የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የቀጠናዉ ስጋናትና አሸባሪዉ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች መለቀቅ ተጀምሮ የነበረው የኢትዮ ኤርትራ ግኑኝነት እንደሚያሻክረዉ የኤርትራው ፕሬዘዳንህ ኢሳያስ አፈወርቂ ገለፁ !! January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዚህ ህወሃት ትገራይ የምትባል ሃገር ለመመስረትና በተከዜ በኩል ከሱዳን ጋር በመገናኘት ኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ የሽብር ተግባራትን ለመፈፀም ጦሯን በማደራጀት ባለችበት ወቅት መስራቾቹ ከእስር መለቀቃቸዉ Read More
ዜና ለቸኮለ! ቅዳሜ ታኅሳስ 30/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1፤ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ለጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የፊልድ ማርሻል ማዕረግ እንደሰጡ የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት Read More
ዜና “የመንግሥት የምህረትና ይቅርታ እርምጃ፤ ለብሔራዊ የምክክር መድረክ ስኬት” የኦሮሚያ ክልል መግለጫ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ለአንድ ሀገር እድገትና ብልጽግና ሀገራዊ መግባባት መሰረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ በሁሉም ጉዳይ ላይ መግባባት ባይቻል እንኳ፤ ብሔራዊ ጥቅማችንና ሉአላዊነታችንን ከውስጥና ውጭ ሃይሎች ከሚጋረጡበት ተግዳሮቶች ለመታደግ፤ Read More
ዜና የክንደ ብርቱዎች እናት ‘ኢትዮጵያ’ በልጆቿ ትንፋሽ ሰንደቋ ዳግም ከፍ ብሎ ይውለበለባል! – አብይ አህመድ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለሺዎች ዘመናት ከነጻነት፣ ከአሸናፊነትና ከአልደፈር ባይነት ጋር የተያያዘ ስም ነው። ከግሪክ እስከ ሮም ፈላስፎች፣ ከዕብራውያን እስከ ፋርስ አባቶች፣ ከሩቅ ምሥራቅ እስከ Read More
ዜና ሃሃሃሃሃሃ… “እነ አቦይ ስብሐት ነጋ በምሕረት ተፈቱ!” ይላል የኢቴቪ ሰበር ዜና!!! January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜናው ስብሐት ነጋ፣ ቅዱሳን ነጋ፣ ዓባይ ዘውዱ፣ አባዲ ዘሙ፣ ሙሉ ገ/እግዚአብሔር፣ ኪሮስ ሐጎስ፣ ጃዋር ሞሐመድና በእሱ ክስ ስር ያሉ ተከሳሾች በሙሉ መፈታታቸውን ገልጿል!!! Read More
ዜና የሕወሓት ወራሪ ኃይል ወደ ወልቃይት 9 ጊዜ መድፍ ተኮሰ። January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የትግሬ ወራሪ ኃይል ሰሞኑን በወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምትና አበርገሌ በኩል ለማጥቃት ተዘጋጅቶ ሰንብቷል። ትናንት ወደ ወልቃይት 9 ጊዜ መድፍ ተኩሷል። በአበርገሌ ተደጋጋሚ ትንኮሳ አድርጓል። ዋና Read More
ዜና “ድንገት አመሻሹ ላይ ነው ዕቃችሁን ይዛችሁ ውጡ የተባልነው” የባልደራስ አመራር January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የባልደራስ ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በቂሊንጦ ከአቶ እስክንድር ነጋ ጋር ታስረው የነበሩት የፓርቲው የድርጅት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ቸኮል በዛሬው ዕለት ከምሽቱ 12፡30 አካባቢ የማረሚያ Read More
ዜና የኦሮሞ ህዝብ አዲስ የፖለቲካ ትግል ምዕራፍ! January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1ኛ/ በመጀመሪያ በህገ ወጥ ሴራ እና ሸፍጥ በእስር ቤት ላላፉት አንድ አመት ከስድስት ወራት በላይ በግፍ ለተጉላላችሁ እነ ጀዋር መሃመድና በቀለ ገርባን ጨምሮ፣ ለሁሉም Read More
ዜና በእነ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል መዝገብ ክስ ከቀረበባቸው 62 ግለሰቦች ክሳቸው እንዲነሳ መደረጉን አስታውቋል January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፍትህ ሚኒስቴር ዛሬ አርብ ታህሳስ 29 ምሽት ባወጣው መግለጫ፤ በእነ ጃዋር መሐመድ መዝገብ ስር ያሉ 20 ተከሳሾች እና በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ ስር ያሉ Read More
ዜና እስክንድር፣ ጃዋር፣ በቀለ ገርባና ስብሃት ነጋን ጨምሮ በእስር ላይ የነበሩ የፖለቲካ መሪዎች በምህረት ተፈቱ January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግሥት በእነ እስክንድር ነጋና ጃዋር ሲራጅ መሐመድ መዝገብ የተከፈቱትን እንዲሁም የእነ ስብሃት ነጋን ክሶች እንዲቋረጡና በምህረት እንዲፈቱ መወሰኑን ተከትሎ እስረኞቹ ከማረሚያ ቤት እንዲወጡ ሆኗል፡፡ Read More
ዜና መልዕክተ ገና (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሉቃስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 10 . መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ ፤ 11 . ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት Read More
ዜና “አሜሪካ የታጠቁ ሃይሎችን መደገፏን የኢትዮጵያን መንግስት ስም ማጥፋቷን ማቆም አለባት” ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካ የታጠቁ ሃይሎችን መደገፏን የኢትዮጵያን መንግስት ስም ማጥፈቷን ማቆም አለባት” ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች። አሜሪካ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የምታደርገውን መርህ አልባ አካሄድም ተቀባይነት Read More
ዜና የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጭ የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ለመጡ የዲያስፖራ አባላት ለማስተዋወቅ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ January 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሁመራ: የሀገራቸውን ጥሪ የተቀበሉ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ብለው ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው Read More
ዜና እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! January 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ እየደረቀ ባለበት ወቅት ነው። መከራችንን ከኋላችን ጥለን ተስፋችንን አሻግረን እያየን የምናከብረው Read More