Browse Category

ዜና - Page 374

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ከአቶ ገብሩ አስራት ጋር አጭር ቆይታ

አንዳንዴ ስምን መላዕክ ያወጣዋል ይባላል፡፡ ገብሩ ማለት ገበረ፣ ገብረ የሚለው የግዕዝ ቃል ርቢት ነው፡፡ ትርጉሙ ደግሞ አገልጋይ ማለት ነው፡፡ ገብሩ የማን አገልጋይ እንደሆነ ደግሞ ዓለም የሚያውቀው እውነታ ነው፡፡ ገብረ ኢትዮጵያ ነው፡፡ ገብሩ
June 9, 2011

የሰውነት መቆጣት (አለርጂ)

አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ውሃ መቋጠርን ሊያጠቃልል ይችላል። እነዚህ የሰውነት መቆጣቶች ሊያነሳሱ
June 6, 2011

በአሰንዳቦ ቤተክርስቲያን ቃጠሎ ከ100 በላይ ሙስሊሞች የእስር ቅጣት ተወሰነባቸዉ

(ቢላል)፦ በቅርቡ በአሰንዳቦ ከተማ አከባቢ በቀርሳ፣በኦሞናዳ፣ በጥሮ አፈታ ወረዳዎች የጴንጤ ቤተክርስቲያኖች ተቃጠለ በተባለበ ሁኔታ ከ100 በላይ ሙስሊሞች ላይ የፍርድ ዉሳኔ ተሰጠ፡፡ ሰሞኑን በተለያዩ ቀናት በሰጠዉ በዚህ የፍርድ ዉሳኔ መሰረት አብዛኛዎቹ ከአራት ዓመት
June 5, 2011

ኮሜዲያን መስከረም በቀለ ከኤርፖርት በጸጥታ ኃይሎች ታፈነ

አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ) ላለፉት 20 ዓመታት መኖሪያውን በሰሜን አሜሪካ አድርጎ የቆየውና በተለያዩ የኮሜዲ ስራዎቹ የሚታወቀው ኮሜዲያን መስከረም በቀለ ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አገሩ ሲገባ ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ተይዞ
June 3, 2011

Cellphones a 'possible' carcinogen — like coffee

(yahoo) A respected international panel of scientists says cellphones are possible cancer-causing agents, putting them in the same category as the pesticide DDT, gasoline engine exhaust and coffee. The classification was issued
June 1, 2011

ሞት የተፈረደባቸው 23 የደርግ ባለሥልጣናት የሞት ፍርዱ ተነሣላቸው

(Reporter) ሰበር ዜና:በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው የነበሩ 23 ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት የሞት ፍርዱ እንደተነሣላቸው ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2003 ዓ.ም. ከረፋዱ አምስት ሰዓት ላይ በብሔራዊ ቤተ
June 1, 2011

Is Tigray the problem ?

By Tadeos Anteneh As the ruling coalition in Ethiopia prepares to mark 20 years at the helm of politics in the country, its critics and opponents have united in a renewed last-ditch
May 29, 2011

May 28 and the Message to Meles Zenawi

By Eskinder Nega Yes. The impossible has happened and come tomorrow 7300 days — twenty years — will come to pass since the astonishing accession of EPRDF to the helm of a
May 29, 2011

በየመን 4 ኢትዮጵያዊያን ሞቱ

ከግሩም ተ/ሃይማኖት ነገሩ እየተካረረ መግባባት ጠፍቶ ጦርነት በተቀሰቀሰባት የመን 4 ኢትዮጵያዊያን ሰለባ ሆኑ::ሰነዓ ከተማ ውስጥ አሳባ የሚባለው አካባቢ ከሼህ ሳዲቅ ጋር ሲደረግ የነበረው ውጊያ ዛሬ ጋብ ብሎ ቢውልም ክሰነዓ ውጭ ያለው ሁኔታ
May 29, 2011
1 372 373 374 375 376 380
Go toTop