የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18/19 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም April 27, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ አዲስ ውይይት (ያድምጡት) በአንዳንድ ስቴቶች Read More
ዜና የአራት ልጆች እናቷ ኢትዮጵያዊት አራስ ስንብት – በቨርጂኒያ መቃብር ቦታ April 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ VOA ዜና ሚያዚያ 25, 2020 ጽዮን ግርማ “እርሷ ለልጆቿ ሕይወቷን እንደሰጠች እኔም እሰጥላታለሁ። ልጆቹን ሰብስቤ አሳድግላታለሁ” – የ17 ዓመቷ የወገኔ ልጅ የኮሮረናቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን Read More
ቪዲኦ·ዜና በነገራችን ላይ! ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች April 22, 2020 by ዘ-ሐበሻ በነገራችን ላይ! ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች Read More
ዜና በቡድን ተደራጅተው “ሲያግቱና ዝርፊያ ሲፈፅሙ ነበር” የተባሉ ተያዙ April 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ከተማ ሁለት በሕገወጥ መንገድ የተደራጀ ካምፕ ተገኝቷል ተብሏል አንድ የቴሌ ሠራተኛ ”ሦስት ሆነን ታግተን በገንዘብ ነው የተለቀቅነው” ብሏል ዋሽንግተን ዲሲ — በአማራ ክልል Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4/5 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም April 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣወን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማርገብ ከመንግስት የተወሰነው ደጋፍ መዘግየት እና ሁበር እና ሊፍት አሽከር ጭምሮ አመልከት የሚጀምሩት መቼ ነው? ከአሌክሳንደር አሰፋና ከአቶ Read More
ዜና የኮረና ቫይረስ ስርጭት እና ሰዋዊ ደህንነት በኢትዮጵያ April 12, 2020 by ዘ-ሐበሻ ታደሰ ብሩ ሰዋዊ ደህንነት (Human Security) በተለምዶ ከምናውቀው የመንግስት ደህነት (State Security) በጣም ይለያል። ሰዋዊ ደህነነት ሰው-ተኮር እና ሁለገብ እሳቤ ነው። በስፋት የሚታወቁ 7 Read More
ዜና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት የተጣሉ ግዴታዎች ይፋ ሆነዋል April 11, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኮሮናቫይረስ ቨወረርሽኝ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 ማስፈፀሚያ ደንብ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አጽድቋል። በዚሁ ደንብ Read More
ዜና ከባልደራስ-መኢአድ ሰለኮረና፣ ሰለ ጦርነት እንቅስቃሴና ሰለኃይማኖት አባቶች የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ April 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ የሥጋት ድባብን ፈጥሯል፡፡ የዓለም ተመራማሪዎች የዚህን በሽታ መድኃኒት ለማግኘት ሌት ተቀን ደፋ ቀና እያሉ ቢሆንም፣ እስከ ዛሬ ድረስ Read More
ዜና በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በውጭ አገር ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ተወሰነ April 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በውጭ አገር ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ተወሰነ Read More
ዜና ኮረናን ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ በመላ ሃገሪቱ ለ5 ወራት ተፈጻሚ እንደሚሆን ተገለጸ April 8, 2020 by ዘ-ሐበሻ ኮረናን ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ በመላ ሃገሪቱ ለ5 ወራት ተፈጻሚ እንደሚሆን ተገለጸ Read More
ዜና በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የራያ ተወላጆችና ወዳጆች ማህበር የተሰጠ መግለጫ April 6, 2020 by ዘ-ሐበሻ ኤፕሪል 6፣ 2020 በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የራያ ተወላጆችና ወዳጆች ማህበር የተሰጠ መግለጫ ለዘሐበሻ እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት የኮረና ወረርሽኝ ዓለምን እያስጨነቀ ይገኛል። ኢትዮጵያ ሀገራችንም የዚሁ Read More
ዜና ኮሮናቫይረስ ምንድነው? እንዴትስ ነው ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው? – SBS Amharic April 6, 2020 by ዘ-ሐበሻ SBS Amharic ፕሮፌሰር ጥላሁን አደራ – በቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ የቤተሰብ ሕክምናና የሕብረተሰብ ጤና ዲፓርትመንት ኢፒዲሚዮሎጂ ዲቪዥን ሰብሳቢ፤ ስለ ኮሮናቫይረስ ዓይነቶች፣ የመዛመቻ መንገዶች፣ የሕመሙ ምልክቶችና በተለይም Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 27/28 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም April 6, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙለስ ቼክ ለምን ዘገየ? ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በግል ሥራ ሰርተው ለሚኖሩ የተፈቀደው የሥራ አጥ ኢንሹራንስ Read More
ዜና የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ጨምሮ የሌሎች ክልል ፖሊሶችን የደንብ አልባሳትን እና ልዩ ልዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን በመጋዘን ውስጥ አከማችተው የተገኙ በቁጥጥር ስር ዋሉ April 4, 2020 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ጨምሮ የሌሎች ክልል ፖሊሶችን የደንብ ልብስ አልባሳትን እና ልዩ Read More