮ Read More
ዜና ቀኛዝማች አባ ናዳ፤ (ቀኛዝማች ድልነሣሁ ጠንፉ) የኢትዮጵያ ጀግናና ዲፕሎማት – ኪዳኔ ዓለማየሁ May 6, 2019 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፤ ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው የፈረስ ስማቸው “አባ ናዳ” ስለ ተሰኘው ስለ ቀኛዝማች ድልነሣሁ ጠንፉ የሕይወት ታሪክ ነው። በቤተዘመዳቸውና በሌሎችም ሰዎች ይታወቁ የነበረው እራሳቸውም በድርሳነ Read More
ዜና የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር ስዬ አብርሃ ስለ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ – ጽዮን ግርማ May 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር ስዬ አብርሃ ስለ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ “መንፈሰ ፅኑ ያመነበትን አድርጎና ተናግሮ፤ በመሸበት አዳሪ አይበገሬ ሰው ነው።” – ይህንን ስለ ዶ/ር ነጋሶ Read More
ዜና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በባሕር ዳር የጣና አፍሪካ ከፍተኛ የደኅንነት ፎረም ተሳታዎች ‹‹የእንኳን ደህና መጣችሁ›› መልዕክት አስተላልፈዋል May 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በባሕር ዳር የጣና አፍሪካ ከፍተኛ የደኅንነት ፎረም ተሳታዎች ‹‹የእንኳን ደህና መጣችሁ›› መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/118697174971952/videos/437744600308727/ Read More
ዜና አፋር ና ኢሣ መካከል ለምን ደም መፋሰስ ተፈለገ አሁን ??? – ተድላ አስፋው May 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሶማሌ ክልል ያላግባብ ገዳማይቱ ገዋኔ ለአፋር የተሰጠብኝን አስመልሳለሁ ብሎ መግለጫ አውጥትዋል አፋርም አይሞከርም እያለ ነው። በአዋሽ ሸለቆ ለተመላለስን እነዚህ ትናንሽ መንደሮች በአፋር አስተዳደር ስር Read More
ዜና አብርሃ ደስታ እና ዓምዶም እንዲታሰሩ ተወስነዋል!. – ናትናኤል አስመላሽ April 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ ህወሓት የመጨረሻ እድልዋን ለመሞከር ማሰር ትቀጥላለች፣ እስሩ ከመፈፀሙ በፊት ህወሓት እነ ኪዳነ ከዓረና እንዲወጡ በሰጠችው መመርያ ዓረና ከለቀቁ እንሆን ሁለት ቀናቶች ተቆጥረዋል። የትግራይ ህዝብ Read More
ዜና ከሲዳማ ጥያቄ ጋር ተያይዞ ለሚደረግ የትኛውም አይነት ድርደር ከሲድማ ኤጄቶች የተሰጠ የአቋም መግለጫ!! April 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሲዳማ ህዝብ የራሱን ክልል መስርቶ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር ከፍተኛ የሆነ የህይወትና የአካል መስዋእትነት ሲከፍል መቆየቱ ይታወቃል። በዚህ ሂደት በተለያዩ ግዜያት የሲዳማ ህዝብ መብቱን ለማስከበርና Read More
ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ April 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ። ሰላማዊት ካሳ ከቤጂንግ https://www.facebook.com/fanabroadcasting/videos/280637556011869/ ኢትዮጵያና የቻይና መንግስት ግሪድ Read More
ዜና የአስማት ጸሎት (ሳዶር አላዶር) – ጌታቸው ኃይሌ April 23, 2019 by ዘ-ሐበሻ ኒው ዮርክ ከተማ፤ ዩናይትድ ስቴትስ ሚያዝያ 15 ቀን 2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጸሎት የማንኛውም ችግር መፍትሔ እንደሆነ ታስተምራለች። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸልይዋል። Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም April 23, 2019 by ዘ-ሐበሻ የማህበራዊ አክቲቪስቱ የጥላቻ ንግግር አስመልክቶ ስጋቱን እና የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከስልጣን እነ ዶ/ር አብይን አስተዳደር ሊያነሱ መሆኑን ጨምሮ የተለያያዩ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል (ያድምጡት) የጠ/ሚ/ር Read More