Browse Category

ዜና - Page 375

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ወረፋ እስከመቼ?

(ethiopianreporter) ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ ለስኳርና ዘይት ሸመታ በሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበሩ ሱቅ አካባቢ ወንድ ልጃቸውን ያሰለፉት ፈልገው ሳይሆን ለልጆቻቸው ብለው እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ‹‹ስኳሩ ቢቀር ዘይት መግዛት ግድ ነው፡፡ እኔ ተሰልፌ መግዛት
May 25, 2011

ኢትዮጵያና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላሯ – በእስክንድር ነጋ

ክፍል አንድ ትላንት፣እሁድ፣ ግንቦት 14′2ዐዐ3 ዓ.ም፣ የእናቴን አርባ አወጣኹ፡፡ ውስጤ የፈጠረውን ስሜት ልገልፀው አልችልም፡፡ ደስታ አይደለም፡፡በውስጤ ያለው ባዶነት ደስታን ውጦ የሚያስቀር ጨለማ ጉድጓድ ነው፡፡ እርካታ ብለው የተሻለ ይመስለኛል፡፡ የእናቴ ነፍስ ከእንግዲህ የፍርድ
May 25, 2011

Bollywood charms Ethiopia

Bollywood fever is sweeping Africa’s political capital, with a week-long festival of 14 films, including blockbusters like Sholay and 3 Idiots, enthralling cinegoers. The films are being screened at The National Theatre
May 25, 2011

የታማኝ በየነ ንግግር በሎሳንጀለስ (አዲስ ቪዲዮ)

ታማኝ በየነ በሎሳንጀለስ ከተማ ሰሞኑን ያደረገው ንግግርን ይመልከቱ። “ወያኔን ልቅ ያጣ ስር ዓት መቃወም ለምንድን ነው የትግራይን ሕዝብ እንደማጥፋት የሚቆጠረው? …ለምንድን ነው ሰዎች ግፍ የሚገደሉት ሲባል ትግራይን ስለማትወድ ነው የሚባለው ለምንድን ነው?
May 22, 2011

የኦሮሚያ የመሬት አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ታሰሩ

(ሪፖርተር) የኦሮሚያ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ የክልሉ የመሬት አስተዳደርና የአካባቢ ጥበቃ ቢሮ ምክትል ኃላፊን አቶ መሐመድ ኢብራሂም ሙሳን ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ሥር አዋለ፡፡ የኮሚሽኑ አንድ የሥራ ኃላፊ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ኃላፊው በቁጥጥር
May 22, 2011

የAንድነት ሃይሎች ስብሰባ በቶሮንቶ (ካናዳ)

በIሕAፓ (ዴ) የቶሮንቶና Aካባቢው የድጋፍ ኮሚቴ Aባላት Aዘጋጅነትና በAንድነት ሃይሎች፤ በሲቪክ ማሕበራትና ታዋቂ ግለሰቦች ትብብርና ግምባር-ቀደምነት ወደፊት ሊመሠረት የታሰበውን ህብረት Eውን ለማድረግ ጥረት ሲያደርጉ በቆዩትና Aሁን Eያደረጉ ባሉት Aሰባሳቢ የሲቪክ ማሕበራት፤ የፖለቲካ
May 20, 2011

በድል ማግስት ሽንፈት እንዳይኾን

(አበበች በላቸው) መቸም በቱንዝያ እና በግብጽ የተነሳው ሕዝባዊ አብዮት የሁለቱን አገሮች አምባገነን ገዥዎች ከገለበጠ ወዲህ ጭቆናና እና ድህነት በሰፈነበት አገር ሁሉ ስለሕዝባዊ ዐመፅ አስፈላጊነት እና ተገቢነት ብዙ ተጽፏል። ከእነዚህ አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ
May 20, 2011

የታክሲዎች ስራ ማቆም እንድምታ – በእስክንድር ነጋ

አስኮ፣ ላፍቶ፣ ለቡ፣ አያት ፣ ሲ.ኤም.ሲ፣ ዓለም ባንክ፣ ቀራንዮ፣ ኮተቤ፣ ቃሊቲ… የማለዳ ታክሲ ለወትሮውም መከራ ነው። ግፊያው የድብድብ ያህል ነው። ትላንት ሰኖ ግምቦት 8/2003 ግን ፣ ተጋፍቶ የሚገባበት ታክሲ የጠፋው ገና ከጠዋቱ
May 19, 2011
1 373 374 375 376 377 380
Go toTop