የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በዶ/ር ቴድሮስ ወገናዊ መሆን እና አለመሆን ዙሪያ የተነሳ ንግግር February 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዳይሬክተሩ ትግራይ ክልል ውስጥ ደርሰዋል ባሏቸው ጉዳዮች ላይ በተደጋጋሚ አስተያየት ሲሰጡ ታይተዋል። ጉዳዩን በቅርበት የሚከታታትሉ በአንድ በኩል የመንግሥትን ሐሳብ ከሚደግፉ፣ በሌላ ደግሞ “ዋና ዳይሬክተሩ Read More
ዜና በቄለም ወለጋ ዞን የጊዳሚ ወረዳ በአሸባሪው ሸኔ 87 ንጹሐን በጅምላ በአንድ ቦታ ተገድለው ተገኝተዋል ሲል የዞኑ አስተዳደር ገለጸ February 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግሥት በወሰደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በቄለም ወለጋ ዞን የጊዳሚ ወረዳ ከአሸባሪው ሸኔ ነፃ መውጣቱን በኦሮሚያ ክልል የቄለም ወለጋ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የቄለም ወለጋ ዞን አስተዳደር Read More
ዜና የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የእምነት አባቶች ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ቤተ-ክህነት በመነጠል የትግራይ ጠቅላይ ቤተ-ክህነት ለመመስረት መወሰናቸው ተነገረ February 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት ንብረት በሆነው በድምጺ ወያኔ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ የቀረቡት የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች በክልሉ ስላለው ነባራዊ ሁኔታ ውይይት ካካሄዱ በኋላ ከዋናው ጠቅላይ Read More
ዜና የተገንጣይነት የወያኔ ፕላን‼ February 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወቅቱ የዛሬ 26 አመት ገደማ ነው የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ሳይጀመር ማለት ነው የወቅቱ የወያኔ ባለስልጣናት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥለው መላው ኢትዮጵያን የመቆጣጠር የረጅም ጊዜ እስትራቴጂካዊ Read More
ዜና እውን የሚነግሩን ወይም የሚያስነብቡን መሬት ላይ ስላለው እውነታ ነው ወይስ …? – ጠገናው ጎሹ February 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጠገናው ጎሹ “ግድፈቶችን በውስጣዊ ሥርዓት በማረምና አንድነታችንን በመጠበቅ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት ኢዜማዊ ማህተማችን ማሳረፋችን እንቀጥላለን” የፓርቲው ብሄራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ (2/3/22) ። ይህንን መግለጫ እንደ Read More
ዜና ግርማዊ ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ዘኢትዮጵያ የአፍሪካ አባት (ተረፈ ወርቁ ደስታ February 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ‘‘Haile Selassie I of Ethiopia: Father of the O.A.U.’’ (የናይጄሪያው ሳንዴይ ኦብዘርቨር፤ ጁላይ 23፣ 1972) “… ኢትዮጵያዊ ታላቅ ሕዝብ ነው፡፡ ስለ አፍሪካ ነፃነት በጀግንነት Read More
ዜና የናዝሬት ከተማ መሥተዳድር የማፍረስ ዘመቻ ና የጉዳቱ ሰለባዎቹ ቅሬታ ! ! – ሲና ዘ ሙሴ February 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በመንገድ ዳር የተገነቡ ና ከመንገድ ዳር ከፕላን ውጪ የተገነቡ የንግድ ቤቶችን የማፍረስ ዘመቻ በአዳማ አንዳንድ ቀበሌዎች እየተካሄደ ነው ። የማፍረስ ዘመቻውንም እያከናወነ ያለው Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች አገር አውዳሚውና ከፋፋዩ የኢህአዴግ/ብልፅግና አገዛዝ ሀገሩንና ወገኑን ከጥፋት ከሚታደገው ፋኖ ላይ አይኑንም እጁንም ያንሳ! February 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ዓርብ፣ ጥር ፳፯፣ ፪ሺ ፲፬ ዓ.ም. (Feb. 4, 2022) ቅጽ ፱ ቁጥር ፬ እንደሚታወቀው ፋኖ የዐማራ ሕዝብ ባህላዊ እሴት ቢሆንም፣ ፋኖ Read More
ዜና ኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች ዝርዝር ይፋ ተደረገ February 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች ዝርዝር የሕዝብ አስተያየት እንዲሰጥባቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ይፋ አድርጓል፡፡ በተለያዩ አግባቦች በተጠቆሙት 42 የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዕጩ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ግድፈቶችን በውስጣዊ ሥርዓት በማረምና አንድነታችንን በመጠበቅ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት ኢዜማዊ ማህትማችንን ማሳረፋችንን እንቀጥላልን! February 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀገራችን ኢትዮጵያ እጅግ በተወሳሰቡ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፡፡ እኛም ዘመኑን የሚዋጅ፣ ወቅቱን ያገናዘበ፣ የሀገርን እና የህዝብን ጥቅም ያስቀደመ ሥራ መስራት ከምንጊዜውም Read More
ዜና ቤቴ ድረስ መጥተው አስፈራሩኝ – አስቴር በዳኔ ዘ-ኢትዮጵያ February 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤቴ ድረስ መጥተው አስፈራሩኝ። ለፖሊስ አሳውቄ አሁን ፖሊሶች ጥበቃ እያደረጉልኝ ነው። ሁኔታው እንዲህ ነው። ሰሞኑን በሰጠሁት ኢንተርቪው ሳቢያ ብዙ ነገር እየተባለ Read More
ዜና የኤርትራው የደህንነት ክንፍ ያወጣው መረጃ ነው ። እንዲህ ተተርጉሟል February 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ” ልጆቻችሁ አልተመለሱም ፤ ስለ ደህንነታቸውም አናውቅም” ትህነግ ከተጠያቂነት ለመዳን በምታደርገው እረፍት የለሽ ያልተቋረጠ ሩጫ፤ ዛሬ በይፋ የ300,000 (የሦስት መቶ ሺህ ) የትግሬ ወጣቶች Read More
ዜና በጉጉት ሲጠበቀው የነበረው የሻለቃ ዳዊት ወልደጊወርጊስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ February 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ማሳሰቢያ:: ይህ መፅሀፍ ከአስር ቀን በሁዋላ ከዚህ በታች ባሉት በተባበሩኝ ድርጅቶችና ግለ ሰቦች እድራሻ ለሽያጭ ለአንባቢዎች አቅርቤአለሁኝ;; የታተመው ደቡብ አፍሪካ ስለነበረ እትመቱ ካለቀ በሁዋላ Read More
ዜና ቻይናን አርሂቡ እንበላት – በስንታየሁ ግርማ February 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ በስንታየሁ ግርማ (sintayehugirma76@gmail.com) “ቡና የሰለጠነው ዓለም ተመራጭ መጠጥ ነው!” ቶማስ ጀፈርሰን – የአሜሪካ መስራችና ሶስተኛው ፕሬዚደንት በአንድ ወቅት የተናገሩት ቡና ኢትዮጵያ ለአለም ያስተዋወቀችው ምርጥ ስጦታ ነው፡፡ ቡና የኢትዮጵያ ብራንድ ነው፡፡ ከቡና የተሻለ ኢትዮጵያን የሚያስተዋውቅ ምርትና አገልግሎት ማግኘት Read More