የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የአገር መከላከያ ሠራዊት በሁሉም ግንባሮች አሸባሪውን ወራሪ የህወሃት ሃይል በመደምሰስ ላይ እንደሚገኝ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ October 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በሰጡት መግለጫ ሠራዊቱ ኢትዮጵያን የማዳን ተልዕኮውን በጀግንነትና በብቃት እየተወጣ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ትናንት በደሴ ግንባር አሸባሪው ቡድን Read More
ዜና በኢትዮጵያዊያን እየተመከተ ያለው የአሸባሪው ሕወሓት ወረራ October 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዓለም ዐቀፍ ሕግጋትን በጣሰው የሕዝባዊ ማዕበል የጦርነት ስልት ወረራና ጥቃት የከፈተው አሸባሪው ሕወሓት እየተመከተ ነው። የሽብር ቡድኑ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰባስቦ በሕዝብ ማዕበል ወደ Read More
ዜና የመግለጫ ጋጋታ ከጥቃት አያድንም፤ #ነፃነት በነፃ የለም፤ ከንግሥት ይርጋ (ጎንደር) October 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከክልል እስከ ወረዳ ያለ አመራር በአግባቡ ኃላፊነቱን እየተወጣ አይደለም :: ይህን ስል በእጣት የሚቆጠሩ ምሳሌ የሚሆኑትን አመራሮች አይጨምርም :: በየግንባሩ “እያዋጋን ነው” የሚሉ አመራሮችን Read More
ዜና ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረ አሸባሪው የሕወሓት ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል October 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 21/2014 በጢጣ በኩል ሰብሮ በመግባት የደሴ ከተማን ለመቆጣጠር የሞከረው አሸባሪውና ወራሪው ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል። የመጣውን ኃይልም ደሴ ከተማ ከመግባቱ በፊት ሙሉ በሙሉ Read More
ዜና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። October 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ የመግለጫው ሙሉ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- እጅግ የተከበርከው የአማራ ክልል ሕዝብ ሆይ! በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ሀገርን ማፍረስ ዋነኛ ቀዳሚ ዓላማ አድርጎ ይህንኑ ፍላጎቱን ለማስጠበቅ Read More
ዜና አ/አ እህል በረንዳ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ October 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ በቁጥጥር ስር የዋለው የእህል በረንዳው የእሳት አደጋ ጥቅምት 20/2014 (ዋልታ) በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ አማኑኤል ፀጋ አብ ህንፃ Read More
ዜና ለቸኮለ! ቅዳሜ ጥቅምት 20/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች October 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የመንግሥት ኮምንኬሽን አገልግሎት ከቀትር በኌላ ባወጣው መግለጫ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና ከተማ ደሴ በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር መሆኗን አስታውቋል። ዓለማቀፍ ዜና ወኪሎች አማጺዎች Read More
ዜና ደሴ እንደ ስታሊንግራድ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) October 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጦርነቶቹ ብዙ ቦታዎችና ውጊያዎችን ቢያካትቱም የሚጠሩበት መለያ ስም ከአንድ ወሳኝ ቦታ ጋር ተያያዥነት አለው። አድዋ፣ ማይጨው፣ ካራማራ በመባል ይታወቃሉ በተለምዶ። በአርባ በአርባ አመት ልዩነት Read More
ዜና 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ October 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአሸባሪው ህወሓት ቡድኑ አባል በፈትለወርቅ ገብረእግዚያብሔር ወንድም ስም በባንክ ከተቀመጠ ገንዘብ 267 ሚሊየን ብር ለማውጣት የሞከሩ 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በወንጀሉ ተጠርጥረው በቁጥጥር Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ! October 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ሕወሃት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ! ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም ኢትዮጵያ Read More
ዜና ቴድሮስ አድኃኖም ለቀጣይ ዙር ብቸኛ ተወዳዳሪ ብቸኛ እጩ የዓለም ጤና ድርጅት በመግለጫው ዐስታውቋል October 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊው ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ለቀጣይ ዙር ብቸኛ ተወዳዳሪ መሆናቸውን ዛሬ ዐስታወቀ። ዶ/ር ቴድሮስ በማመልከቻ ጽሑፋቸው ኮቪድ-19 ወረርሺኝ፦ «ዓለምን ማንኮታኮቱን» ገልጠው Read More
ዜና የባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ሠራዊት ወደ ግንባር ሽኝት ተደረገለት October 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል መንግሥት የክተት ጥሪውን የተቀበሉ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ አሸባሪው ትህነግ ለአማራ ሕዝብም ኾነ ለመላው ኢትዮጵያውያን ስጋት Read More
ዜና ለቸኮለ! ረቡዕ ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች October 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ አሜሪካ ለአፍሪካ ሀገራት ከሰጠችው የቀረጥ ነጽ ንግድ (አጎዋ) ዕድል ኢትዮጵያን እንዳታግድ የአሜሪካ ኢምባሲ እገዛ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ መማጸናቸውን ኮሚሽኑ Read More