የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና አምስት የኦነግ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ሌሎች አባላቱ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር ዋሉ March 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ አምስት የኦነግ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ሌሎች አባላቱ ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ለቢቢሲ ገለፁ። የኦነግ ሥራ አስፈጻሚ አባላትን ጨምሮ Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም March 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 124ተኛ ዓመት አደረሳችሁ! ኢትዮጵያውያን ምሁራን የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር አባይን አስመልክቶ የወሰደውን የተሳሳተ አቁዋም Read More
ዜና ዓድዋ፡ የቅኝ ግዛት ዘመን ትርክትን የቀየረ ገድል March 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ በካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም በአጼ ምኒልክ በተመራው የኢትዮጵያ ሠራዊትና ባህር አቋርጦ ከአውሮፓ ከመጣው የጣሊያን ሠራዊት ጋር የተካሄደው የዓድዋው ጦርነት በታሪክ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጉልህ Read More
ዜና 63 የሚሆኑ ግለሰቦች ክስ መቋረጥን አስመልክቶ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ -ሕግ አስታወቀ February 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ ለሀገራዊ አንድነትና ለውጥ ሲባል በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ተጠርጥረው የነበሩና ጉዳያቸው በህግ ተይዞ የነበሩ የ63 ተጠርጣሪ ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ መደረጉን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌዴራል Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ የካቲት 15/16 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም February 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ በአባይ ድርድር ጥቅሟን የሚያሳጣ አጣብቂኝ ውስጥ ለምን ገባች? መውጣት ስትችል ለምን!? የቪዥን ኢትዮጵያ የወቅቱ ፕ/ት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ውይይት አድርገናል ( ክፍል Read More
ዜና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ በረከት ስምኦን በጠና ታመዋል ተባለ February 22, 2020 by ዘ-ሐበሻ “በፍጥነት ህክምና ካላገኘ ለህይወቱ ያሰጋዋል” – ባለቤታቸው ላለፉት 27 ዓመታት በተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነቶች ላይ ያገለገሉትና በቅርቡ በሙስና ተከስሰው የታሠሩት አቶ በረከት ስምኦን በጠና Read More
ዜና የጥላቻ ንግግርን ና ሐሰተኛ መረጃን አሠመልክቶ የወጣው አዋጅ ግልፅነት ይጓድለዋል – መኮንን ሻውል ወለደጊዮርጊስ February 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ “እውነት ነፃ ታወጣሃለች” “ፀረ ተሃድሶ ፀረ ለውጥ ” ነህ ብትሉኝም፤ እኔ ግን አይደለሁም። ትላንት እንደምታውቁኝ ነኝ ፤ ኩሩነቴን አልተውኩም። የምደሰት ሰው አይደለሁም ፤ እንደእናንተ Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ የካቲት 8/9 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም February 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ መጪው ምርጫና የደቀነው ሥጋት ላይ የተደረገ ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ( ክፍል አንድን ያድምጡት) ሞትን የማይፈሩት እትዮጵያን ልጃገረዶች እሳዛኝ የስደት ጉዞ ሌሎችም ዜናዎቻችን Read More
ዜና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ ድምፅ የሚሰማባቸው ሰፈሮች ወቅታዊ ገፅታ February 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጉዳያችን/ Gudayachn የካቲት 5፣2012 ዓም (ፈብሯሪ 13/2020 ዓም) ================ በእዚህ ፅሁፍ ውስጥ በሚከተሉት ርዕሶች ስር ፅሁፎች ያገኛሉ። እነርሱም – – የካቲት ወር በ1909 ዓም Read More
ዜና ።የካቲት 6/2012/ዓ/ም በቦሌ መድኃኔዓለም የተደረገው ታሪካዊው የማንቂያ ደወል ልዩ ጉባኤ February 11, 2020 by ዘ-ሐበሻ ።የካቲት 6/2012/ዓ/ም በቦሌ መድኃኔዓለም የተደረገው ታሪካዊው የማንቂያ ደወል ልዩ ጉባኤ Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ የካቲት 1/2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም February 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ Hiber Radio:ባልደራስ በመጪው ምርጫ እስርና ሞትን ጨምሮ ፈተና ሊገጥመኝ ይችላል አለ፣ የምርጫ ቅስቀሳው ዘር እና ጥላቻን ማእከል እንዳያደርግ አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ፣ መምህር ግርማ ወንድሙ Read More
ዜና የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ ማሙሸት አማረ ባልደራስ የምስረታ ጉባኤ ካስተላለፈው መልዕክት February 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ ማሙሸት አማረ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የምስረታ ጉባኤ በመኢአድ የጽህፈት ቤት ሲያካሂድ መልዕክት እንዲያስተላልፍ ተጋብዞ ካስተላለፈው መልዕክት በከፊል _ ሁላችንም በጋራ ለሀገራችን Read More
ዜና ሰበር ዜና: በመተከል ዞን 21 የሚሆኑ አማራዎች መገደላቸው ተገለፀ February 6, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና:- በመተከል ዞን 21 የሚሆኑ አማራዎች መገደላቸው ተገለፀ Read More
ዜና ኦነግ ሸኔ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የጦር መሳሪያ ዘረፋና ጥቃት ፈጸመ February 6, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኦነግ ሸኔ የታጠቀ ቡድን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንብረት አቃጥለው የጦር መሳሪያዎችን ዘርፈው ማምለጣቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በክልሉ 7 ሰዎች ታግተው ተወስደዋል በሚል በማህበራዊ Read More