የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሶስት አገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሶስት አገራት ተጓዦች ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች። ሳውዲ አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች መብዛታቸውን ተከትሎ ከኢትዮጵያ ቬትናም እና ከተባበሩት አረብ ኢምሬት Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና ገባን። በለውጡ ጎዳና ላይ ብዙ የተወሳሰቡ ችግሮች እንዳሉ ተገንዝበን የጀመርነው ለውጥ ነው። የተወሳሰቡ ሀገራዊና ቀጠናዊ Read More
ዜና ቴድሮስ አድሐኖም ለሕወሓት ባለስልጣናት የሳተላይት ስልኮች የጤና ድርጅቱን ሽፋን በማድረግ ማስገባቱን የሚገልጽ ሰነድ ይፋ ሆነ July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ አያሌው መንበር – ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከፍተኛ ሙስና እንደሰራ ሰሞኑን የወጣው መረጃ ግለሰቡ ሙስና የሰራው ህወሃትን ለመደገፍ በ “WHO” ስም በገዛው 70 የሳተላይት ስልክ Read More
ዜና ፕ/ር መረራ እና አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮምያ ጊዚያዊ የሽግግር መንግስት መስርተናል አሉ – ፋሲል የኔአለም July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ እቅዳቸው መንግስትን በህዝባዊ አመጽ ማዳከምና ለህወሃት አቀባበል ዝግጅት ማድረግ ይመስላል። ይህ እቅድ መስከረም 30 ላይ አልሰራም ነበር። አሁን ደግሞ ህወሃት ጉልበት ያገኘ መስሏቸው እንደገና Read More
ዜና የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ዳግም እንዳይመረጡ ተጠየቀ July 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአለም ጤና ድርጅት ውስጥ እየጨመረ በመጣው የሥነ ምግባር ጉድለት፤ማጭበርበርና ጾታዊ ጥቃት የድርጅቱ ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ዳግም እንዳይመረጡ ተጠይቋል። አለም አቀፉ ኢንዲፔንደንት ፋይናንሽያል ኦዲት Read More
ዜና በትግራይና በህወሓት ጉዳይ የፌዴራሉ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋዜጣዊ ጉባዔዎች June 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ — ከአሁን በኋላ በትግራይ ክልል ለሚፈጠሩ ችግሮች ኃላፊነቱን እንደማይወስድ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፣ መንግሥት ጦሩን ከትግራይ ያስወጣበትን ምክንያት ሲገልጹ Read More
ዜና ህዝቡ ለምን ግራ ተጋባ? – አበበ ገላው June 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፖለቲካ ቆሻሻ ቁማር መሆኑን የሚገባው ይገባዋል። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ያልታደሉ አገሮች ደግሞ ቁማሩ በመርዛማ ዘርና በጥላቻ የተለወሰ ነውረኛ ጨዋታ ነው። ህወሃቶች ከተፈጠሩ ጊዜ ጀምሮ Read More
ዜና “በእኛ እና በመላ የአማራ ህዝብ መቃብር ላይ ካልሆነ ዳግም “ተከዜን” የሚሻገር አንዳች የትህነግ አሻባሪ ቡድን አይኖርም!” ኮ/ል ደመቀ ዘውዴ June 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ህዝብ ወኪሎች ፊት ቀርቦ አሸባሪ ተብሎ ከተፈረጀ ቡድን ጋር መንግስታዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረግ ከአሸባሪዎች አገር የማፍረስ ዓላማ እና ፍላጎት አይተናነስም። ከአሁን በሗላ Read More
ዜና የአማራ ክልል ልዩ ሀይል እና የኤርትራ ሰራዊት ድንበራቸውን ዘግተው ፤ በከፍተኛ ተጠንቀቅ ቆመዋል ! June 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፦ ሁሉም ባንኳች አገልግሎት እየሰጡ አይደለም ፤ እንደሚባለውም መንግስት ብሮችን ቀድሞ አሽሽቶዋል ፦ ህዝቡም ይህን በመስማቱ ባንኮች ላይ እያንዣበበ ነው ። ፦ሁሉም የሸቀጥ እቃዎች Read More
ዜና አሁን ደግሞ ግጭቱ ወደጭቁኑ አማራና ትግራይ ህዝብ ተወርዉሮ እንዳያጫርስ እሰጋለሁ June 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) ከ30 ዓመት በፊት በአማራና ትግራይ ህዝብ መሃከል ምንም ግጭት አልነበረም። በአብሮነትና በመልካም ጉርብትና ታሪኩን፤ ባህሉንና እምነቱን እየተጋራ ተሳስሮ ለሺዎች ዓመታት Read More
ዜና ምን ይባላል ? መንፏቀቅ ወይስ መንፈቅፈቅ !! -ማላጂ June 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ እንዲሉ አበዉ ሰሞኑን የትህነግ እና ተባባሪ አገር አፍራሽ መሰሪ ቡድኖች የጎንደር እና ወሎ ግዛት አካል የሆኑትን የትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች የይገባናል Read More
ዜና ህወሓቶች “የምንበቀለው “የአማራ ልሂቃንን”|” ነው ሲሉ አንተን ወደውህ ከመሰለህ አውቀህም ሆነ ሳታውቅ በነሱ ሃገርን የማፍረስ ሴራ እየተሳተፍክ እንደሆነ ተረዳ!!! June 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) ሁላችንም እንደምናውቀው ህወሓቶች ትግል ሲጀምሩ ትግራይን ከኢትዮጵያ በመነጠል “ታላቅ ሃገር” እንመሰርታለን የሚል ስትራቴጅ ነድፈው ነው። ይህን መሰረት አድርገውም አደረጃጀቶቻቸውን ሲያጠናክሩና አባላቶቻቸውን Read More
ዜና ሀገራችንን በማስቀደም ምዕራባዊያነ እናሸንፍ (በጋዜጠኛ ቶማስ ሰብስቤ) June 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ልዮነታችን ሀገራችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ማድረግ የለበትም::በየትኛውም ሀገር ልዮንት አለ ፣ ያለመግባባት ፣ ከፍተኛ ተቃርኖ ያለም ፣ የሚኖርም ነው::ሀገር ይዞ የትኛውም የፖለቲካ ስጣ ገባ ና Read More