የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በትግራይ እና አፋር አዋሳኝ የተቀሰቀሰው ጦርነት እና መዘዙ January 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ እና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ በአዲስ መልክ ባገረሸው ጦርነት ከአፋር 5 ወረዳዎች 200 ሺህ ሰዎች ገደማ መፈናቀላቸውን ክልሉ ዐስታወቀ። የአፋር ክልል አደጋ Read More
ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ነፃ እና እራሱን የቻለ ሆኖ እንዲንቀሳቀስ ለማድረግ የተደራጀው ግብረ ሀይል ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ January 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የትምህርት ሚኒስቴር ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሥራ አመራር ቦርድ ጋር የግብረ ሃይሉን የሥራ ማስጀመሪያና ትውውቅ መድረክ አካሂደዋል፡፡ መንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተቋማዊ ነጻነት ተጎናፅፈው Read More
ዜና ሽብርተኛው ህወሃት ለሚያደርገው ትንኮሳ የመከላከያ ሰራዊትና የክልል ጸጥታ ሃይሎች እርምጃ የሚወስዱበት አቅጣጫ ተቀመጠ January 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሽብርተኛው የህወሃት ቡድን ለሚያደርገው ትንኮሳ የመከላከያ ሰራዊትና የክልል ጸጥታ ሃይሎች በጥናት ላይ ተመስርተው እርምጃ የሚወስዱበት አቅጣጫ ተቀመጠ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተመራው የፌደራል Read More
ዜና ብልጽግና ታሟል …ጄኔራል ባጫ ደበሌ እና ጄኔራል ሃሰን ኢብራሂም ከአዋጊ ወደ አምባሳደርነት January 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከ2ሳምንት በፊት ሙሉ የጄኔራልነት ማዕረግ የተሰጣቸውን ጄኔራል ባጫ ደበሌ እና ጄኔራል ሃሰን ኢብራሂም ከአዋጊ ወደ አምባሳደርነት እንዴው በምን መስፈርትና ሳይንስ ነው 360 ድግሪ የተከረበተው?? Read More
ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ውሳኔ January 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5/2014 ቀሪ የሚሆንበትን Read More
ዜና የዐቢይ አህመድ መንግስት ከትግራይ አሽባሪ ኃይሎች ጋር እንደሚደራደር መናገራቸው ተረጋገጠ January 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ አንድ የዳያስፖራ ቡድን ሊቀ መንበር፣ የቡድኑ አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባካሄዱት የግል ውይይት ከትግራይ ኃይሎች ጋር ተኩስ አቁምን የተመለከተ ድርድር ይካሄዳል ሲሉ ዐቢይ Read More
ዜና የዓለም ጤና ድርጅትን መርህ በመጣስ በሚንቀሳቀሱት የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ላይ ክስ ቀረበ January 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ ለኢትዮጵያ ጥብቅና በመቆም የሚንቀሳቀሰው “የተቆርቋሪ ኢትዮጵያዊያን” ማኅበር ለዓለም ጤና ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የድርጅቱን ዋና ዳይሬክትር ህገወጥ እንቅስቃሴ በተመለከተ ደብዳቤ ጽፏል። Read More
ዜና የግእዝ ቁጥሮች በአኀዝና በፊደል January 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ 0. – አልቦ 1. ፩ አሐዱ 2. ፪ ክልኤቱ 3. ፫ ሠለስቱ 4. ፬ አርባዕቱ 5. ፭ ሐምስቱ 6. ፮ ስድስቱ 7. ፯ ስብዓቱ Read More
ዜና በአፋር ክልል የሚገኙት መጋሌ እና አብአላ የተባሉ አካቢዎች በትግራይ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ገቡ January 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ DW ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። + በአፋር ክልል የሚገኙት መጋሌ እና አብአላ የተባሉ አካቢዎች በህወሓት ኃይሎች ቁጥጥር ሥር መግባታቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። የአፋር Read More
ዜና ለቸኮለ! ማክሰኞ ጥር 17/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች January 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር ካለፉት 3 ዓመታት ወዲህ አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም ከተሞች አስከፊ ደረጃ ላይ የደረሰውን ሕገወጥ የመሬት ወረራ ለማስቆም የሕዝብ ተወካዮች Read More
ዜና በአፋር ክልል የሚገኙት መጋሌ እና አብአላ የተባሉ አካቢዎች በትግራይ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር መግባታቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ January 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአፋር የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ጋአስ አሕመድ የአብአላ ከተማ ህወሓት በሚመራቸው ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር መግባቱን መረጃ እንደደረሳቸው ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የአፋር ብሔራዊ Read More
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ጥር 16/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች January 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የአማጺው ሕወሃት ታጣቂዌች ዛሬ በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን መጋሌ እና አብአላ ወረዳዎችን መልሰው በኃይል እንደተቆጣጠሩ እና በበራህሌ ወረዳ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ እንደሆነ Read More
ቪዲኦ·ኪነ ጥበብ·ዜና “ኸረ ጉንዳን በላኝ – ተስፋሁን ከበደ – ፍራሽ አዳሽ January 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ኸረ ጉንዳን በላኝ – ተስፋሁን ከበደ – ፍራሽ አዳሽ Read More
ዜና የኤርሚያስና የጃክ ማ ሽርክና አደገኝነትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማብራራት ልሞክር – ካሳ አንበሳው January 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰዋቹ ተሻርከናል የሚሉት አንድን ጫፋ ከሌላኛው ጫፍ የሚያገናኝ የበይነ-መረብ ኤሌክትሮኒክስ ገበያ (end to end e-commerce) ምስረታ ላይ ነው፣ ይህ ማለት ከአምራቹ (ከነጋዴው) ወለል አንስተው Read More