የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና Ethiopia: Awaze News – ዳግማዊ “እሸቴዎች ” መ/ዓ ጌታቸው እና ልጁ ፡፡ December 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/luHMpaXC5Qc Ethiopia: Awaze News – ዳግማዊ “እሸቴዎች ” መ/ዓ ጌታቸው እና ልጁ ፡፡ Read More
ዜና የኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንድ ለአሸባሪው ህወሓት ፍፃሜ December 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንድ ለአሸባሪው ህወሓት ፍፃሜ Read More
ዜና አሸባሪው፣ የአማራ ቄስ ብልጽግና ነው በሚል ካህናቱን ማረዱን የደብረጸሐይ ሐሙሲት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርቲያን ካህናት ገለጹ December 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን ወሎ ዞን ኮን ወረዳ ሐሙሲት ከተማ በምትገኘው በደብረጸሐይ ሐሙሲት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑ ሁለት ካህናት ብልጽግና ናችሁ በሚል ብቻ በግፈኛው አሸባሪ ቡድን Read More
ዜና መንገድ ሲመሩ የነበሩ የውስጥ ባንዳዎችን ወደ ሕግ ማቅረብ ተጀምሯል December 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ አቶ ዘነበ ተክሌ የሸዋሮቢት ከተማ ምክትል ከንቲባ የአሸባሪው ሕወሓት እና ኦነግ ሸኔ ሸዋሮቢትን ከተማ እንዲወሩና እንዲያወድሙ መንገድ ሲመሩ የነበሩ፣ መረጃ በመስጠት የተባበሩና በሰዎችና በንብረት Read More
ዜና የአሸባሪው ህወሓት ኃይሎቹ ወደ ትግራይ እንዲመለሱ ማዘዙን ለተመድ በደብዳቤ ገለጸ December 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአሸባሪው ህወሓት ሊቀመንበሩ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በኩል ለተባበሩት መንግሥታት በጻፈው ደብዳቤ ኃይሎቹ ወደ ትግራይ ክልል እንዲመለሱ ማዘዙን ገለጸ። የህወሓት ኃይሎች ካለፈው ዓመት ሰኔ ወዲህ ከትግራይ Read More
ዜና ከወልድያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአላውኃ ድልድይ በአሸባሪው ወራሪ ቡድን ወድሟል December 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪ ቡድኑ በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ መሰረተ ልማቶችን አውድሟል፤ የሕዝብ መገልገያዎችን ዘርፏል፤ የሽብር ቡድኑ ዕኩይ ዓላማውን ለማሳካትና ከወገን ጦር የደረሰበትን በትር መቋቋም ሲሳነዉ ድልድዩን አውድሟል። Read More
ዜና ስለ ድርድሩ ጉዳይ! የሰሞኑን አዲስ አጀንዳ December 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን አዲስ አጀንዳ ሁኖ ያለዉ መንግስት ከአሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ሀይል ሊደራደር ወሰኗል፤ማሳያዉም በየአካባቢዉ ዉይይት እያካሄደ ነዉ የሚል ነዉ። እንደ አጋጣሚ ሁኖ ከ5/6 አመት በሁዋላ Read More
ዜና በሰበር ዜናዎች እታወቃለሁ …ባለቤቴን አግባት ብላ የመረጠችልኝ ወላጅ እናቴ ናት…የምሽት ጨዋታ ከኢሳት ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጋር ..Seifu on EBS December 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜናዎች እታወቃለሁ …ባለቤቴን አግባት ብላ የመረጠችልኝ ወላጅ እናቴ ናት…የምሽት ጨዋታ ከኢሳት ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጋር ..Seifu on EBS Read More
ዜና የወልድያ ከተማ ነጻ መውጣቷን ተከትሎ ነዋሪዎች ደስታቸውን ገለጹ። December 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ የወልድያ ከተማ ነጻ መውጣቷን ተከትሎ ነዋሪዎች ደስታቸውን ገለጹ። Read More
ዜና በመተከል ዞን ለውክልና ጦርነት የተሰለፉ ፀረ-ሰላም ሃይሎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ ይወሰዳል December 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለውክልና ጦርነት የተሰለፉ ፀረ-ሰላም ሃይሎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደሕንነት ጉዳዮች አማካሪ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የአካባቢው Read More
ዜና ብርሃኑ ነጋ እና መለስ ዜናዊ የአንድ ዘመን እኩያ ተማሪዋች – ሄኖክ ለይኩን December 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ የብርሃኑ ነጋ እህት እስካለ ነጋ (ነፍስ ይማር) እና መለስ ዜናዊ የአንድ ዘመን እኩያ ተማሪዋች ነበሩ። ሁለቱም በ1965 ዓመት ምህረት ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ Read More
ዜና ፋኖውን ባለ ጀብዱ ተዋወቁት – ኃይለ ኢየሱስ አበጀ December 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፋኖ አጋዬ አድማስ የተወለደው ምዕራብ አርማጭሆ ነው። ትግሉን የጀመረውም ከ፲፭ (15)ዓመት በፊት በዚያው በአርማጭሆና በጠገዴ ሲኾን በዋነኝነት የትግልን ስልት የተማረው ከጀግናው አርበኛ ጎቤ መልኬ Read More
ዜና ለቸኮለ! ቅዳሜ ታኅሳስ 9/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች December 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የክልል ልዩ ኃይሎች እና ሕዝባዊ ሚሊሻዎች በአማጺው ሕወሃት ታጣቂዎች ላይ በወሰዱት መጠነ ሰፊ ማጥቃት የሰሜን ወሎ ዞን ዋና ከተማ ወልድያን Read More
ዜና ኢትዮጵያ ጠልነቱን በተግባር ያሳየው አሸባሪው ህወሃት በደሴ ሙዚየም ሊተኩ የማይችሉ ቅርሶችን አውድሟል፣ ዘርፏል December 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ጠልነቱን በተግባር ያሳየው አሸባሪው ህወሃት በደሴ ሙዚየም ሊተኩ የማይችሉ ቅርሶችን አውድሟል፣ ዘርፏል። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንወዳለን ያለበትን እኩይ ህልሙን Read More