የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና “በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ችግር መሰረት በማድረግ ከሃይማኖት አስተምህሮ በተቃረነ መንገድ ጥላቻን የሚያስፋፉ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል” – የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ April 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ችግር መሰረት በማድረግ ከሃይማኖት አስተምህሮ በተቃረነ መንገድ ጥላቻን የሚያስፋፉ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት Read More
ዜና ትሕነግ ከአፋር ክልል ሙሉ በሙሉ አለመውጣቱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ April 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ትሕነግ በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ከወረራቸው የአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወጥቻለሁ በማለት ከሰሞኑ ከእውነት የራቀ መረጃ እያሰራጨ ነው ሲል የክልሉ Read More
ዜና በጎንደሩ የፀጥታ መደፍረስ የተሳተፉ አጥፊዎችን መንግስት አጣርቶ እርምጃ እንዲወስድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠየቀ April 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር በተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ ላይ እጃቸው ያለበትን አጥፊዎች መንግስት አጣርቶ እርምጃ እንዲወስድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠየቀ። ጉዳዩን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ተቀዳሚ Read More
ዜና በጎንደሩ ግጭት የበርካታ ሰው ህይወት ጠፋ April 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትናንት በጎንደር ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት በሰዎች ህይወት፣ አካል ጉዳትና ንብረት ውድመት ምክንያት የሆኑ አካላት ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ እንደሚወስድ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ፡፡ በግጭቱ Read More
ዜና በምዕራብ ሸዋ ዞን የዳኖ ወረዳ ነዋሪዎች የአሸባሪው ሸኔን የጥፋት ድርጊት ተቃወሙ April 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ ሸዋ ዞን የዳኖ ወረዳ ነዋሪዎች የአሸባሪው ሸኔን የጥፋት ድርጊት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል። የሸኔ ቡድን በወረዳው የሕዝቡን ንብረት በመዝረፍ እና የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት Read More
ዜና አዎ! የዛሬው ወለጋ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ከመውረሩ በፊት የጥንት ስሙ ቢዛሞ ይባል ነበር! – አቻምየለህ ታምሩ April 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ በሰጠሁት አንድ ቃለ ምልልስ ላይ «ወለጋ ከኦሮሞ ወረራ በፊት የጥንት ስሙ ቢዛሞ ይባል ነበር» በማለት የተናገርሁትን አንድ ወዳጄ «ይህ የደብተራ ታሪክ ነው፤ ማስረጃ Read More
ዜና ጎንደር ከተማ ላይ በግፍ የተገደሉት ወንድሞች ቁጥር ሶስት ደርሷል April 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአሁኑ ሰዓት መስጅዶች እየተደበደቡ ነው፤ የመኖሪያ ቤቶች በጠራራ ፀሃይ እየተዘረፋና የሙስሊሞች ንብረት እየወደመ እንደሆነ ከነዋሪዎቹ ሰምተናል። የክልሉ ለመንግስ አስቸኳይ ምላሽ ካልሰጠ ወይም የፌደራል መንግስት Read More
ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ ቡሌደንቢ ቀበሌ ሰዎች በበሬ ፈንታ ቀንበር ሞፈር ላይ አስረው በመጎተት ሲያርሱ – DW April 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሃልካኖ ዱባ ነዋሪነታቸውን በደቡብ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ ቡሌደንቢ ቀበሌ ነው፡፡ ሰሞኑን በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መነጋገሪያ የነበረውና ሰዎች በበሬ ፈንታ ቀንበር Read More
ዜና ‹‹በትምህርት ሥርዓት ላይ መቀለድ በትውልድ ላይ መቀለድ ነው የሚል ስምምነት ያሰፈነ መፍትሔ ያስፈልገናል›› ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) April 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዮናስ አማረ በፖለቲካው መስክ ባተረፉት ስምና ዝና ቢታወቁም እሳቸው ግን በአገር ቤትም በውጭም ለረዥም ጊዜ የሠሩበትን የመምህርነት ሙያ ከሁሉም እንደሚያስበልጡ ይናገራሉ፡፡ በኢኮኖሚክስ ሙያ እስከ Read More
ዜና እስክንድር ነጋ በሰላም ሰሜን አሜሪካ ገቡ April 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ፕሬዚደንት እስክንድር ነጋ ለቤተሰብ ጥየቃ ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 16 ቀን 2014 ዓ.ም በዕለተ ትንሳኤ ሰሜን አሜሪካ በሰላም ገብተዋል። ፕሬዚደንቱ Read More
ዜና በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ April 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የደረሰችው በየዘመናቱ የገጠሟትን ፈተናዎች በድል Read More
ዜና ‹‹ሀገር እንዲኖራቸዉ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዉን ከአማራ ህዝብ ጋር ይሰለፉ ዘንድ የትግል አካሄዳችንን እንፈትሽ!››፡ April 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ህዝብ በተናጠልም ይሁን በቡድን ያሳለፋቸዉን የትግል ሂደቶች መልሶ መገምገም ይኖርበታል ከዚህ አንፃር የማታገያ አደረጃጀቶቻችን (ድርጅቶች) ለህዝባችን የፈጠሩለትን ተስፋ እና ስጋት፣ የትግሉን ደካማ እና Read More
ዜና ከሩሲያ ጎን ሆነው በዩክሬኑ ጦርነት ለመሣተፍ ዛሬ በሩሲያ ኤምባሲ የተሰለፉ ወጣቶች April 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ እያደሩ ማነስ በምስሉ ላይ የሚታዩት ኢትዮጵያውያን በሩስያ ኤምባሲ ደጅ የተሰለፉት ለሩስያ ለመዋጋት /ለመመዝገብ/ ነው እየተባለ ነው! ሩስያ በበኩሏ (ኤምባሲው ለአል አይን እንደገለጸው) ‘እኔ ወታደር Read More
ዜና በጦርነትና ግጭት ውስጥ ሆነው የተፈተኑና የማለፊያ ነጥብ ያላመጡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ2014 ዓ.ም መደበኛ ተፈታኞች ጋር እንዲፈተኑ ውሳኔ ተላለፈ April 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትምህርት ሚኒስቴር ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ጋር ተከታታይ ውይይት በማድረግ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በመግለጫው የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና እርማት በተመለከተ ያጋጠመ ችግር Read More