Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 170

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት – (በእውቀቱ ስዩም)

ምኒልክ ጥቁረቱን ክዶ ነበር የሚል ቀደዳ በፌስቡክ ሲዞር ኣየሁ ልበል? ትልልቅ ቅጥፈቶች ጀርባ ኣንድ ትንሽ መነሻ ይኖራል፡፡ መነሻውን እንመርምር እስቲ፡፡ ያድዋ ድል ማግስት የምኒልክ ዝና የጠራቸው የውጭ ኣገር ሰዎች ኢትዮጵያን መጎብኘት ጀምረው

ከጨርቁና ከቋንቋው በስተጀርባ – ይሄይስ አእምሮ (ከኢትዮጵያ)

ዛሬ እሁድ የካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም የወያኔ 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል መዘምዘሚያ በወያኔው አባል በቱጃሩ አላሙዲን የሚሌኒየም አዳራሽ ውስጥ እየተከበረ ነው፡፡ ዘፈንና ደስታ አለቅጥ ሲበዛ የሚያስከትለውን ምልኪያዊ ሀዘን የተረዱ አይመስሉም፡፡ እኔ

በሥራ ሂደት ባለቤቶች የተጥለቀለቀች ብቸኛዋ ሀገር! – ነፃነት ዘለቀ

ነፃነት  ዘለቀ (ከአዲስ አበባና ከፊንፊኔ) ሰሞኑን አንድ ጉዳይ ገጥሞኝ የወያኔውን የዱርዬ መንግሥት በርካታ ቢሮዎች ማንኳኳት ነበረብኝ፡፡ ጉድ አየሁላችሁ፡፡ የጉድ ጉድ! ስንቱን ነግሬያችሁ እንደምዘልቀው ግን አላውቅም፡፡ በሀገራችን ተዝቆ የማያልቅ  ብዙ ጉድ እየፈላና እየተንተከተከ
February 28, 2015

ሕወሃትና ሕግ ጠበኞች ናቸው – ግርማ ካሳ

የሚከተሉት በቀጥታ ከኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የተወሰዱ ናቸው። አንቀጽ 20፣ ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 «ማንኛውም ሰው ያለምንም ጣልቃ ገብነት የመሰለዉን አመለካከት ለመያዝ ይችላል። ማንኛውም ሰው ያለምንም ጣልቃ ገብነት ሐሳቡን የመግለጽ ነጻነት አለው።
February 25, 2015

 ህወሃት ምንድን ነው?  – ለታው ዘለቀ

በቅርቡ የህወሃት ኣርባኛ ዓመት ለየት ባለ መንገድ መከበሩ ገርሞኛል። በየዓመቱ እንደሚከበር ሁላችን እናውቃለን። ይሁን እንጂ የዓርባኛ ዓመቱ በዓል እንዲህ ለምን እንደተወራለት ለምን የሌላ ኣገር መሪ ሳይቀር እንደተጋበዘበት ኣልገባኝም። ብዙ ጊዜ እንዲህ ዓይነት
February 21, 2015

እናንተ ለአገልግሎት ነበር። እነሱ ዘበኛ ነው የሚፈልጉት። – ዳዊት ዳባ

እርጉዝ ነኝ እያለችህ ሴትን ልጅ ሆዷን ረግጠህ ፅንስ አስወረድክ። አሮጊትና ሽማግሌ በጫማ ጥፊ ሳይቀር የሚደበድቡ  አሉ።  አንድን ሚስኪን ወገን አስርና አስራ አምስት ሆነው ለጉድ ሲቀጠቅጡም በተደጋጋሚ አየን። መፍክር ብቻ በጁ ይዞ የጋራ
February 15, 2015

ተሂዶበት ከሚፈለገው ቦታ ባላደረሰ መንገድ ተመላልሶ መጓዝ ችግሩ የመንገዱ ሣይሆን የተጓዡ ነው

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             ረቡዕ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                       ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲ ሰሞኑን የትግሬ-ወያኔ እጀታ የሆነው የምርጫ ቦርድ፣ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና
February 12, 2015

