የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የኢትዮጵያን ታሪክ እና ውለታ ያላገናዘበው በቅጡ ሊፈተሽ የሚገባው ‘የፐብሊክ ዲፕሎማሲያችን’ እና ‘የዲፕሎማቶቻችን’ ጉዳይ… August 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ (ክፍል -1) በዲ/ን ተረፈ ወርቁ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ ጥቂት የመወያያ ሐሳቦችን ከመሰንዘሬ በፊት ለርእሰ ጉዳዩ ጥሩ መንደርደሪያ የሚሆን አንድ ገጠመኜን ላስቀድም፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት በመዲናችን፣ በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ የአፍሪካ ኅብረት ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የአፍሪካ ቀዳማይ እመቤቶች Read More
ዜና ጠላት ሲሸነፍ እርግማን ያበዛል – አበበ ገላው August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ “እኛ ወርቅ ነን! ኢትዮጵያዊነት ወድቆ ይቀበራል! ትግራይ በአለም ፊት ታላቅ ትሆናለች!” የዚህ አይነት አሳፋሪ ፉከራና ድንፋታ የሚያሰሙት በውጭ የሚኖሩ የአሸባሪው ህወሃት ጭፍን ደጋፊዎች ናቸው። Read More
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የኢትዮጵያ ኮምንኬሽን ባለሥልጣን ሁለተኛውን የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ፍቃድ ጨረታ በቀጣዩ ወር እንደሚያወጣ ሮይተርስ ዘግቧል። ዓለማቀፍ ኩባንያዎች ለጨረታው የሚያቀርቡትን ዋጋ ለማሳደግ፣ በጨረታው የሚወጣው የአገልግሎት Read More
ዜና “ከውስጥ ኾነው የተላላኪነት ሥራ በሚሠሩ የሕዝብ ጠላቶች ላይ ሕጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው” የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ከተከዜ ማዶ በተለያዩ ጊዚያት ትንኮሳዎችን አድርጓል ያሉት አቶ ያለዓለም የአደርቃይና የማይጠብሪ አካባቢዎችን ለመውረር ባደረገው ትንኮሳም በወገን ጦር የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት ነው ብለዋል። “ከአማራ Read More
ዜና “ሱዳን በድንበር አካባቢ ድልድይና የጦር መንደር ለመገንባት የምታደርገው ጥረት ተቀባይነት የለውም” August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ በወረራ በያዘቻቸው ቦታዎች ላይ ድልድዮችን እና የጦር ሰፈሮችን ለመገንባት የያዘችው እንቅስቃሴ ተቀባይነት የለውም ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። የአረብ ሊግ Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት ከእስካሁኑ አገሪቱን ውድ ዋጋ ካስከፈለው ድክመቱ ትምህርት መውሰድ ይኖርበታል፡፡ August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ እነዚህ፤ ራሳቸው የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት ከለውጡ በኋላ በግልጽ እንዳመኑትና የኢትዮጵያ ሕዝብ በግልጽ እንደሚገነዘበው በተጭበረበረ ምርጫ መቶ በመቶ አሸነፍኩ ያለውን የአፈና አገዛዝ “በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠ መንግሥት” Read More
ዜና ከሰሞኑ ከፍተኛ ወታደራዊና ፓለቲካዊ ኪሳራ የደረሰበት አሸባሪው ህወሓት ለተባባሪዎቹ የቅማንት እና ጉሙዝ ታጣቂዎች የመጨረሻ ድረሱልኝ ጥሪውን ልኳል August 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት አሸባሪ ቡድን መንግስት የወሰደውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደጎን በመተው ትንኮሳ በከፈተባቸው የአማራ እና አፋር ግንባሮች ከፍተኛ ሽንፈት ገጥሞታል። ህልውናቸውን ለማስጠበቅ በተከላከሉ ሃይሎች Read More
ዜና በኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራዎች የተቀናጀ ጥረት አማካኝነት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ልታሳልፈው የነበረውን ውሳኔ አዘግይታለች July 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባለት እና የተለያዩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን (ዳያስፖራዎች) ባደረጉት የተቀናጀ ንቁ ተሳትፎና ዘመቻ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ በተሳሳቱ መረጃዎች ላይ ተመስርታ በምክር ቤቷ በማቅረብ Read More
ዜና መልአክት፡ ለትግራይ ትምህርት ህብረተሰብ July 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ እኔ ወንድማችሁ ወገናችሁ አበበ ነኝ እንደምን ውላችሁ አድራችኋል አምላካችሁ አምላኬ ነው ይህ ቸርነት ጸጋና ምህረት የመላው አምላክ ቸርነቱን ጸጋውን ምህረቱን ያብዛልን በየአጋጣሚው በሶሺያል ሚድያም ሆነ በአካል Read More
ዜና ሰላማዊ መፍትሔ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ – ሽማግሌው ከሁስተን ቴክሳስ July 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ የእግዚአብሔር ቃል፣”ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው፣ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።ምሕረትን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፣ምሕረትን ያገኛሉና”ይላል። እኛም ይህን የአምላካችንን ቃልና ፈቃድ ተከትለን፣ ስለ አገራችንና ሕዝባችን እውነትን ተነጋግረን፣ Read More
ዜና “አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያ እንድትከፋፈል፣ እንድትቆራረስ እና ህልውናዋ ጨርሶ እንዲጠፋ በውጭ ኃይሎች የተቋቋመ ድርጅት ነው” ነባር ህወሓት ታጋዮች July 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ በየዘመናቱ አንፃራዊ የቅርጽ እና የጂኦ ፖለቲካ ለውጥ ከማስተናገድ ውጭ ቅኝ ሳትገዛ በነፃነት ለዘመናት የዘለቀችው ልጆቿ ብሔር እና ሃይማኖት ሳይለያቸው በከፈሉት መስዋእትነት ነው፡፡ በቅኝ Read More
ዜና በባህርዳር ማረሚያ ቤት የሚገኙ የጦር መኮንኖች እና የልዩሃይል አባላት የፃፉት ደብዳቤ July 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ በባህርዳር ሰባታሚት ማረሚያ ቤት የሚገኙ የጦር መኮንኖች እና የልዩሃይል አባላት የፃፉት ደብዳቤ ለክቡር አቶ አገኘሁ ተሻገር ለአብክመ ርዕሰ መስተዳድር ~ለአማራ ብልፅግና ፓርቲ ~ለአብክመ ሠላም Read More
ዜና ሱዳን በሚገኙ ስደተኞች ሽፋን ሊካሄድ የተዘጋጀው የገቢ ማስገኛ የሙዚቃ ዝግጅት “ገንዘቡን ማን ያድርስ?” በሚለው ጉዳይ በሸባሪው ከፍተኛ አመራሮቹና አርቲስቶቹ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል July 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሽብርተኛው ህወሃት አሁን ላይ የገጠመውን ከፍተኛ የሆነ የፋይናንስና የሎጅስቲኪ ችግሮችን ለመፍታት የተለያዩ አማራጮችን ለመጠቀም ጥረት በማድረግ ላይ ነው። ሱዳን በሚገኙ ስደተኞች ሽፋን ሊካሄድ የተዘጋጀው Read More
ዜና የሐይቅና መርሳ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊት ትጥቁን አስረክቦ እንዲሄድ ጠየቁ July 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 21/2013 ንሥር ብሮድካስት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ አስተዳደር እና ትግራይ ክልል አዋሳኝ አሸባሪው ህወሃት የከፈተውን ጦርነት ለመመከት እና የህግ ማስከበር ዘመቻውን ለማጠናቀቅ የዘመተው Read More