አብሮ ያደገ በሽታ ካልገደለ አይለቅም!! ጌታቸው ከሰ/አሜሪካ አብሮ አደግ በሽታ ዛሬ ባለንበት በ21ኛው ሴንቸሪ በሕክምና የማይወገድበት ምክንያት ሊኖር አይችልም። ዳሩ ምን ይባላል መሰላችሁ አበው « በሽታውን የሸሸገ መድኃኒት አይገኝለትም » ይላሉ ። አቶ ስብሃትም ሊድን የሚችለውን በሽታ ሸሽጎ October 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስንቱን አጣን! (ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም) እንደኢትዮጵያ ባለ ኋላቀር አገር አገር ውስጥ መሠልጠን ብዙ ችግር አለበት፤ እኔ ራሴ በኮምፒዩተር መጻፍ ከጀመርሁ ሠላሳ ዓመት ሊሆነኝ ነው፤ ታዲያ መብራት ጠፋና የምሠራው ባጣ የቆዩ ወረቀቶችን ሳገላብጥ አንድ እአአ በዲሴምበር 26 1965 October 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በ1ኪሎ ቁርጥ ሥጋ እና በ12 ድራፍት ብርጭቆ – እውነትና ከሕደት………(ከ ይድነቃቸው ከበደ) (የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሀላፊ) ኪነ-ጥበብ ምኞታችን፣ደስታችን፣አዘናችንን እና ክፋታችን የምናይበት እና የምናዳምጥበት የህይወታችን ነፀብራቅ ነው፡፡ ኪነ-ጥበብ ህይወትን ቀለል አድርጎ ከማዝናናት ባለፈ በገለሰብ አስተሳሰብ ላይ የራሱ የሆነ በጎ ወይም በጎ ያልወነ አስታውጾ የሚያበረከት October 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ይቺ ባንዲራ! – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) ‹‹ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም›› ማን ነበር ያቀነቀነው? …ብቻ ማንም ይሁን ማን፤ እኔም እደግመዋለሁ፡- ሀገሬን የደፈረ ይውደም!! …እነሆ ከፉከራው ወደ አጀንዳችን እንለፍ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን፣ በሚቀጥለው ዓመት በብራዚል በሚካሄደው October 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስለ ተስፋዬ ገ/አብ ስለተባለው እኔ የምለው “ከዲያቆኑ የጳጳሱ” – ከዳንኤል ገዛኸኝ (ጋዜጠኛ) ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ቀደም ብሎ የብርሃኑ ዳምጤ አባ መላ…ለጥቆ የዳዊት ከበደ- አውራ አምባ ከዚያም የጅዋር መሃመድ “ ፈርስት ኦሮሞ” ጉዳይ ከመዘጋቱ የተስፋዬ ገ/አብ ጉዳይ መራገብ ከጀመረ እነሆ ቀናትን እያስቆጠረ ነው። ፌስቡከኛዎች…የፓልቶክ ጉዋዳዎች October 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ፓለቲካዊ መግባባት እና 18 የፓልቶክ ታዳሚዎች ጥያቄና መልስ አዘጋጅ፦ ያዬ አበበ አሪዞና ፥ አሜሪካ መግቢያ · ይህ ጥያቄ እና መልስ ከ18Dየፓልቶክ ታዳሚዎች ጋር ስለ ፓለቲካዊ መግባባት (“ብሄራዊ መግባባት”) የተደረገ ነው። · ጥያቄ እና መልስ የተደረገበት ጊዜ ከSeptember16-20, 2013 ሲሆን ፡ October 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሁለት ትውልዶች ወግ ከቀይ ሽብር እስከ ሰሃራ – ከበልጂግ ዓሊ የዘሐበሻ ጋዜጣና ድረ ገጽ “የቀለበቴን ስጧት“ ደራሲ የሆነው በልጅግ ዓሊ “የሁለት ትውልዶች ወግ“ በሚል በተከታታይ ያቀረበውን ጽሁፍ ለአንባቢያን አቅርበን ነበር። ቀጣዩ ጽሁፍ ቀደም ብሎ የተጻፈ ይሁን እንጂ አሁንም ወቅታዊ ሆኖ አግኝተነዋል። በአሁኑ October 