የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዝቋላ ወረዳ የሚገኙ ህጻናት ዳቦ ለማግኘት ወደ ሰማይ ይማጸናሉ March 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጲያውያን ትኩረታቸውን ወደ ዋግ ምድር ያድርጉ መንግስትና የረድኤት ተቋማት በሚቻለው ሁሉ ፍጥነት ችግሩ ተባብሶ ሳይቀጥል ርብርብ ሊያደርጉ ይገባል ቀጣዩ ዘገባ የዋግ ኮሚኒኬሽን ነው በዝቋላ Read More
ዜና የኢዜማ መሪዎች የብልጽግና መንግስትን አካሄድ በመቃወም ለውጡ ተቀልብሷል ሲሉ ተቃውሟቸውን ገልጸዋል March 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢዜማ መሪዎች የብልጽግና መንግስትን አካሄድ በመቃወም ለውጡ ተቀልብሷል ሲሉ ተቃውሟቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ የአዲስ አበባ ዞን ማስተባበሪያ ምክር ቤት ያዘጋጀው የውይይት Read More
ዜና “ብልጽግና ልክ ጠረጴዛ ላይ ያለን ብርጭቆ ለመስበር እየተንደረደረ እንዳለ ህጻን ነው” አንዷለም አራጌ March 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ “… አንድም ቀን የለውጥ ሃይል የምንለው ቡድን ራሱ አገር በማፍረስ ውስጥ ይሳተፋል ብየ አስቤ አላውቅም ነበር።… አሁን ላይ ብልጽግና ልክ ጠረጴዛ ላይ ያለን ብርጭቆ Read More
ዜና ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፊልድ ማርሻል March 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከላይ እንደሚታየው “The London Gazette” Friday,5th February 1965 የእንግሊዝ ጋዜጣ ዕትም ላይ እንደሰፈረው መረጃ የእንግሊዝ ንግስት ለግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የተሰጣቸውን የፊልድ ማርሻልነት ማዕረግ ማፅደቃቸውን Read More
ዜና የተማሪዎች ውጤት መቀነስ እኛን ስለሚመለከት ችግሩ እስኪፈታ ቢሮው የማጣራት ሥራ እንዲከናወን እስከመጨረሻው ይቀጥላል March 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዶክተር ማተቤ ታፈረ በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ የአማራ ክልል ተማሪዎች ያስመዘገቡት ውጤት ዝቅተኛ ነው፡፡ ይህም የአማራ ክልል መንግሥትን እንዳስደነገጠው ነው Read More
ዜና Live 5 years ago የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች በቆቦ March 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በሰሜን ወሎዋ ቆቦ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ የተጠለሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች በምግብና በመሰረታዊ ድጋፍ አቅርቦት መቸገራቸውን ገለጹ። በመቶዎች የሚቆጠሩት ተፈናቃዮች በትግራይ ክልል ባለው Read More
ዜና ዶክመንተሪ ፊልም 18 አመት በሳውዲ የፈሩት ሀብት በአንዴ አመድ ሆነ – በሰላም ለሀገራችን የልማት ማሕበር የተዘጋጀ March 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዶክመንተሪ ፊልም 18 አመት በሳውዲ የፈሩት ሀብት በአንዴ አመድ ሆነ // በሰላም ለሀገራችን የልማት ማሕበር የተዘጋጀ Read More
ዜና የትምህርት ሚኒስትሩ እና ፓርላማ – የፋኖወች መልእክት – የአብኑ ደሞዝ ካሴ መልእክት – ኦነግ ሸኔ ያፈናቸውን 80 ሰወች የሚያስለቅቅልን መንግስት አጣን March 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/FSc5rq_7HzY የትምህርት ሚኒስትሩ እና ፓርላማ – የፋኖወች መልእክት – የአብኑ ደሞዝ ካሴ መልእክት – ኦነግ ሸኔ ያፈናቸውን 80 ሰወች የሚያስለቅቅልን መንግስት አጣን Read More
ዜና በመተሐራ ከተማ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 10 ሰዎች መገደላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ March 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዳግማዊት ዩሴፍ እና ኤደን ገብረእግዚአብሄር በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ በመተሐራ ከተማ አልጌ ቀበሌ ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ኃይሎች ትላንት መጋቢት 8 ምሽት በተፈጸመ ጥቃት Read More
ዜና የትምህርት ሚኒስቴር ከ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ውጤት እና ከዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል March 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ፒ ኤች ዲ) ከ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ጋር ተያይዞ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሚኒስትር ዴኤታው የ12ኛ Read More
ዜና በኢትዮጵያ…ከ3ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 65 በመቶው ማንበብ አይችሉም፤ March 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ካሉ የ3ኛ ክፍል ተማሪዎች 65 በመቶ ማንበብ እንደማይችሉ፤ የሚያስተምሩትን ትምህርት ከተፈተኑ መምህራን 85 በመቶ የሚሆኑት ብቁ አለመሆናቸው ተገለጸ። ለትምህርት ስርዓቱ ውድቀትና ማነቆ ናቸው Read More
ዜና በወቅታዊ የአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ – (ኢዜማ) March 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሰላም ሁላችንም ዘብ የምንቆምለት እና የምንታገልለት ዋና ጉዳያችን ነው፡፡ በምንም አይነት መንገድ የከተማችንን ሰላም እና ፀጥታ የሚያውኩ እና ለህግ Read More
ዜና የአዲስ አበባ ፖሊሶች በብዛት ከኦሮሚያ ክልል ሊመለመሉ ነው! March 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ተወላጆች ፖሊስ ለመሆን ፍላጎት የላቸውም የሚባለው ሐሰት ነው! የአዲስ አበባ መስተዳድር የከተማዋን የፖሊስ ቁጥር ወደ 50,000/ሃምሳ ሺህ/ ለማሳደግ በያዘው እቅድ መሠረት፣ አብዛኛውን Read More
ዜና በፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለተሾሙ አምባሳደሮች የቦታ ምደባ ዝርዝርን ይፋ ሆነ March 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ eshiየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ በቅርቡ በፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለተሾሙ አምባሳደሮች የተመደቡባቸው አገራትን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መገለጫቸው Read More