የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና አንጋፋው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ታደሰን ተረባርበን ለሀገሩ እናብቃው!! October 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ አንጋፋው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ታደሰ በሁኔታዎች አስገዳጅነት ከመንገድ መዋሉን በሐዘን ሰምተናል።ነገሩ ሰንበትበት ብሎ ብዙዎች በዲሲ ያሉ የሙያ አጋሮቹ እና በቅርብ ያሉ ያቅማቸውን ማድረጋቸውን ውስጥ ውስጡን Read More
ዜና በአሸባሪው የትህነግ ቡድን የወደሙ የትምህርት ግብዓቶችን በማሟላት የመማር ማስተማር ሂደቱን ማስጀመሩን የሁመራ ከተማ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ October 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሁመራ: መስከረም 28 /2014 (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በአስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን የወደሙ የትምህርት ግብዓቶችን በማሟላት ከመስከረም 24 ጀምሮ የመማር ማስተማር Read More
ዜና የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአሁኑ ወቅት ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ድጋፍ እንዲያደርጉለት ጥሪ አቀረበ October 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ደሴ፡መስከረም 28/2014 ዓ.ም ዳግማዊ ተሠራ/አሚኮ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሰሜን ወሎ ተፈናቃዮች እና ለህልውና ዘመቻው አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ሃይማኖት አየለ (ዶክተር) Read More
ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ CNN ያሰራጨዉን ዘገባ እንዲያርም ጠየቀ October 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ CNN ቴሌቪዥን ሰሞኑን ባሰራጨው ዘገባ፣ አየር መንገዱን የጦር መሣሪያ ከማጓጓዝ ጋር በማያያዝ ያቀረበውን ያልተጨበጠ ክስ አጥብቆ እንደሚቃወም ገለፀ። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የጆ Read More
ዜና የህወሓት የጦር ጄነራሎች የኮንትሮባንድ እቃዎችን በወታደራዊ መኪኖች ጭነው ይሸጡ እንደነበር ተገለፀ October 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህወሃት የጦር ጀነራሎች ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ጐማና መሰል የኮንትሮባንድ እቃዎችን በይፋ በወታደራዊ መኪኖች ጭነው ይሸጡ እንደነበር የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ፡፡ አሸባሪው ህወሓት Read More
ዜና ኢትዮጵያ የ’ስዊድን ‘ሳይሆን የራሱዋ ‘ጠቅላይ ሚኒስትር’ ያስፈልጋታል October 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የ’ስዊድን ‘ሳይሆን የራሱዋ ‘ጠቅላይ ሚኒስትር’ ያስፈልጋታል Read More
ዜና ለቸኮለ! ሐሙስ መስከረም 27/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች October 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የቀድድሞውን የውሃና መስኖ ሚንስትር ስለሺ በቀለን የሕዳሴ ግድብና ድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ዋና ተደራዳሪ እና አማካሪ አድርገው እንደሾሟቸው ጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት Read More
ዜና ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት በመስጠት ዕውቀት መር ትውልድ ለመፍጠር ይሰራል October 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ “በኢትዮጵያ ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት በመስጠት ዕውቀት መር ትውልድ ለመፍጠር እንሰራለን” ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ባዋቀሩት Read More
ዜና የዓማራ መደራጀት ለኢትዮጵያ አንድነት እና ሉዓላዊነት ዋስትና ነዉ !! – ማላጂ October 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን የ5500 ዓመት የነጻነት እና የአብሮነት ታሪክ ለማዛባት እና አገርን ለማናጋት ጠላት በረጂሙ አስቦ እና አቅዶ ለዘመናት ከሚጠቀምበት የማደናገሪያ እና የማጥላያ ቅስቀሳ እና ወቀሳ Read More
ዜና ለቸኮለ! ረቡዕ መስከረም 26/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች October 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ዛሬ 22 ሚንስትሮችን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበው አስሹመዋል። ከተሹዋሚዎች መካከል፣ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር፣ Read More
ዜና የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ካቢኔ አባላት October 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ የተዋቀረውና በምክር ቤቱ የፀደቀው የአዲሱ ካቢኔ ስብጥር ወደ አዲስ ምእራፍ ለምናደርገው ጉዞ ፈር ቀዳጅ ነውና ፡ ለተመራጭ የካቢኔ አባላት Read More
ዜና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፌዴራል መንግሥት በተለያየ የሥራ ኃላፊነት በሚኒስትርነት በእጩነት የቀረቡ October 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር አቶ ደመቀ መኮንን 2. ግብርና ሚኒስትር— አቶ ዑመር ሑሴን 3. ኢንዱሰትሪ ሚኒስትር— አቶ መላኩ አለበል 4. የንግድና Read More
ዜና ጋዜጠኛ እና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱ ከወራት የእስር ቆይታ በኋላ ዛሬ ተፈተዋል October 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሆናችሁ ከጎኔ ላልተለያችሁ ወገኖች በሙሉ አመሰግናለሁ ብለዋል: አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 25 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከሰኔ 25 Read More
ዜና በእናትና በአባቱ አስከሬን መካከል ለተገኘው የሁለት ዓመት ህጻንና ወንድሞቹ የተለያዩ ወገኖች ድጋፍ እያደረጉላችው ነው October 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች በአንድ ቀን እናትና አባቱን አጥቶ በደም ተጨማልቆ በወላጆቹ አስከሬን መካከል ለተገኘው የሁለት ዓመት ህጻንና ወንድሞቹ በርካታ ወገኖች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን የልጆቹ Read More