ኦህዴድና ስሙን የቀየረው ኢህዴን – ሰይፈ ምካኤል

ኦሮሚያን የሚመራው ዛሬ በርካታ ለውጦችን አስመዝግቦአል ይህን ስል ህወሀት ከፈጠራቸው ድርጅቶች ሀቁ “ከዝንጀሮ ቆንጆ. . . “ የሚባለው እንደተጠበቀ መሆኑ ይታወቅልኝ ማለትም ሁሉም ገዳዮች ዘራፊዎችና የኢትዮጵያ ጠላቶች መሆናቸውን ዘንግቼው አይደለም። _የአማርኛ መጠሪያ
February 11, 2015

የትግራይ ነጻ አውጪዎች ኢትዮጵያን ማጥፋት ይችላሉን – ከሳሙኤል አሊ

ነብር ዠጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ መልኩን ሊቀይር አይችልም ይላል በታላቁ መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ። ይህ ቃል የኔ ወይም የናንተ አልያም የወያኔዎች ቃል አይደለም ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ ሁሉን ማድረግ የሚችለው የእግዚአብሔር ቃል ነው። ኢትዮጵያዊ
February 6, 2015

አምስት(5) ሚሊዮን የአማራ ነገድ ሕዝብ የት ደረሰ?

 መግቢያ፦ ልማድ ሆኖብን እኛ ኢትዮጵያውያን በደም በተቦካ አጥንት ተከብሮና ታፍሮ የኖረውን ዳር-ድንበራችን አስደፍረን አገራችን ለወራሪ አጋልጠን ሰጥተን በአውሮፓ ኮሎኒያሊስቶች ያልተደፈረች አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት እያልን ወደ ኋላ ሄደን የጀግኖችን ታሪክ እያወራን
February 2, 2015

ካልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ(ክፍል ሦስት)- ከበእውቀቱ ስዩም

እንደምነሽ ሸገር እንደምነሽ ሸገር ማሽተት የተሣነው፤ የጋሽ ጣሰው ኣገር፡፡ ልክ እንደነ ፓሪስ፤ እንደሎንደን ሁላ ፏፏቴም ባይኖርሽ፤ ሽቅብ የሚፈላ ወንዝሽ ከማን ያንሳል ከፈነዳ ቱቦ፤ የወጣ ሰገራ፤ ሰንጥቆሽ ይፈስሳል ሲያቀብጠኝ ያን ሜሪላንድን የመሰለ ኣገር
February 1, 2015

የህወሓት/ኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ የመብት ንቅናቄ አያቆመውም

ጥር 22፣ 2007 (ጃናዋሪ 30፣ 2015) ባለፉት ወራቶች የህወሓትን የበላይነት ፍጹም በሆነ ደረጃ የሚያስተናግደው፤ ህወሓት/ኢህአዴግ ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠረው የምርጫ ቦርድ በሕገ መንግሥቱ መሰረት በሰላም የሚንቀሳቀሱትን አገር አቀፍ የሆኑ ሕብረ ብሄር ተወዳዳሪና
February 1, 2015

ያልተቀደሰው ጋብቻ (ኢህአዴግ፣ ፋና፣ ኢብኮ፣ ምርጫ ቦርድ) -ጌታቸው ሺፈራው

(ኢህአዴግ፣ ፋና፣ ኢብኮ፣ ምርጫ ቦርድ) ጌታቸው ሺፈራው በአንድ ወቅት ኢህአዴግ ‹‹የሚወዳደረኝ ተቃዋሚ ጠፋ›› ብሎ ቀልዶ ነበር፡፡ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ተበታትነው የነበሩት ተቃዋሚዎች ቅንጅትን ፈጥረው 1997 ምርጫ ላይ ሲያሸንፉት ደግሞ ቀልዱን ረስቶት ወደ
January 27, 2015
1 168 169 170 171 172 249
Go toTop