Browse Category

ከታሪክ ማህደር

የጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ ስንብት (በፍርድ ሚኒስትሩ ዶ/ር ደጃዝማች ዘውዴ ገ/ሥላሴ አገላለጽ)

መጋቢት 21 ቀን 1953 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከ 63 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የታኅሣሥ ግርግር በመባል በታሪክ መዝገብ የሚታወቀውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በግንባር ቀደምነት ያካሄዱት የነበሩት የክብር ዘበኛ አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል መንግሥቱ

በማርያማዊ መርሆዋ በአድዋ ጦርነት ላይ ኢትዮጵያን ለቅድጅት ያበቃቻት ኦቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን ናት

መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com ለአድዋው የድል መታሰቢያ በሚረገው ድብሰባ ላይ ከቤተ ክርስቲያናችን አብነት መምህራን የሰማሁትን ለማካፈል ተጠይቄ ሳለ በቦታው ተገኜቼ ያዘጋጀሁትን ለማቅረብ ስላልተመቼኝ አላቀረብኩትም ነበር፡፡ ያዘጋጀሁት ጽሑፍ በእለቱ

ስለ ዐድዋው ጦርነት እና ድል በኢትዮጵያ ቤ/ክ አባቶች/ሊቃውንቶች አስቀድሞ ትንቢት መነገሩን እናውቅ ይሆን?! የዐድዋ ድልን፤ ያለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ማስብ ፈጽሞ የማይቻል ነው!!

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) በኢ.ኦ.ተ. ቤ/ክ የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ ማኅበረ ቅዱሳን የመገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኛ የሆነችው፤ እኅታችን መስከረም ጌታቸው፤ ከሰሞኑን ለዐድዋ ድል መታሰቢያ እንዲሆን በታነጸው ቤተ-መዘክርን/ሙዚየምን ምርቃት መሠረት በማድረግ በ‹ድሬ ቲዩብ› ላይ፤ ‹መፍትሔው ራስን
February 16, 2024

አጤ ምኒልክና ኢጣሊያኖች – ከታሪክ ማህደር

የታሪክ ጥናት ለሕሙም አእምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው። በእደ ማርያም እጅጉ ረታ ኢትዮጵያ ጥንታውያን ከሚባሉት ሀገሮች አንዷ ስትሆን፣ ከአምስት ሺህ ዓመት ያላነሰ ታሪክ አላት። በእነዚህ ዘመናት፣ ቀደምት አባቶቻችን ሠርተው፣ ትተውልን ካለፉት ሥራዎች መካከል
February 13, 2024

ለአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጉዞ ጥናታዊ ፅሁፍ መነሻና መንደርደሪያ የሚሆን ግንዛቤ፣

ያልተነገሩ የአማራ ህዝብ ተረቶችን፣ ሚስጢራዊ እና የተረሱ ታሪክን ስንመረምር ስለ አማራ ህዝብ ያለን እወቀት እያደገ ይሄዳል። 70% በላይ የአፍሪካ ሰንሰላታማ ተራሮች መገኛ መሆኑ ፣ ውብ መልከአ ምድሩ፣ ዝናባማነቱና የወንዞች መፍለቂያ መሆኑ፣ በድንቅ
December 26, 2023

እርዝመቱ 2 ሜትር ከ 20 ሳ.ሜ ፣ የክቡር ዘበኛ የማርሽ ባንድ መሪ ፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ተወላጁ ሻቃ በልሁ (አባ ቆሮ)፤

 ሻቃ በልሁ (አባ ቆሮ) ይህ ቁመተ መለሎው የክቡር ዘበኛ ሙዚቀኞች የሰልፍ መሪው ሻቃ በልሁ ወራሪው ፋሺስት የኢጣሊያን ጦር የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ላይ ያደረሰውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ
November 6, 2023

የዳግማዊ አጤ ምኒልክ መታሰቢያ ሀውልት የቆመው/የተተከለው ከዛሬ 93 ዓመታት በፊት ጥቅምት 22 ቀን 1923 ዓ.ም ነበር፡፡

ጥቅምት 22 ቀን 1923 ዓ.ም በዛሬዋ_ዕለት ከ 93 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የንግሥ በዓል ዋዜማ ፤ የንጉሠ ነገሥት የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ሐውልት በመናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ
October 22, 2023

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን “የ 13 ወር ፀጋ በሚል ርዕስ ካሳተማቸው ፖስተሮች አንዱ የሆነው የዝነኛዋ “ውቢት ኢትዮጵያ” ተፈጥሮአዊ ውበት የሚታይባት ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ…….

(አጭር የሕይወት ታሪክ) ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ ከእናታቸው ከወ/ሮ ዓለሚቱ ኡርጂ ከአባታቸው ከአቶ አመንሲሳ እዴላ ጥቅምት 5 ቀን 1946 ዓ.ም በነቀምቴ ከተማ ተወለዱ፡፡ የሕፃንነት ዕድገታቸውን በእናትና በአባታቸው ቤት በእንክብካቤ ካሳለፉ በኋላ ዕድሜያቸው ለትምህርት
September 23, 2023

ይድረስ ለቲክቶከኛው ትውልድ!! እንደውቅያኖስ ጥልቅ ከሆነ የጥበብ ሰው ጸጋዬ ገብረ መድኅን

  ” ቃል አይሞትም ይሏል እንጂ፥ እስትንፋስ ይሞታል ቅሉ ቃሌ በፅንሱ በነነ፥ እፍ አልሺውና በሽሉ።”   ቃል ቃተተ ፲፱፻፶፮ ጸጋዬ ገብረ መድኅን *** እንደ ውቅያኖስ ጥልቅ የሆነውን ሰው በሕይወት ከማለፉ ጥቂት ጊዜ

እኔና ፕሮፌሰር አስራት፤ እሱም እኔም ሳናስበው አስተማሪዬ እንዴት በሽተኛዬ እንደሆነ – ዶ/ር አበበ ሐረገወይን

ፕሮፌሰር አስራት በጣም የምናከብረውና የምንፈራው በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቀዶ ጥገና መምሕራችንና በኋላም ዲናችን የነበረ ፣ በቀዶ ጥገና ጥበቡና ለበሽተኞቹ በነበረው ልዩ እንክብካቤ ተምሳሊታችን አድርገን የምናደንቀው ልዩ ባለ ሞያ ነበር። ዶክተር አስራት አይኑም፣
1 2 3 4
Go toTop