የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ኩሽ፣ ሴም፣ ኑቢያ፣ አበሻ እና ኢትዮጵያ (በግል የቀረበ ዳሰሳ/ ደረጀ ተፈራ) July 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፣ የቋንቋ አፈጣጠር (ባጭሩ)፣ ስለ ቋንቋ አፈጣጠር በተመለከተ የሃይማኖት ሰዎች ፈጣሪ ለሰው ልጅ (ለአዳም) የሰጠው መለኮታዊ ስጦታ ነው ይላሉ። መጀመሪያ አዳምና ቤተሰቡ ይናገሩት የነበረው ቋንቋ አንድ ብቻ እንደነበርና ከጊዜ በኋላ የሰዉ ቁጥር እየተበራከተ መምጣቱና በፈጣሪውም ላይ በማመጽ የባቢሎንን (የሰናኦርን) ግንብ በሚገነባበት Read More
ዜና የማይካድራው ጨፍጫፊ ቡድን ሳምሪ በሱዳን የስደተኞች ካምፕ ውስጥ እንዳለ አሸባሪው ሕወሃት አስታወ July 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ አማራ ሚዲያ ማዕከል ሰኔ 29/2013 ዓ.ም በሕግ ማስከበር እርምጃው ከሚጠብቀው በተቃራኒ ነገሮች በፍጥነት የተቀየሩበት አሸባሪው ሕወሃት ሽንፈቱን በአማራ ሕዝብ ላይ ባነጣጠረ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ Read More
ዜና አሜሪካ የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት “ውጥረትን የመጨመር አቅም አለው” አለች July 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህዳሴውን ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት መጀመሩ፤ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ መካከል “ውጥረትን ከፍ የማድረግ አቅም አለው” ስትል አሜሪካ አሳሰበች። ሀገሪቱ ሁሉም ወገኖች ውጥረትን ከሚያባብሱ Read More
ዜና በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ለአዲስ ግጭት ዝግጅት መኖሩን ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች አመለከተ July 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ ድርጅቱ ዛሬ በማኅበራዊ የመገናኛ ዘዴ ገጾቹ በአጭሩ ይፋ ያደረገው መረጃ ትግራይ ውስጥ ያሉ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥት ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ወደ ጎን ብለው ለአዲስ Read More
ዜና “የገባን ላልገባችሁ የማስረዳት ግዴታ አለብን” – የሀገራችንን ከፍታ ጠቋሚ ዋና ዋና ምልክቶች July 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ) በአዲስ አበባ መስተዳድር ጥናት መሠረት በመቶ ሽዎች የሚቆጠሩ በቀን አንድ ጊዜ እንኳን ምግብ ማግኘት የማይችሉ ዜጎች በአዲስ አበባ ከተማ አሉ፡፡ በሌሎች Read More
ዜና ሊተገበሩ የማይችሉና ህወሓት በጦርነቱ ለመቀጠል ፍላጎት እንዳለዉ አመላካች መሆናቸውን ምሁራን አመለከቱ July 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ መከላከያ ሠራዊት የተባለዉ ኃይል ለተኩስ አቁም ሰምምነት አቀረበቻቸው ከተባለዉ ቅድመ ሁኔታዎች መካከል እንዳንዶቹ ሊተገበሩ የማይችሉና ህወሓት በጦርነቱ ለመቀጠል ፍላጎት እንዳለዉ አመላካች መሆናቸውን ምሁራን Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የተረጋገጠ የምርጫ ውጤት (ከምርጫ ቦርድ የዛሬ መግለጫ የተገኘ) July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1. ደቡብ ክልል አንጋጫ 2 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ ) – አራት ፖርቲዎች (ኢዜማ፣ ኢህአፓ፣ ኢሶዴፓ፣ ብልጽግና) ተወዳድረዋል – ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል 2. ደቡብ ክልል Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች “የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች” አማራ ወጣቶች ማህበር July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህወሀት ትልቋን ትግራይ በአማራዎች መሬትና መቃብር እፈጥራለሁ በማለት ምናባዊ ካርታ ተቆጣጥራቸው በነበሩ የአገሪቱ ሚዲያዎች ሁሉ ማስተዋወቅ ጀምራ ነበር።ለዚህ አላማ መሳካት ያዘጋጀቻቸውን ሀይሎችና አጋሮች በመተከልና Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዐማራው በፈጣሪውና በራሱ ብቻ ተማምኖ ኅልውናውን እና ማንነቱን ለማስጠበቅ በአፋጣኝ በአንድነት መቆምና መደራጅት ያስፈልገዋል! July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ፣ ኅዳር 21፣ ፪ሺ ፲፫ ዓ.ም. (Nov. 30, 2020) ቅጽ ፯ ቁጥር ፳፫ ዐማራ ላይ አሁንም አደጋው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ያልተደራጀና Read More
ዜና ላሟን ጠልተው ወተቷን ሥጡን የሚሉትን ፣ የትግራይ ህዝብ “ ይበቃል ! July 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ በ10/10/2013 ዓ/ም ሊነጋጋ ሲል ይህንን ህልም አየሁ ። ህልሙንም ሰኔ 23 ፈታሁት ። መቼም ጊዮርጊሥ ተአምረኛ አይደል ? ህልሜን ፈታው ። Read More
ዜና ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ July 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 27፣ 2013 ኤፍ ቢ ሲ አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬዛ በመባል የሚታወቁት ዶ/ር አበበች ጎበና ከአገር ባለውለታነት አልፈው ለሰው ልጆች ትልቅ ክብርን በመስጠት በተለያዩ ምክንያቶች Read More
ዜና መንግሥት ልዩነቶችን በማጥበብ፣ በመቀራረብና በመመካር ሀገር የመምራት ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ ኢዜማ አሳሰበ July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ መንግሥት ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጋር ያሉትን ልዩነቶች በማጥበብ፣ በመቀራረብና በመመካር ሀገር የመምራት ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አሳሰበ፡፡ በትግራይ ክልል Read More
ዜና ወልቃይት፤ አዲስ አገር የማዋለጃ ማሃጸን (ፊልጶስ) July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ምዕራቡ ዓለም “የማሃራ ልዩ ኃይል ከምዕራባዊ ትግራይ ወልቃይት ይውጣ “‘ ሲሉ ለቀልድ አልነበረም። በአንድ ልዋአላዊ አገር የውስጥ ጉዳይ መግባታቸው ጠፍቷቸውም አይደለም። ኃያል ስትሆን አይደለም Read More
ዜና በተመድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ከም/ቤቱ ስለትግራይ በተነሱ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚና ተለዋጭ አባላት ትናንት ምሽት በትግራይ ክልል ጉዳይ ተሰብስበው ነበር፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ስላለው ቀውስ ስብሰባ ያደረጉት አምስቱ Read More