የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና “በዓለም ላይ ያሉ አሸባሪዎች የሚረሽኑት ሰዎችን ነው፤ ህወሓት ግን ሰዎችን ረሽኗል፤ እንስሳትን ረሽኗል፤ እጽዋትንም ረሽኗል” – ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት September 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን እንዲሁም ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች አሸባሪው ህወሓት ያደረሰውን ጉዳት ሰሞኑን ግንባር ድረስ ተጉዘው ተመልክተው ተመልሰዋል። ከዚህ ምልከታ በኋላ በአዲስ አበባ ውይይት አካሂደዋል። Read More
ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 448ሺህ 550 የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ September 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 11/2014 (ኢዜአ) በህገ–ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 448ሺህ 550 የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው Read More
ዜና ዕውን ከአሜሪካ ጋር “ባንለካካ” እና ከወያኔ ጋር ብንደራደር ይሻለናል? – አንድነት ይበልጣል September 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሐዋሳ – መስከረም 10 / 2014 1ኛ) “የወንድማማቾች ጠብ ነው፣ መክረን ተቆጥተን፣ ተቻችለን እናስቁመው” ለምትሉ፣ 2ኛ) “ጦርነቱን ያመጣው የፖለቲከኞች (የወያኔና የብልጽግና) ግትርነት ነው፣ ስለዚህ Read More
ዜና ጀነራል አበባው ታደሰ በወሎ ግንባር በሰሜን ወሎ ግምባር September 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢፌዴሪ መከላከያ ምክትል ጠ/ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ በሰሜን ወሎ ግምባር ተገኝተው ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ ተወያዩ። በግምባሩ የተገኙት ም/ጠ/ኢታማዦር ሹሙ Read More
ዜና አሜሪካን ጨምሮ አንዳንድ አጋር ሀገራት ያስመዘገብናቸውን ከፍተኛ ድሎች ለመመስከር አለመድፈራቸው እንቆቅልሽ ነው- ሙፈሪያት ካሚል September 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ “የአሜሪካ መንግስትን ጨምሮ አንዳንድ አጋር ሀገራት ከለውጥ ማግስት ያስመዘገብናቸውን ከፍተኛ ድሎች ለመመስከር አለመድፈራቸውና ከተተነበየልን በተቃራኒው በነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ኢትዮጵያ ማሸነፏን እውቅና መስጠት አለመድፈራቸው እንቆቅልሽ Read More
ዜና ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ያስተላለፉትን ትዕዛዝ ሊሰርዙት ይገባል September 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአሜረካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ያስተላለፉትን ትዕዛዝ ሊሰርዙት ይገባል ሲል የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ጠየቀ። Read More
ዜና ማዕቀቡ በተመረጡ ግለሰቦች ላይ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግ እና የኢትዮጵያ ህዝብን በማይጎዳ መልኩ . September 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከትግራይ ክልል ቀውስ ጋር በተገናኘ ተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣል አዘዙ ! የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከትግራይ ክልል ቀውስ ጋር በተገናኘ ተጠያቂ ባደረጓቸው የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት Read More
ዜና ❝እነርሱን ቀርቶ እነርሱን መሰል ቡድን በኢትዮጵያ ምድር ዳግም እንዳይበቅል መሥራት ይገባል❞ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት September 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው እና ለወገናቸው ቀናዒ ልቦናን የታደሉ ስለመሆናቸው የሀገር ውጭ ጸሐፍት ሳይቀር በድፍረት ይናገራሉ፡፡ ስለሀገራቸው ክብር፣ ስለወገናቸው ፍቅር ሲሉ የማይወጡት ተራራ፣ የማይወርዱት Read More
ዜና “ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው”-የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ምክትል ፕሬዳንት ዘውዱ ገብረንጉስ September 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://zehabesha.info/%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab%e1%8b%8a%e1%8a%90%e1%89%b5-%e1%8a%a8%e1%88%9d%e1%8a%95%e1%88%9d-%e1%89%a0%e1%88%8b%e1%8b%ad-%e1%8a%90%e1%8b%8d-%e1%8b%a8%e1%8c%a5/ Read More
ዜና በሠራዊቱ የጀግንነት ተጋድሎ የአሸባሪው ህወሃት ህልም ከንቱ የሆነበት የማይጠብሪ ግንባር September 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሠራዊቱ የጀግንነት ተጋድሎ የአሸባሪው ህወሃት ህልም ከንቱ የሆነበት የማይጠብሪ ግንባር አሸባሪው ህወሃት “ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንሄዳለን” በሚሉ አፈ-ቀላጤዎች እየተመራ ይህን ውጥኑን ለማሳካት በአማራና Read More
ዜና ለቸኮለ! መስከረም 4/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች September 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የኢትዮ ቴሌኮምን 40 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ ለመግዛት የሚፈልጉ ኩባንያዎች የሃሳብ መጠየቂያ ሰነዱን ወስደው በጨረታው እንዲሳተፉ ገንዘብ ሚንስቴር ዛሬ በድረገጹ ባወጣው ማስታወቂያ በይፋ ጋብዟል፡፡ Read More
ዜና የአማራ ህዝብ በአሸባሪው ትህነግ እና ኦነግ-ሸኔ የደረሰበት ስቅይ September 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ህዝብ በአሸባሪው ትህነግ እና ኦነግ-ሸኔ የደረሰበት ስቅይ – ህወሓት አሸባሪነቱ እንዲረጋገጥ በአማራ ህዝብ ላይ ግፍ እና ጭፍጨፋ ማድረግ አለበት። Read More
ዜና እንቁጤ! የ2014 ተጠባቂና መጤ ክስተቶች!! September 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለተወደዳችሁ የዘ-ሐበሻ ድረ-ገፅ ታዳሚያን እና የዝግጅት ክፍሉ ባልደረቦች! በሀገር ውስጥና በውጪ ላላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ! ለ2014 አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ!! ዛሬ ዘመን መለወጫ እንደመሆኑ፤ Read More
ዜና ዩኤንኤችሲአር ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች ቁጥር መቀነሱንና ስደተኞቹ የት እንዳሉ እንደማያውቅ ገለጸ September 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጷጉሜ 03 ቀን 2013 (ኢዜአ) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በጦርነት ይሳተፉ Read More