የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ወንጀለኛው የሕወሓት ጁንታ ቡድን ደብረጺዮን መሪ ለሲኤንኤን ጠየቀ January 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/p8S8-YQDTmY ወንጀለኛው የሕወሓት ጁንታ ቡድን ደብረጺዮን መሪ ለሲኤንኤን ጠየቀ “ትግራይን ለ2 መክፈል ሌላኛው የወያኔ አጀንዳ” | “ለነ ደብረጺዮን አክሱምን እንስጣቸው እንዴት ይባላል” | Read More
ዜና “ከሽብር ቡድኖች ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች በይቅርታ እየተፈቱ ነው” -የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት January 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር ተያይዞ ከሽብር ቡድኖች ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ከሽብር ቡድኖች ጋር መስራታቸው አገርን እንደ መካድ የሚቆጠር Read More
ዜና መንግሥት የትግራይ ሕዝብ አሸባሪውን ትሕነግ በአደባባይ ወጥቶ ሊቃወመው ይገባል አለ January 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግሥት የትግራይ ሕዝብ ያለበት ማኅበራዊና ምጣኔሃብታዊ ችግር ተፈቶ በዘላቂነት ሰላሙ እንዲረጋገጥ አሸባሪውን ትሕነግ ማውገዝ ብቻ ሳይሆን በአደባባይ ወጥቶ ሊቃወመው ይገባል አለ፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት Read More
ዜና ባልደራስ፤ የፌደራል መንግስት ህወሓትን “ያለበት ድረስ ሂዶ ማጥፋት አለበት” አለ January 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ማዕከላዊ መንግስት ህወሓትን “ያለበት ድረስ ሂዶ ማጥፋት አለበት” ሲል አስታወቀ። ፓርቲው የኢትዮጵያ መንግስት የመከላከያ ሰራዊቱን ባለበት ጸንቶ እንዲቆይ ያስተላለፈውን ውሳኔንም Read More
ዜና ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት የ2014 ዓ/ም የልደት በዓልን በማስመልከት ለመላው ምዕምናን ያስተላለፉት መልዕክት January 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን “እርሱ የእግዚአብሔር ባሕርይ ኖሮት ሳለ እንኳ ከእግዚአብሔር ጋር እኩልነትን እንደመነጠቅ አድርጐ አልቆጠረውም፤ ነገር ግን እንደ ሰው Read More
ዜና እኔ ከራያ ልጅ እኔ ከዲቢ ልጅ ፈሪ ቢገኝብኝ፣ በመኪናው መንገድ ኦራል ይነዳብኝ January 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከዞብል ተራራ ግርጌ፣ ከመንጀሎና አራዱም ተራራዎች ባሻገር፣ ከጎሊና እና ከሆርማት ወንዝ መገናኛ ላይ ነኝ። በተራራዎቹ ውበት እየተደነኩ፣ በጋራና ሸንተረሩ መውዜራቸውን አንግተው፣ ጩቤያቸውን በወገባቸው ሸጉጠው፣ Read More
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ታኅሳስ 25/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች January 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ለመቀበል ያቋቋመው ሦስት አባላት ያሉት ኮሚቴ የዕጩዎችን ጥቆማ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 6 Read More
ዜና በምሥራቅ ወለጋ ዞን 312 የአሸባሪው ሸኔ አባላት እጅ ሰጡ January 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የአባ ገዳዎችን ጥሪ የተቀበሉ 312 የአሸባሪው ሸኔ አባላት እጅ መስጠታቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። እጃቸውን የሰጡት የቡድኑ አባላት አሸባሪው ሸኔ በአፉ ለኦሮሞ Read More
ዜና ኢትዮጵያ፣ ማሊ እና ጊኒ ከአጎዋ የንግድ ሥምምነት ተሰረዙ January 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ፣ የማሊና የጊኒ መንግሥታት “የአጎዋን ደንብ የሚጥሱ እርምጃዎች በመውሰዳቸው” ከታኅሳስ 23 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ከአጎዋ የንግድ ሥምምነት ውጪ መሆናቸውን የፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና ይድረስ ለጥምር ጎሳ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን! – አገሬ አዲስ December 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ ታህሳስ 22 ቀን 2014 ዓም (31-12-2021) ማንኛውም የሰው ልጅ የሚወለድበትን ቤተሰብ፣ቦታና ጊዜ መርጦ አልተፈጠረም። በሁኔታ አጋጣሚ በሁለት ጾታዎች መፈቃቀድና ፍቅር፣ ወይም የኑሮ ግዴታ በሚፈጠረው Read More
ዜና ለምን ….ለምን…..“በቃ” ? – ማላጂ December 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ በቃ የሚለዉ ቃል እንደ እኛ አገር ኢትዮጵያ የተሰኘች የዕኛዉ የሀበሻ ምድር በስነ ፍጥረት ታሪክ ጋር የተፈጠረ ጠቅላይ ቃል ሆኖ “ዕምቢ” ማለት ነዉ ፡፡ ስለ Read More
ዜና ኢትዮጵያን በማንበርከክ ዳግም አፍሪካ ላይ የባርነት ቀንበር መጫን አይቻልም!!! December 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን በማንበርከክ ዳግም አፍሪካ ላይ የባርነት ቀንበር መጫን አይቻልም!!! Read More
ዜና አምባሳደር ዶ/ር ካሳ ከበደ በተለያዩ ኃላፊነቶች አገራቸውን ያገለገሉ አንጋፋ ዲፕሎማት አረፉ December 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር አምባሳደር ካሳ ከበደ በ1934 ዓም በኢትዮጵያ የአርበኝነት ታሪክ ከሚታወቁት አባታቸው ከደጃዝማች ከበደ ተሰማ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ይታጠቁ ኪዳኔ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተወለዱ፡፡ Read More
ዜና ተስፋዬ ገብረአብ በ53 ዓመት ዕድሜው ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የቅርብ ቤተሰቦቹ ለቢቢሲ ገለጹ December 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ተስፋዬ ገብረአብ ለወራት በህመም ላይ የቆየ ሲሆን በኬንያ ዋና ከተማ ውስጥ ህክምና ሲከታተል ቆይቶ ነው አርብ ከሰዓት በኋላ ታኅሣሥ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ነው Read More