የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ኅዳር 20/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች November 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራዩ ጦርነት የተፈጸሙ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማጣራት እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ያቋቋመው የሚንስትሮች ግብረ ኃይል ዛሬ በይፋ ሥራውን መጀመሩን ፍትህ ሚንስቴር Read More
ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግንባር ውሎ ሌላኛው ገፅታ November 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግንባር ውሎ ሌላኛው ገፅታ Read More
ዜና ዘጋቢ ፊልም እቴጌዎቹ የኢትዮጵያ ሴት ወታደሮች ጀግንነት November 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ፊልም እቴጌዎቹ የኢትዮጵያ ሴት ወታደሮች ጀግንነት Read More
ዜና ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት መነሳታቸውን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ November 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ያወጣ ሲሆን ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት በመራው በሕወሓት መራሹ መንግሥት ሀገሪቱ ያፈራቻቸው ምሁራን በየትኛውም የሀገራቸው ጉዳይ Read More
ዜና ሰበር ዜና – ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ተቆጣጥረዋል November 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሠራዊቱ ጭፍራ እና አካባቢውን የመቆጣጥር እና የማጽዳት ሥራዎችን አጠናቆ በቀጣይ ግዳጁ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው። የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ Read More
ዜና የደብረብርሃን ከተማ ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ። November 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከንቲባው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ከሕወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ተጠርጥረው እንደሆነ የኢሳት የደህንነት ምንጮችን ገልጸዋል። ከንቲባው በፌዴራል ኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ፣በብሔራዊ እና መረጃ ደህንነት ግብረኃይል Read More
ዜና ሀገሬን ከስራ ስመለስ አጣኋት ” ከሚል መራር ወግ ይሰውረን November 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ እስክንድር ከበደ አትሌት ሀይሌ ገብረሰላሴ በዓለም አቀፍ የሩጫ መድረክ ደጋግሞ በማሸነፍ የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ያዘፍናል፡፡ አንድ ቀን የኬኒያው አትሌት ፖል ቴርጋት አንደኛ ወጣ፡፡ Read More
ዜና የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጦር ሜዳ ውሎ November 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/pdkQEex8Yo8 የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጦር ሜዳ ውሎ Read More
ዜና የምዕራባውያን አገራት ዘመናዊ የቅኝ ግዛት ፍላጎትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን ሰኞ በፕሪቶሪያ ይካሄዳል November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ የምዕራባውያን አገራት በአፍሪካ ላይ ዘመናዊ የቅኝ ግዛት ፍላጎታቸውን ለመጫን የሚያደርጉትን ጥረት የሚቃወም ሰልፍ የፊታችን ሰኞ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ይካሄዳል። ሰልፉን ያዘጋጁት የተባበሩት የኢትዮጵያ Read More
ዜና ‹‹ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር መዝመታቸው የአፋር ክልል ሕዝብን ይበልጥ ለድል አነሳስቷል›› -የአፋር ክልል ከፍተኛ አመራሮች November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር መዝመታቸው የአፋር ክልል ሕዝብን ይበልጥ ለሌላ ድል እንዲነሳሳ አድርጓል ሲሉ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። የአፋር ክልል ሕዝብና Read More
ዜና በዴሞክራሲ ስም የሚፈጸመው ወንጀልና አገር ማፍረስ ሊበቃ ይገባል ሲሉ ሌላኛዋ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጥሪ አቅርበዋል November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሚስተር ዋንግ ዌንቢን ትናንት በማህብራዊ ገጻቸው ላይ የኢትዮጵያዊያንን የበቃ (#Nomore) የተቃውሞ ዘመቻ መቀላቀላቸውን አስታውቀው ነበር። ቃል አቀባዩ በዚሁ መልዕክታቸው Read More
ዜና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ከጦር ግንባር ተናገሩ። ዝርዝሩን ያድምጡ። November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአፋር ክልል ካሳጊታ የተባለችውን ወታደራዊ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያላትን ቦታ ከአማጺው ሕወሃት ነጻ ማውጣቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ከጦር ግንባር Read More
ዜና ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የኢዜማ አመራሮች ሽኝት ተደረገ November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ ከተማ ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የኢዜማ አመራሮች በዛሬው ዕለት አሸኛኘት ተደርጓል። የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ አመራሩ ወደ ግንባር በመሄድ ሰራዊቱን እንደሚያበረታታ፤ አባላቱ Read More
ዜና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ም/አዛዥ ም/ኮሚሽር ቢሰጥ ጌታሁን ከህዋሃት ጋር በኤጀንትነት ሲሰራ እጅ ከፈንጂ ተይዟል!! November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወሎ # መካነሰላም !! ም/ኮሚሽነሩ ከህዋሃት ወራሪ ቡድኑ ጋር በሜሴጅ ጭምር በዚህ ያስገባኸውን ሃይል አስወጣልን፣ አስነሳልን የሚል መልዕክት ሁሉ እንደተለዋወጠና በአካውንቱም ላይ በርከት ያለ Read More