ፓለቲካዊ መግባባት እና 18 የፓልቶክ ታዳሚዎች ጥያቄና መልስ

አዘጋጅ፦ ያዬ አበበ
አሪዞና ፥ አሜሪካ

መግቢያ

· ይህ ጥያቄ እና መልስ ከ18Dየፓልቶክ ታዳሚዎች ጋር ስለ ፓለቲካዊ መግባባት (“ብሄራዊ መግባባት”) የተደረገ ነው።
· ጥያቄ እና መልስ የተደረገበት ጊዜ ከSeptember16-20, 2013 ሲሆን ፡ ጠያቂ አቶ ያዬ አበበ ነው (Paltalk nick name:Beruhan)።
· የዚህ ጥያቄ እና መልስ አላማ የፓልቶክ ታዳሚዎች ስለ ፓለቲካዊ መግባበት ያለቸውን ግንዛቤ ለማሰስ ሲሆን ፡ በተጨማሪ የአሰሳውን ውጤት በመጠቀም ስለ ፓለቲካዊ መግባባት በዲያስፓራ መወያያ መድረኮችና ሚዲያዎች ግንዛቤ የሚያስጨብጥና ጥልቀት ያለው የፓለቲካ ውይይት የሚፈጥር ጥንስስ ለመጀመር ነው።
· ይህ ጥያቄና መልስ አሰሳዊ እንጂ ስታትስቲካል አይደለም።
· በጥያቄ እና መልሱ ወቅት ተጠያቂዎች ያልመልሱዋቸው ወይም የዘለሉዋቸው ጥያቄዎች አሉ። ጥያቄዎቹ የተዘለሉበት ምክንያት ተጠያቂዎች ትኩረት የስጡት ለሌሎች ጥያቄዎች በመሆኑና ከጊዜ ገደብ ጭምር ነው።
· በጥያቄና መልሱ ላይ የተሳተፉትን ወገኖቼን ሁሉ ስለ ትብብራቸውና ቅንነታቸው አምሰግናለሁ።

Read full story in PDF

ተጨማሪ ያንብቡ:  የኦህዴድን አፓርታይድ አገዛዝ በሰላማዊ ትግል በፍጥነት እናስወግድ!!! -አስፋው ረጋሳ

3 Comments

  1. ለወያኔ እውቅና የሚሰጠው በክፋቱ በዘረኛነቱ በጨካኝነቱ ነው እንጂ በየትኛው ለሃገር አሳቢነቱ ነው? ምንስ ጥሩ ነገር ስለሰራ ነው?
    ያየ አበበ የሚሉህ ያልተባለ ነው የጻፍከው የወያኔ አልቅላቂ ሳትሆን አትቀርም ምክያቱም ይቺ ወያኔን እውቅና ስጡ የምትለዋ ቃል ብዙ ጌዜና ቦታ ተደጋገመች እና አባቶቻችን “አለች ነገር እንዲህ የምታፋቅር አሉ”

    • ወንድም፡ የተለመደው መደበኛ መሃይም ሰው መሆንህ ግልጽ ነው። ድንቁርናህን ወደጎን ትተህ የተጻፈውን ነገር ለመገንዘብ ብትሞክር ቁምነገር ትቀስምበት ነበር። ግን የጥ.ቂ.ቁ. ፓለቲካ አራማጅ ስለሆንክ ከዛ በላይ የማሰብ አቅም የለህም።

      ጥ.ቂ.ቁ = ጥላቻ ቂም እና ቁጭት

    • እውቅና የሚለው ነገር የተደጋገመው 18 ሰዎች ጋር የተደረገ ጥያቄ ና መልስ ስለሆነ ነው። ዶማ ነገር ስለሆንክ ያንን መረዳት አልቻልክም

Comments are closed.

Share