የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች የሚሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ February 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ አብመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች የሚሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ •“ እስካሁን ድረስ በእገታው ምክንያት ጥቃት ደርሶ አንድም Read More
ዜና በጎንደር ከተማ የታገቱ አማራ ተማሪዎች እንዲለቀቁ የሚጠይቀው ሰላማዊ ሰልፍ February 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ከተማ የታገቱ አማራ ተማሪዎች እንዲለቀቁ የሚጠይቀው ሰላማዊ ሰልፍ Read More
ዜና የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የምሁራን መማክርት ጉባኤ በድጋሜ ጠየቀ January 28, 2020 by ዘ-ሐበሻ የምሁራን መማክርት ጉባዔው ጉዳዩን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በደምቢደሎ ዩኒቨርስቲ ሲማሩ የነበሩ የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች ባልታወቁ ሃይሎች ታገተው እስክ አሁን ድረስ ያሉበት ሁኔታ የማይታወቅ በመሆኑ Read More
ዜና ይድረስ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ ከአርቲስት አክቲቪስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ January 27, 2020 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ ከአርቲስት አክቲቪስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ:: Read More
ዜና የኢትዮጵያ ጣምራ ፌደራሊዝም እሳቤ – ገለታው January 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ የምታዩት ቪዲዮ የጋራ የሆነ የሚያግባባ ቅርጸ መንግስት ይሆናል ተብሎ የቀረበ ቅርጸ መንግስት ነው። በሃገራችን ፖለቲካ ውስጥ ሃገራችን የፌደራል ስርዓት ተከታይ እንድትሆን ሰፊ መግባባት ቢኖርም Read More
ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ January 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች፦ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው Read More
ዜና በህዳሴው ግድብ ድርድርና ውጤቱ ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ የሰጡት መግለጫ January 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ በህዳሴው ግድብ ድርድርና ውጤቱ ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ የሰጡት መግለጫ Read More
ዜና የትምህርትና የእምነት ተቋማት ለሴቶችና ለፖለቲካ በቂ ትኩረት አልሰጡም ተባለ January 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጥር 2 ቀን 2012 ዓም በአዲስ አበባ ሆቴል ዲአፍሪክ በተካሄደ የመጽሃፍት ባዛር ላይ በታሪክና በፖለቲካ የከፍተኛ ትምህርትና የእምነት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ሃገራዊ ሃላፊነት በአግባቡ ይወጡ Read More
ዜና የደጃዝማች በላይ ዘለቀ ማንነት (አቻምየለህ ታምሩ) January 14, 2020 by ዘ-ሐበሻ January 14, 2020 ደጃዝማች በላይ ዘለቀ በፋሽስት ዘመን ጎጃም ውስጥ ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ አራት የአርበኛ መሪዎች መካከል አንዱ ነበር። በጎጃም ውስጥ ሲካሄድ ስለነበረው ጸረ ፋሽስት Read More
ዜና የእነእስክንደር ነጋ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ተመዘገበ January 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ የእነእስክንደር ነጋ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ተመዘገበ https://youtu.be/bhFnbQWoZM0 Read More
ዜና “የፕሬዝደንት ትረምፕ ጉዳይ መሄድ ያለበት ወደ ኖቤል ሽልማት ኮሚቴ ነው” ጠ/ሚር አብይ አህመድ January 12, 2020 by ዘ-ሐበሻ “የፕሬዝደንት ትረምፕ ጉዳይ መሄድ ያለበት ወደ ኖቤል ሽልማት ኮሚቴ ነው። ቅሬታ ካላቸው ቅሬታቸው መላክ ያለበት ወደ ኢትዮጵያ ሳይሆን ወደ ኦስሎ ነው።”— ጠ/ሚር አብይ አህመድ Read More
ዜና ምርጫ ቦርድ ለኢዜማ ሕጋዊ ዕውቅና እንዳይሰጥ ኢዴፓ አሳሰበ January 12, 2020 by ዘ-ሐበሻ ነአምን አሸናፊ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረባቸው ባለአምስት ነጥብ የተቃውሞ ምክንያቶች ምላሽ ሳይሰጣቸውና መፍትሔ ሳያገኙ፣ የኢትዮጵያውያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) Read More
ዜና ለቸኮለ! የዛሬ ዐርብ ጥር 1/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች January 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ 1. በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ትናንት ማታ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ጠብ 1 ተማሪ እንደሞተ DW ከስፍራው ዘግቧል፡፡ ሟቹ የተፈጥሮ ሳይንስ 1ኛ ዐመት ተማሪ ነው፡፡ 44 ተማሪዎች Read More
ዜና በመላው አለም ከሚኖሩ የአርማጭሆ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ January 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ 1/3/2020 ሰሞኑን በምዕራብ ጎንደር፣ በአርማጭሆና ጠገዴ መካከል በታጠቁ ሽፍቶች የታገቱ ስድስት ህጻናት መጨፍጨፋቸውን ስንሰማ እግጅ ከባድ ሀዘን ተሰምቶናል፣ አስደንግጦናል፣ አበሳጭቶናል። ይህ በታዳጊ ህጻናት ላይ Read More