የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ዘግይቶ ባገኘነው ዜና: ለቸኮለ! ሰኞ የካቲት 7/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች February 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በነገ በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የሚንስትሮች ምክር ቤት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማንሳት ባቀረበለት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንደሚወስን ታውቋል። ምክር ቤቱ Read More
ዜና ሀገራዊ ሰላምዊ ሰልፍ ጥሪ በ ዋሽንግተን ዲሲ and Brussels February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀገራዊ የሰላምዊ ሰልፍ ጥሪ በ ዋሽንግተን ዲሲ and Brussels Read More
ዜና ዕውቅና ለሚገባው የተሰጠ ተገቢ ዕውቅና— ለመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የባንክ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ተፈራ ደግፌ February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት በሚያስመርቀው ሰማይ ጠቀስ ሕንጻ እና የ80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ለ5 የላቀ አስተዋፅዖ ላደረጉ የቀድሞው የባንኩ አመራሮች የአክብሮትና የዕውቅና Read More
ዜና በሶማሌ ክልል አብዛኞቹ ዞኖች የተከሰተው አስከፊ ድርቅ – የቪዲዮ ዘገባ፦ መሳይ ተክሉ February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሶማሌ ክልል አብዛኞቹ ዞኖች የተከሰተው ድርቅ አርብቶ አደሩ እንደ ዓይኑ ብሌን የሚጠብቃቸው እና የሚሳሳላቸውን እንስሳቱን በመንጥቅ ህልውናን እየፈተነ ይገኛል። በክልሉ የተከሰተው ድርቅ ጉዳት Read More
ዜና በኢትዮጵያችን ላይ የተዘራው (እና ፍሬ የያዘው) ታላቁ ሴራ! – አሳፍ ሐይሉ February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህን የኢትዮጵያችንን አበሳ የሚያሳይ ካርታ ያገኘሁት የዓለም የትምህርትና ሳይንስ መርጃ ድርጅት (ዩኔስኮ) ካሳተመው «UNESCO – Africa under Domination» ከሚል መጽሐፍ ላይ ከተካተተ የምርምር ፅሑፍ Read More
ዜና የአቶ ፀጋ አራጌ ውሳኔ የሕዝብ መነጋገሪያ ሆነ -ያሬድ መኮነን February 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ አቶ ፀጋ አራጌ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሲሆኑ አቶ ደመቀ መኮንን በሚመራው ስብሰባ ላይ በአማራ ህዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ ጅምላ Read More
ዜና አፄ ምኒልክና ትሩፋቶቻቸው። – ከኘሮፌሰር ኀይሌ ላሬቦ February 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወደአንድ ወር ገደማ ይሆናል ጦማሬን ስመለከት፣ አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቬርርሲቲ የሕክምና ምሁር የሺዘጠኝ መቶ ስድሳዎቹን ተማሪዎችንና የደቀመዛሙርቶቻቸውን አቋምና ጽሑፎች በምስክርነት በመጥራት ስለአፄ ምኒልክ በሰጠው Read More
ዜና “ባልደራስ ያቀረበውን የጅምላ ፍጅት ሰነድ የተባበሩት መንግሥታት ለመመርመር ቃል ገባ! (ይድነቃቸው ከበደ) February 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) በጅምላ ስለተጨፈጨፉ፣ ዛሬም በወለጋ እና በምዕራብ ሸዋ በጅምላ ጨፍጫፊዎች ተከበው ስለሚገኙ አማሮች ለተባበሩት መንግሥታት፣ ዛሬ፣ አርብ፣ የካቲት 4 ቀን Read More
ዜና ‹‹አገራዊ ምክክሩ ታሪክ ላይ ብቻ መንጠልጠል የለበትም›› ባህሩ ዘውዴ (ኤመሬተስ ፕሮፌሰር)፣ የታሪክ ተመራማሪ February 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሪፖርተር የኢትዮጵያንና የአፍሪካን ዘመናዊ ታሪክ በጥልቀት በመመራመር በርካታ ጥናታዊ ጽሑፎችንና መጻሕፍትን ለአንባቢያን በማበርከት ባህሩ ዘውዴ (ኤመሬተስ ፕሮፌሰር) ተጠቃሽ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያን ታሪክ ጠንቅቀው ያውቃሉ የሚባልላቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ተመራማሪው ባህሩ (ኤመሬተስ ፕሮፌሰር)፣ የዩኒቨርሲቲውን የታሪክ ትምህርት ክፍል በበላይነት በመምራት አገልግለዋል፡፡ በአገር Read More
ዜና ለቸኮለ! ዓርብ የካቲት 4/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች February 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1፤ ፌደራል መንግሥቱ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተጠሪነትን ወደ ከተማዋ አስተዳደር ሊያዛውር እንደሆነ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል። የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን ተጠሪነቱን ለመረከብ ጥናቶችን አጠናቆ ለመንግሥት Read More
ዜና “የፈተና መሰረቅ ከግለሰብ ይልቅ ተቋማዊ እየሆነ መጥቷል“:-ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ February 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፈተና መሰረቅ ከግለሰብ ይልቅ ተቋማዊ እየሆነ መምጣቱ እና በአጠቃላይ የደረሰብን የሞራል ክስረት ከፍተኛ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ፡፡ ሚንስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር Read More
ዜና መራሹ ኦነግ አማራወችን በወለጋ እርደዋል February 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህን እምለጥፍልህ ከንፈር እንድትመጥ አይደለም ወለጋ ውስጥ ያሉ አማራወች ብእዴን እንደማያዥ እንዳስያዛቸው እንድታውቅ እንጂ ከወለገ ምድር በህይወት ብትወጣ እንካን ሽመልስ አብዲሳ ከነተጫንክብት መኪና ያስደመስስሀል Read More
ዜና ድህነትን በማስወገድ ሰበብ ድኃን (ብዙኃን ህዝብን) ማሳደድ ወይም ማጥፋት አስከ የት ? February 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢህዴግ ቅርስ እና ዉርስ (ሌጋሲ) ገጠርን ማዕከል ያደረገ ልማት በሚል ከተሞችን በዘመቻ መልክ ከገጠር ወደ ከተማ በማስፈር እንዲሁም ነባር ነዋሪዉን በልማት ሽፋን ማሳደድ ድህነት Read More
ዜና የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንትና የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ኦባሳንጆ በኮምቦልቻ የጅምላ መቃብር ቦታን ጎበኙ February 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንትና የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ኦባሳንጆ በኮምቦልቻ የጅምላ መቃብር ቦታንና በሽብር ቡድኑ የወደሙ ተቋማትን ጎበኙ የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት Read More