የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ታዋቂ ሰዎች·ዜና ለጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ (ጌጡ ተመስገን) October 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ። ዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2014 የቆመው የጀግናው ሐውልት ያረፈበት ስፍራ ኮ/ል Read More
ዜና የጠቅላይ ምኒስትር አብደላ ሐምዶክ አስተዳደር ከሥልጣን እንዲለቅ ጥሪ October 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሱዳን ጦርን የሚደግፉ በሺሕዎች የሚቆጠሩ የመንግሥት ተቃዋሚዎች ዛሬ ቅዳሜ በኻርቱም አደባባይ ወጡ። በዋና ከተማዋ በሚገኘው ፕሬዝደንታዊ ጽህፈት ቤት ደጃፍ የተሰበሰቡ ተቃዋሚዎች “የረሐብ መንግሥት” Read More
ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ማጀቴ አርሶአደሮች ማሳ ላይ በተፈጸመው ድንገተኛ ጥቃት ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው እህል ወድሟል October 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድም ወረዳ በማጀቴ አካባቢ ነዋሪ በሆኑ አርሶ አደሮች ማሳ ላይ ከትናንት በስቲያ ሌሊት በተፈጸመ ድንገተኛ ጥቃት ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ Read More
ዜና አሸባሪው ህወሓት ገና ከጅምሩ ሽንፈቱን ያወጀ ቡድን ነው ሲሉ ብርጋዴር ጄኔራል ኃይሉ ጎንፋ አስታወቁ October 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማ ይዞ በመነሳቱ በጅምር ሽንፈቱን ያወጀ ቡድን እንደሆነና ቡድኑ የከፈተው ጦርነትም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት አማካሪና የሕዝብ ተወካዮች Read More
ዜና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞችና የአባል አገራት መብትና ግዴታ October 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ባይሳ ዋቅ–ወያ1 ***** ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ የተባረሩትን ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ሠራተኞችን አስመልክቶ ከተለያዩ አቅጣጫዎች አስተያየቶች እየጎረፉ ነው። አብላጫው አስተያየት የኢትዮጵያን መንግሥት ድርጊት Read More
ዜና “አሸባሪው ህወሓት ለኢትዮጵያ ደህንነት አደጋ በማይሆን ደረጃ እስኪደርስ ይመታል” -ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም October 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ህወሓት ለኢትዮጵያ ደህንነት አደጋ በማይሆንበት ደረጃ እስኪደርስ ይመታል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ጄኔራል ብርሃኑ ከኢሳት ቴሌቪዥን Read More
ዜና ለቸኮለ! ማክሰኞ ጥቅምት 2/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች October 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ በኢትዮጵያ የተመድ ዓለማቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ሃላፊ ማውሪን አቼንግ ከትግራዩ ግጭት ጋር በተያያዘ በሰጡት አስተያየት ለጊዜው የግዳጅ ሥራ ፍቃድ እንዲወስዱ መደረጋቸውን የፈረንሳዩ ዜና ወኪል Read More
ዜና ስንታየሁ ቸኮል ማን ነው? October 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ ያልተሰሰተ ህዝባዊነት -ለሃያ አመታት — የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ መሥራችና አመራር ፖለቲከኛ #ስንታየሁ ቸኮል በአዲስ አበባ የአፍላነት ጊዜውን በትግል እያሳለፈ የሚገኝ ታጋይ ነው። አገሩ Read More
ዜና የመጋረጃ ጀርባና የዉሸት ምስክርነት በ”አዲሱ ምዕራፍ” ይቀጠል ይሆን ? (ግርማካሳ) October 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ የባልደራስ አመራር አባላት፣ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም፣ አስካለ ደምሌና ሌሎች ይኸው ከታሰሩ አንድ አመት ከአራት ወር ሊሆናቸው ነው፡፡ የታሰሩት “ሳናጣራ አናስራም” ባሉት Read More
ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር ) ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች የሰጡት አቅጣጫ እና ገለፃ October 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር ) ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች የሰጡት አቅጣጫ እና ገለፃ Read More
ዜና ክቡር ሚኒስትር ! (ይድነቃቸው ተሰማ) October 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ አዎ ! እርስዎ እንዳሉት የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰራተኞች ከብሔ/ከዘር ፣ ከሐይማኖት እንዲሁም ከፖለቲካ ወገንተኝነት ፈጽሞ መራቅ አለባቸው ። ግን እኮ ክቡር ሚኒስትር ፦ Read More
ዜና ከእናቴ ጋር ቀጠሮ (አዲሱ ደረጀ) October 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ “ከባለቤቴ ጋር ትዳር ከመሰረትን 21 ዓመት ሞላን …ባለቤቴ አንድ እራሴን እንድፈትሽበት ያደረገኝን ጥያቄ አቀረበችልኝ … ሃያ አንድ ዓመት ካንተ ጋር ስኖር አንድም ቀን ከእናትህ Read More
ዜና በምሥራቅ ወለጋ ዞን የታጠቁ ቡድኖች ባደረሱት ጥቃት የንጹሃን ህይወት አለፈ October 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ በምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ሀሮ ቀበሌ የታጠቁ ቡድኖች በአማራዎች ላይ በከፈቱት ጥቃት የንጹሃን ህይወት ማለፉን እና ንብረት መውደሙን የጥቃቱ ሰለባ ቤተሰቦች ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ Read More
ዜና አጠያያቂው ሹመት – አበበ ገላው October 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ አነጋጋሪ መሆኑ ብዙም አይገርምም። ከዚህ በፊት ባልተለመደ መልኩ ገዢው ፓርቲ ጥቂት ወንበሮች በችሮታ ለተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ማጋራቱ እድልም ችግርም ይዞ Read More