የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የ100 ቢልየን ብር ሃብት የ100+ ሚልየን ህዝብ ጉዳይ ነው፤ – ነብዩ ስሁል September 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአሸባሪው ህወሓት ክህደታዊ ትንኮሳ ምክንያት የተገባው ህግ የማስከበር ተልእኮና ጦርነት ተከትሎ የተቋቋሞው የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር በአደረጃጀትና በአፈጻጸም ሂደት የነበሩት በጎና ደካማ ጎኖች ሲመረመሩ ምን Read More
ዜና ‹‹ሸኔ አሸባሪው ህወሓትን ወደ ስልጣን የመመለስ እንጂ ወደ ጫካ የሚወስድ የኦሮሞ ጥያቄ የለውም›› September 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሸኔ ጥረት አሸባሪው ህወሓትን ወደ ስልጣን የመመለስ እንጂ የትጥቅ ትግል ለማድረግ ወደ ጫካ የሚወስድ የኦሮሞ ጥያቄ የለውም ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት Read More
ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የቀረቡትን የምክር ቤቱ የመንግስት ተጠሪ እና ምክትል ከንቲባ ሹመቶችን አፀደቀ September 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለምክር ቤቱ ያቀረቧቸው የምክር ቤቱ የመንግስት ተጠሪ፣ ረዳት ተጠሪ እና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የተለያዩ ቢሮዎች ኃላፊዎችን ምክር ቤቱ Read More
ዜና ለቸኮለ! ማክሰኞ መስከረም 18/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች September 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ በቀጣዩ ሰኞ የሚመሠረተው አዲሱ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መንግሥት 21 ካቢኔዎች እንደሚኖሩት የዋዜማ ምንጮች ዘግበዋል። አንዳንድ ሚንስቴር መስሪያ ቤቶች የአደረጃጀት ለውጥ እንደተደረገባቸው ምንጮች የገለጹ Read More
ዜና እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን!! September 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ የመስቀል በዓል! የመስቀል በዓል ስናከብር ልናጤነው የሚገባን ዐቢይ ቁም ነገር አይሁድ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታ በመቅበር እንዲረሳ ለማድረግ ቢሞክሩም በንግሥት ዕሌኒ አማካኝነት Read More
ዜና “የእነሱ ትልቁ ሀይል ዘር ሲሆን የእኛ ትልቁ ሞተራችን ኢትጵያዊነት ነው..” ሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰ September 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪዎቹ ህወሓቶች ከጦርነቱ በፊት ከጀርባ ይዘውት የነበረው ዓላማ የእነሱን ጥቅም በኢትዮጵያ ላይ መጫን የሚያስችል ምቹ ሁኔታ ካለ አብሮ ለመስራትና የኢትዮጵያን ህዝብና መንግስት በጉልበት ጠምዝዘው Read More
ዜና በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ September 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። የኤጀርሳ ለፎ ወረዳ ትራፊክ ፖሊስ ተቆጣጣሪ ዋና ሳጂን ፍቃዱ Read More
ዜና የኢ.ሀ.ሥ.አ. ፡ የ2014 ፡ ዓ.ም. ፡ መልካም ፡ ምኞት ፡ መልእክት ፡ ለኢትዮጵያ ፡ ሕዝብ September 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ መስከረም ፡ 1 ፡ ቀን ፡ 2014 ፡ ዓ.ም. ። ገ_ዐዓ_20140101_ዐማርኛ የኢትዮጵያውያን ፡ ሀገራዊ ፡ ሥልጡንሕዝባዊ ፡ አንድነት ፡ (ኢ.ሀ.ሥ.አ.) ፡የ2014 ፡ ዓ.ም. ፡ መልካም ፡ ምኞት ፡ መልእክት ፡ ለኢትዮጵያ ፡ ሕዝብ Read More
ዜና አማራን ከእልቂት ማን ይታደገው? (እውነቱ) September 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ በሚል ቂላቂልነት በወያኔና ኦሮሙማ ሁለት አራጅ ሀይሎች በየአቅጣጫው እየታረደ በማለቅ ላይ ያለው አማራ መታረዱ የሚቆምለት መቼ ነው? መቼስ ነው ራሱ አማራው መታረዴ Read More
ዜና የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ የነበሩት፤ አቶ አወሉ አብዲ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። September 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አንደኛውን ክንፍን ሲመሩ የቆዩት አራርሶ ቢቂላ ዛሬ በተመሰረተው አዲሱ የኦሮሚያ ክልል ካቤኒ ውስጥ ሹመት አግኝተዋል። ሁለቱን ግለሰቦች ለጨፌ ኦሮሚያ ምክር Read More
ዜና ለቸኮለ! ቅዳሜ መስከረም 15/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች September 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው መስራች ጉባዔ ሽመልስ አብዲሳን በሙሉ ድምጽ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መምረጡን አስታውቋል። ሽመልስ ላለፉት ሁለት ዓመታት ከመንፈቅ Read More
ዜና “የኢትዮጵያ መንግስት ጥሩ ሆኖ እንዳይታይ የሽብር ቡድኑ አባላት ሰብአዊ ድጋፉ ለትግራይ ህዝብ እንዳይዳረስ አድርገውታል” September 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 14 ቀን 2014 (ኢዜአ) መንግስት የወሰደውን ሕግ የማስከበርና የሕልውና ዘመቻ በመተቸት ለአሸባሪው ህውሓት ጠበቃ የነበሩ ታዋቂ ትግራዋይ ጋዜጠኞች እውነትን ወደ መወገን እየመጡ መሆናቸው Read More
ዜና ህዳሴ ግድብን ለማደናቀፍ ማሰብ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ጉዳይ እንደማይደራደሩ ካለመረዳት የሚመነጭ ነው – ሌ/ጄ አስራት ዴኔሮ September 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ የምድር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ታላቁ የህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። ታላቁ Read More
ዜና ኦፌኮ በአመራር አባላቱ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ህልውናው አደጋ ላይ ወድቋል September 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) አመራርሮች መካከል እየተካረረ የመጣው ልዩነት የፓርቲውን ቀጣይነት አደጋ ላይ መጣሉን ዋዜማ ካነጋገረቻቸው የድርጅቱ አመራር አባላት ተረድታለች። ኦፌኮ ከኦሮሞ ነጻነት Read More