የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና መነሻና መዳረሻችን የሕዝባችን ክብርና ጥቅም ማስከበር ነው! January 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሳንወድ ተገድደን ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ጋር የገባንበት ጦርነት ሁሉን አቀፍ ጦርነት ነው፡፡ ጦርቱ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ ወዘተ… ቀውሶችን ማዕከል ነው፡፡ በዚህ ጦርነት Read More
ዜና አዲሱ ምስጢራዊ ሰነድ – ይህ ሰነድ ኦሮሚያ ውስጥ ሌላ መልክ ይዞ ቀርቧል January 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የድኅረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶች በሚል የተዘጋጀው ሰነድ ቀዳሚ ዒላማ ያደረገው ፋኖን መኾኑ ታወቀ፡፡ ስጋት ተብሎ የተለየው ፋኖ ትጥቁን እንዲፈታ ሰፊ ዘመቻ እንዲካሔድ ሰነዱን ያዘጋጁት Read More
ዜና ምንም ይሁን ምን ዲያስፖራው ቅሬታውን አይደብቅም፣ January 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ለሀገር ብሎ ከሚሰራው ስራም አይደናቀፍም። ሀቅን መቀበል እና የእውነት የተሰማውን የማይናገር ካለ ግን እሱ ሌላ ነው። እኛ መንግስትን የምንደግፈው እንደ ፓርቲ ሳይሆን እንደሰለጠነ የዲሞክራሲ Read More
ዜና የአማራና አፋር ተጎራባች ወንድማማቾች የሰላም መድረክ በቀወት ወረዳ ኩሬ በረት ቀበሌ በመካሄድ ላይ ነው! January 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአንድ እናት ሀገራቸውን ህመም በጋራ የታመሙ፣በፍቅርና ህብረት በጋራ ተቀናጅተው ሀገር አፍራሽ አሸባሪዎችን በጋራ የቀጡት በሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ የራሳ ማህበረሰብና የአፋር ወንድሞቻቸው የጋራ Read More
ዜና ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጥሩነህ፤ ያማራ ሕልውና ዋና ጠላቶች January 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ወያኔ ወይም ኦነግ ሳይሆን ዐብይ አሕመድ ነው፡፡ የአማራ ሕዝብ ዐብይ አሕመድን ከጫንቃው ላይ ካወረደ፣ ወያኔና ኦነግ እዳቸው ገብስ ነው፡፡ በተለይም Read More
ዜና “መቼም ቢሆን በድል ሰክረን አንተኛም ” ሜጀር ጄነራል ሙሉዓለም አድማሱ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ January 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ፡- አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እስካልተወገደ ድረስ የኢትዮጵያ ስጋት መሆኑ ስለማይቀር መቼም ቢሆን በድል ሰክረን አንተኛም ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ Read More
ዜና የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለሁለት ቀናት ያደረጉት ውይይት ተጠናቀቀ January 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለሁለት ቀናት ያደረጉት ውይይት ተጠናቀቀ:: የዋና ፅ/ቤቱ ሰራተኞች “በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና፤የድህረ ጦርነት መዛነፎችና Read More
ዜና አትሌት ሽህ አለቃ ደራርቱ ቱሉ በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት በመገኘት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፈች January 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጀግናዋ አትሌት ሽህ አለቃ ደራርቱ ቱሉ በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት በመገኘት ታህሳስ 29/2014 ዓ.ም ከእስር ለተፈቱት እስክንድር ነጋ፣ስንታየሁ ቸኮል፣ቀለብ ስዮም እና አስካለ ደምሌ” እንኳን ደስ Read More
ዜና የብልፅግና መንግስት የሕግ ጥሰትና ማናለብኝነት – ተዘራ አሰጉ January 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ የሕግ ፅንሰ ሃሳብ እንደሚያመለክተው ሕግ እራሱን የቻለ የዕውቀት መስክ/Regiem/ ነው። ሕግ ሉሃላዊነቱ ተጠብቆ ያለማንምና ያለምንም ጣልቃ ገብነት የሰው ልጆች፣መንግስትና ተቋማት እኩልነትና ርዕትእ፣መብትና ፍላጎት Read More
ዜና አባይ ወልዱ የፈጸማቸው ወንጀሎች በጥቂቱ January 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ==ትግራይን ከሱዳን ጋር የሚያካልል ካርታ የነደፈ ==ትግሬ ትንሽ የፍየል ግንባር የምታክል መሬት አማራ ክልል ብሎ ከሰየመ በኻላ ከሱዳን እንዳይካለል የወሰነ ==ሰቲት ሁመራ ከትግሬ ውጭ Read More
ዜና ሚ/ር ብርሃኑ ሰማሁት እንደሌላው ኢትዮጵያዊ በሚዲያ ነው…! January 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ በእነ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የተጠቀሱትን አቶ ስብሃት ነጋ እና የተወሰኑ ሰዎች መፈታታቸውን በተመለከተ በኢዜማ ብሄራዊ ስራ አስፈፃሚ የአስቸኳይ ስብሰባ ላይ የፓርቲው መሪ ፕ/ር Read More
ዜና “ሕዝቡ አሁንም የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ ዝግጁ ይሁን” ዶክተር ይልቃል ከፋለ January 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሕዝቡ በከፋፋይ ሐሳቦች ሳይረበሽ የትህነግ የሽብር ቡድንን በጋራ ለመደምሰስ ራሱን ማዘጋጀት እንዳለበት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። Read More
ዜና በሕወሃት የተቀበሩ የአማራ እውነታዎችን የሚያጋልጥ መጽሐፍ ተዘጋጀ፡ January 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም ‹‹የወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት የታፈኑ እውነታዎች›› የተሰኘ መጽሐፍ በአማራ ክልል የሚገኙ በከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ፎረም አማካኝነት ተዘጋጅቷል፡፡ የዚህ መጽሐፍ ይዘት Read More
ዜና የቀድሞ የፓርላማ አባላት በመንግስት ከተሰጣቸው ቤት እንዲወጡ የተላለፈው ትዕዛዝ በፍርድ ቤት ታገደ January 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሃሚድ አወል ተሰናባች የፓርላማ አባላት እስከ ታህሳስ ወር መጨረሻ በመንግስት ከተሰጣቸው ቤት እንዲወጡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የተቀመጠው ቀነ ገደብ በፍርድ ቤት Read More