የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በኢትዮጵያ ከፍተኛው ወርሃዊ የጡረታ አበል ተከፋይ 153 ሺ ብር ሲሆን ዝቅተኛው ደግሞ 1ሺ 258 ብር ነው January 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ በፌዴራል የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የምዝገባና አበል መወሰኛ ዳይሬክተር አቶ ሲሳይ እምሩ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት በአሁኑ ወቅት ለጡረተኞች የሚከፈለው አጠቃላይ ዓመታዊ Read More
ዜና የአዲስ አበባ ከተማ – የከተማዋን ነዋሪ ስነ-ልቦና ፣ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ማዕከልነትን ታሳቢ ያደረገ የፖሊስ ኃይል ያስፈልጋታል December 31, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጉዳያችን GUDAYACHN ታህሳስ 21/2012 ዓም (ዴሰምበር 31/2019 ዓም) የአራዳ ዘበኛ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመርያውን የፖሊስ ሥራ ያስተዋወቀች ከተማ ነች።ዘመኑ 1901 ዓም ነበር አዲስ Read More
ዜና በእምነት ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! – ኢሰመጉ December 25, 2019 by ዘ-ሐበሻ ኢሰመጉ የተሠጠ መግለጫ ታኅሣሥ 14/2012ዓ.ም የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 27 (1) ማንኛውም ሰው የማሰብ፣ የኅሊና እና የሃይማኖት ነጻነት እንዳለው ይደነግጋል፡፡ ይህ መብት ማንኛውም ሰው Read More
ዜና የቦይንግ ሀላፊ ደጎስ ያለ ገንዘብ ይዘው ስልጣን ለቀቁ – ታምሩ ገዳ December 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ የግዙፉ የአሜሪካ የአይሮፕልን መገጣጠሚይ እና ሻጭ ፣ቦይንግ ከባንያ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት ዴኒስ ሙይሉንበርግ በኢትዮጵያ እና በኡንዶኔዢያ አየር መንገዶች ላይ በደረሰው አደጋ ሳቢይ ከደረሰባቸው Read More
ኢኮኖሚ·ዜና የኢትዮጵያ የምጣኔ-ሐብት ማሻሻያ ምን ይዞ ይመጣል? – እሸቴ በቀለ(DW) December 22, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ባለሥልጣናቱ እንዳሉት ምን ያክል አገር በቀል ነው? መዋቅራዊ ችግር አለበት ለሚባለው ኤኮኖሚስ ምን ዓይነት መፍትሔ ይዞ ይመጣል? በገበያ ፍላጎት የሚመራ ተለዋዋጭ Read More
ዜና ዘረ ያዕቆብና ገብረ ህይወት ባይከዳኝ፤ ሁለት የዘመናዊነት እሳቤዎች በኢትዮጵያ ፍልስፍና December 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ በፋሲል መርአዊ፤ (ሌክቸረር ፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፍልስፍና ት/ክፍል) አጻጽሮተ ፅሁፍ፣ ዘመናዊነት ከግለ ሰብአባዊ ነፃነት፣ ማህበረሰባዊ ለውጥና በምክንያት ከሚመራ የህሊና አብርሆት ጋር ይገናኛል፡፡ የሰው ልጅ Read More
ዜና ‹‹በቀጣይም አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓልን በወካይ ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥያቄ አቅርበን ምላሽ እየጠበቅን ነው፡፡›› የአማራ ክልል ቅርስ ጥበቃ እና እንክብካቤ ዳይሬክቶሬት December 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2012ዓ.ም (አብመድ) ጥምቀት በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) መመዝገቡ ለአማራ ክልል የተለዬ አንድምታ እንደሚኖረው የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ ክልሉ ጥምቀት Read More
ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን የመጨረሻ ውጤት ይፋ አደረገ December 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ህዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም የህዝበ ውሳኔው የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን፥ በዛሬው እለት ደግሞ የመጨረሻ ውጤት ይፋ አድርጓል። በዚህም 97 ነጥብ Read More
ዜና መረጃ! – በትግራይ ክልል የሽረ ሕዝብ ተቃውሞ‼ December 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ በትግራይ ክልል የስሜን ምዕራብ ዞን ሽረ አካባቢ የሚገኙ 8 ወረዳዎች ሕዝብ በህወሓት አመራሮች ትዕዛዝ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቢቀርብም ከ40 ሽማግሌ አዛውንትና እናቶች ውጭ ሌላ ሰው Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም December 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአቶ ለማ መገርሳን መደመርን አለመደገፍ እና የብልጽኛ ፓርቲን መቃወም አስከትሎ ሊያመጣው የሚችል የፖለቲካ አንደምታና የተቃዋሚው ቁመና ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር (ክፍል አንድን Read More
ዜና ለማ መገርሳ በመደመር ፍልስፍና እንደማይስማሙ ገለፁ November 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር እና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ በመደመር ፍልስፍና ወይም በፓርቲዎች መዋሃድ እንደማይስማሙ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ በሰጡት ቃለ Read More
ዜና በአዲስ አበባ የሩዋንዳ ኤምባሲ የጥበቃ ሰራተኛ ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ጥበቃ ላይ እያለ ተገደለ November 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሩዋንዳ ኤምባሲ ጥበቃ የሆኑት አቶ ሸረፋ በጥበቃ ላይ እንዳሉ በተተኮሰ ጥይት ሞተዋል። የኤምባሲው የሴኩሪቲ ኃላፊ ሚስተር ጆን በነበረው ሁኔታ በማዘንና በመበሳጨት “እንዴት በስራ ላይ Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም November 25, 2019 by ዘ-ሐበሻ የባልደራሱ የዋሽንግተን ስብሰባ አነጋጋሪ አጀንዳዎች (ያድምጡት) <… ኢህአፓ የሶማሊያን ወረራ አልደገፈም… በአገር ህልውና ላይ አሁንም ከመኢሶን ጋር እንመክራለን . . .> አቶ መሐሪ ረዳ Read More
ዜና ከኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ November 22, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ከሕዳር 11—12 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በፓርቲ ውሕደት፣ በፕሮግራምና ሕገ ደንብ ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔዎችን Read More