Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 232

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ከግብጾች እንማር – ግርማ ካሳ

Muziky68@yahoo.com ግንቦት 28 ቀን 2005 ዓ.ም ከካይሮ የጦርነትን ከበሮ እየሰማን ነዉ። ዩኒስ ማዮኡን የተባሉ ወግ አጥባቂዉ የእስላማዊ ፓርቲ መሪ፣ በኢትዮጵያ ያሉ ተቃዋሚና የታጠቁ ሃይሎችን ግብጽ መርዳት አለባት። አለበለዚያ የአባይ ግድብን በእኛዉ

ምርጫ፦ ህወሃት ወይስ ግብጽ?

በያሬድ አይቼህ – ጁን 5፥2013 አቶ መለስ ዜናዊ የአባይ ግድብን ለመገንባት መስተዳደራቸው መቼ እንደወሰነ ሲጠየቁ ውሳኔው ከ2002 ዓ.ም. በኋላ እንደሆነ ተናግረው ነበር። አቶ መለስ በአንጎላቸው ውስጥ የነቀርሳ ዕጢ እንዳለባቸው ያወቁት ከ2002 ዓ.ም.

“ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመችም” ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

ከሰሞኑ መነጋገሪያ እየሆነ የመጣው የግብጽና የኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ እየተሰጣጡ ባለው እሰጥ አገባ ዙሪያ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በፌስቡክ ገጻቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፦ “ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመችም፤ የተራበ ሕዝብ በጠገቡ

አዲስ ጉዳይ መጽሔት፡ ማኅበራዊ ሚዲያ ፕሬሱን እየተካ ይሆን?

(ይህ ጽሁፍ በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን) የለውጥ ድምፆች ማኅበራዊ ሚዲያ ፕሬሱን እየተካ ይሆን? “ስለሰው ልጅ ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ ጥቅም ሳስብ ወደአዕምሮዬ የሚመጣው የተወጠረ

ዶክተር በያን አሶባ ለዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳ ግልጽ ደብዳቤ የላኩት መልስ (የአማርኛ ትርጉም)

ትርጉም – ይነጋል በላቸው ዶር. በያን አሶባ ውድ ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሣ /ቶለሣ በስሜ አድራሻ የላኩት ግልጽ ደብዳቤ በበርካታ ድረ ገፆች በወጣበት ወቀት እኔ ጉዞ ላይ ነበርኩ፡፡ በዚያም ምክንያት ወዲያውኑ መልስ መስጠት በምችልበት

ለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2005 በጽሑፎቹ ላይ የቀረቡት አስተያየቶች በመሠረቱ ሁለት ዓይነት ናቸው፤ አንዳንዶቹ እንደምክር ያለ ነገር፣ አንዳንዶቹ ጽሑፎቹን መውደዳቸውን ወይም አለመውደዳቸውን በመግለጽ ጽፈዋል፤ በነዚህ ላይ ምንም አስተያየት የለኝም፤ መውደድም ሆነ

የጎሕ መንፈስ (በየነ ሞገስ)

የጎሕ መንፈስ (በየነ ሞገስ) የዕለቱ ውሎዬ አድካሚ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ ጉዳይ ለመከታተል በየመስሪያ ቤቱ መሄድ፤ የማኅበራዊ ግዴታዎችን መወጣት፤ እንዲሁም ለማተሚያ ቤት የሰጠሁትን ኅትመት የመጨረሻ ይዘቱን ተመልክቶ ማረምን የሚያካትት ነበር፡፡ ይህ ሁሉ ተዳምሮ

የሙስና ክተት፤‎ ‎ከታምራት ላይኔ እስከ መላኩ ፈንታ

ከአበባየሁ ገበየሁ ብዙዎቹ ቱባ የመንግስት ባለስልጣናት ሙሰኞች መሆናቸው ይታወቃል ፡፡ ይቅርታ በፍርድ ቤት ቋንቋ ‹‹ ተጠርጣሪ ›› ፣ በሰልጣኝነት ቋንቋ ‹‹ ዕጩ ›› ለማለት ስነ ምግባሩ ያስገድደናል ፡፡ አማርኛው ይገጣጠም ከተባለ ተጠርጣሪ

ወርሃ ግንቦት ሲታወስ! – (ኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር የበተነው ጽሑፍ)

ከ1990 ዓ.ም ወዲህ ወርሃ ግንቦትን በተለይ ደግሞ ግንቦት 23 ደስታና ሀዘን በተቀላቀለው ስሜት ነው የምናስታውሰው። ሀዘን የሚሆንብን ሻዕቢያ እንደሚወረን እየታወቀ የኢትዮዽያ መንግሥት ምንም ዓይንት ዝግጅት ሳያደርግ በመወረራችን ዳር ድንበራችንን ለማስከበር ከፍተኛ የሆነ

የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ከድጡ ወደ ማጡ

ዘመነ ካሳ (ከጀርመን) በዚህ በትልቁ የአውሮፓ ክፍል የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ለረጅም ዘመናት አገልግሎት የሰጠች እንደመሆንዋ መጠን በሙያ የበሰሉ አገልግሎታቸው የተመሰገኑ አባቶች አገልግሎት የሰጡበት መሆኑ ታሪክ የሚያስታውሳቸው ነው:: ከነዚህም

ፍፁም ሰላማዊ! (ይቺን ነው መኮረጅ!) – ከአቤ ቶኪቻው

ከአቤ ቶኪቻው ቀጥሎ ስለ ሰላማዊ ሰልፉ ጥቂት ልናወጋ ነው፡፡ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በትግርኛ እና በጥቅሉ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ስለ ሰላማዊ ትግል ስናወራ ስለ ሙስሊም ኢትዮጵያውን በማውራት ብንጀምር የወጋችንን ደረጃ ከፍ ደርገዋል ሞገስም ይሰጠዋል እና

እኛ ያልነው ለፉገራ… ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

በሰሞኑ ቀልድ ልጀምር። የአፍሪካ ህብረት ድርጅት 50ኛ አመቱን በያዝነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲያከብር በነበረው የሻምፓኝ ስነ-ስርዓት ላይ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ብቻ ከመሪዎቹ ተነጥለው ያለ ብርጭቆ ቆመዋል። ለፕሮቶኮል እንዲመሳሰሉ ቢጠየቁ አሻፈረኝ አሉ። የህብረቱ
1 230 231 232 233 234 249
Go toTop