የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ዶ/ር ራሄል ባፌ እውነቱን አፈረጡት! March 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብልፅግና ወያኔ የጎደለው ኢህአዴግ ነው:: አቤል ወንድሙን ወያኔን ገሎ ወያኔን መሆን ያማረው ቃኤል ነው:: ብልፅግና ኦነግና ኢህአዴግ ወያኔ ስልቻና ቀልቀሎ መሆናቸውን ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ Read More
ዜና ደብረማርቆስ የተለኮሰው የተማሪዎች ተቃውሞ መንግስት ተብዬውን ብርክ አስይዞታል፤ይህ ተቃውሞ ወደ ስር ነቀል ትግል ይቀየራል…። March 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ደብረማርቆስ የተለኮሰው የተማሪዎች ተቃውሞ መንግስት ተብዬውን ብርክ አስይዞታል፤ይህ ተቃውሞ ወደ ስር ነቀል ትግል ይቀየራል…። Read More
ዜና በኮንሶ የወረዳ ሃላፊን ጨምሮ 9 ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ ፡፡ March 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ጽህፈት ቤት ሃላፊን ጨምሮ 9 ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ ፡፡ የሟች ቤተሰቦችና የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት ሰዎቹ ባለፈው Read More
ዜና በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ቁጥራቸው በወል ያልታወቀ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ March 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም ጀምሮ በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት እና ግጭት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ከጥቃቱ የተረፉ ነዋሪዎች እና የዞኑ Read More
ዜና የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከሚሰጥ የአበል ክፍያ ጋር በተያያዘ ያላቸውን ቅሬታ ገለፁ March 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ረቡዕ በሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ። ቅሬታ አቅራቢዎቹ የሆስፒታሉ ሰራተኞች፤ ለሁለት ዓመታት ያህል የኮሮና ቫይረስን በመከላከል እና በመቆጣጠር ረገድ ላበረከቱት አስተዋጽኦ በ2012 ዓ.ም ሊከፈላቸው ከሚገባው Read More
ዜና የራያ የወሰንና የማንነት ጥያቄ በሕገ መንግሥቱ መሠረት እንደሚመለስ የፌዴሬሽን ም/ቤት ገለጸ March 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ የራያ የወሰንና የማንነት ጥያቄ በሕገ መንግሥቱ መሠረት እንደሚመለስ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የራያ ሕዝብ ተወካዮች Read More
ዜና በድጋሜ መሰማት ያለበት: የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ March 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ በድጋሜ መሰማት ያለበት: የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ Mai Kadra Massacre – A special report by Jeff Pearce Read More
ዜና ያዘቀዘቀችው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምበር በአበበ አካሉ ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ March 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/0AgfmmtcVjA ያዘቀዘቀችው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምበር በአበበ አካሉ ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ 03 28 2022 Read More
ዜና ‘ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎቹን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ March 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የሚሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። በአሜሪካ መንግስት መቀመጫ ‘ካፒቶል ሂል’ ፊት ለፊት Read More
ዜና ሙሲባው አብይና የመጅሊሱ ችግር – ቢቢኤን March 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ በ ህወሃት መዳፍ ስር የነበረው መጅሊስ ህዝባዊ እንዲሆንና የመንግስት ጣልቃ ገብነት እንዲያበቃ የተቻለንን ሁሉ አድርገናል። ያኔ በዘመነ ህወሃት ከመንግስት ጋር በመተባበር ሙስሊሙን ሲያስመቱ የነበሩ Read More
ዜና ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ዐማራ ጨቋኝ ነው አለች (ዘ-መቀጣዋ) March 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሚገርመው ዳግማዊት ሞገስ የብልጥግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ መህኗ ነው። በሰሞኑ ቃለመጠይቋ ቃል በቃል ከዚህ በታች የተቀመጠው ተናግራለች። “በኢትዮጵያ ከተማሪዎች አብዮት ጀምሮ ሦስት ያልተመለሱ ጥያቄዎች Read More
ዜና የአማራ ተማሪዎችን የ12ኛ ክፍል ውጤት መበላሸት ተከትሎ ባህር ዳር ተቃውሞ ሰልፍ March 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ መስከረም አበራ የአማራ ተማሪዎችን የ12ኛ ክፍል ውጤት መበላሸት ተከትሎ ተማሪዎቹ ፍትህ የሚያገኙበትን መንገድ በማፈላለግ የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) ግንባር ቀደም ሚና ሲጫወት ሰንብቷል። ከነዚህ Read More
ዜና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ኘሮፌሰር መረራ ጉዲና የድርጅቱ ሊቀመንበርነት አድርጎ በድጋሚ መረጠ March 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ እስከ ምሽት 2 ሰአት ድረስ ሲካሄድ በቆየው የኦፌኮ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕ/ር መረራ ጉዲና የኦፌኮ ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ የተመረጡ ሲሆን ኦቦ በቀለ ገርባ ደግሞ Read More