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ትንሽ ስለ ተስፋዬ ገብረአብ – አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ‘የተስፋዬ ገብረአብ ማንነት አጋለጠ’ የተባለውን ፅሑፍ አነበብኩት። ገረመኝም። ረዥም ነው። የአንድ ሰው ማንነት ለማጋለጥ አርባ ምናምን ገፅ? ተስፋዬ ገብረአብን ‘ያጋለጠ ‘ ፅሑፍ ለኔ ምንም ዓይነት ተጨማሪ መረጃ አልሰጠኝም። ስለ ተስፋዬ ገብረአብ ትንሽ October 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሼኽ አላሙዲ በዕዳ የተያዘውን ካሩቱሪን ለመጠቅለል አስበዋል “ኢትዮጵያ ከሁለቱም ያተረፈችው እዳ ነው” www.goolgule.com በኢትዮጵያ ባሏቸው ኢንቨስትመንቶች መልከ ብዙ ችግሮች እንዳሉባቸው የሚነገርላቸው ሼኽ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ በዕዳ የተያዘውን የካሩቱሪን የእርሻ መሬት ለመግዛት ከድርድር ላይ ናቸው ተባለ። ድርድሩ በስምምነት ከተቋጨ የሳዑዲን October 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ለዋሊያዎች አጭር መልእክት አለኝ – ይድረስ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን! ከይነጋል በላቸው በጉጉት ለምንጠብቀው የጥቅምት ወር የዓለም እግር ኳስ የማጣሪያ ጨዋታ እንኳን በሰላም ሊያደርሰን ነው፡፡ እኔ ታላቅ ወንድማችሁ ስለስፖርት አንዳችም ግዴለኝም – እዬዬም ሲደላ ነውና፡፡ ስሜቴ ሙሉ በሙሉ ሀገር ላይና የዓለም ፖለቲካ October 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አደባበዬቻችን እና መንገዶቻችን መሉሱልን ? !!! ከይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሃላፊ) ‹‹ ዲሞክራሲ የሚመሠረተው መንግስት ሕዝቡን ሊያገለግል የቆመ ነው በሚል መሠረት ሃሳብ ላይ ነው፡፡ ይህም ማለት ሕዝብ መንግሥትን ለማገልገል የተፈጠረ አይደለም፡፡ በሌላ አነጋገር ህዝብ የአንድ ዲሞክራሳዊ October 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች
መንገድ ወድቆ አየሁት – ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) ርሃብ፣ ድካም እና ሰቆቃው ለላፉት 12 ወራት ተፈራርቀውበታል። አንዴ በሰሃራ በረሃ ሌላ ግዜ ደግሞ በሜዲትራንያን ባህር የሰው አእምሮ ሊቀበለው የማይችል ስቃይ አልፎ እግሩ አውሮፓን ምድር ከረገጠ እነሆ አንድ ሌሊት አለፈ። ሰነድ ገብረጻድቅ October 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ጀርባ ሲገለጥ ከርዕሶም ኃይለ ፕ/ት ሆነው የተመረጡት ሙላቱ ተሾመ ትምህርታቸውን በሰባዎቹ አመታት የተከታተሉትና “ዶ/ር” የሚል ማእረግ ያገኙት በቻይና ነው። በትምህርታቸው በጣም ደካማ ነበሩ። ሙላቱ ሁለት አመት ወድቀው ከመባረር የተረፉት በነዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ አማካይነት ሲሆን፣ October 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለወዳጄ…. ተፃፈ ለርዕዮት አለሙ ይድረስ ለወዳጄ ሰዉ እምነቱን ሲኖር ፈተና ሚሆነዉ ሌላ ማንም አይደል የራሱ ህሊና ነዉ በሚል እሾህ ሀሳብ ልቤን እያቆሰልኩ ዉስጤን እያደማሁ ብቻዬን መስዬ ካንቺ ጋር ነዉ ያለሁ፡፡ አጓጉል መካሪ ‘ይቅርብሽ’ October 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች