Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 248

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሞትን በሕይወት፣ ጥላቻን በፍቅር የረታ ‹‹ይቅርታ!››

ከዕንቁ  መጽሔት የተወሰደ – ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡   በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች ነፃነትና መብት መከበር ያለሽ ጽኑ አቋም በልባችን ለዘላለም
February 19, 2013

ፍኖተ ነፃነት 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 65

 የማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል አቶ ስዩም መንገሻ ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ 28 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢህአዴግን በጋራ ለመታገል የመግባቢያ ስምምነት ሊፈራረሙ ነው ኢህአዴግ ከምርጫ በፊት ለአዲስ አበባ ከንቲባ መሰየሙ ተጠቆመ የኢህአዴጋዊያን ከንቱ ጩኸት
February 19, 2013

ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! – የዋሾ መንግስት ጩኸት

ሉሉ ከበደ ሰሞኑን ወያኔ የተለመደ የውሸት ድራማ ሰርቶ፤ ሲሞን በረከት በሚባል፤ የማያምር፤ የማያፍር የኤርትራ ሰው፤ ጭራሹን አማራ ነኝ ብሎ እንዲያታልል ወያኔ የቀጠረው ባእድ የፕሮፓጋንዳ ሚኒስቴር፤ የሀሰት ፊልም ደራሲና የበላይ አዘጋጅ የሆነ ሰው፤
February 18, 2013

ደራሲው ያልተገለጸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አሳፋሪ ፊልም “ጀሀዳዊ ሃራካት”

Yonas Haile ውሸትን ማቀናበር ልማዱ አድርጎ የያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬም ደራሲያቸው በውል ያልተገለጹ ድራማዎችን ማቅረቡን ቀጥሎበታል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሙሲሊሞችን ጥያቄን ለመቀልበስ የተቀነባበረው ጀሃዳዊ ሀራካት የተሰኘው አሳፋ ፊልም የእስልምና እምነት ተከታዮችን ብቻ ሳይሆን
February 17, 2013

ጥያቄዉ የሃይማኖት ሳይሆን የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ነዉ ! አማኑኤል ዘሰላም

አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com የካቲት 8  2013   ምንጩ ሳዉዲ አረቢያ የሆነው፣ ከነዳጅ በሚገኝ ሚሊዮን ዶላሮች የሚደገፈውና መረቡን በአለም ዙሪያ ሁሉ የዘረጋዉ፣  የዋሃቢዝም የእስልምና አክራሪነት፣ በአለማችን ትልቅ ችግር እየፈጠረ በብዙ አገሮች አለመረጋጋትን ያመጣ
February 17, 2013

በደመ ነፍስ የምትነዳ ሀገር –

ወልደማርያም ዘገዬ አንድ  ምራቅ መዋጥ የጀመረ የ28 ዓመት ወጣት የኑሮ አጉራ ቢጠናው ጊዜ ወደ ጠንቋይ  ቤተ ይሄዳል፡፡ ለአጋፋሪው ሣንቲም ቢቴ ቦጨቅ ያደርግና ወረፋውን አፋጥኖ በተሎ ይደርሰዋል፡፡ በሁሉም ቦታ መቼም ይቺ ሙስና ተንሰራፍታለችና
February 15, 2013

የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10 ቀናት ተቋረጠ

ከድምጻችን ይሠማ የኮሚቴዎቻችን የፍርድ ሂደት ለአስር ቀናት ተቋረጠ አቃቤ ሕግ ምስክሮች አለቁበት ‹‹ፍርድ ቤቱ ከዚህ በኋላ ምን ይሰራል? ውሳኔ እንደሆነ ከባለስልጣናት ወርዶ በኢቲቪ በኩል ተወስኖብናል፡›› ኡስታዝ አቡበከር በዝግ እየታየ የሚካሄደው የመሪዎቻችን እና
February 15, 2013

የአቦይ ስብሐት ነጋ ‹‹ይሰቀሉ፣ ሞት ይገባቸዋል!›› የሚል የበቀል መንፈስ ከወዴየት ነው!?

በፍቅር ለይኩን አቦይ ስብሐት ባለፈው ሳምንት ‹‹ከላይፍ›› ወርኻዊ መጽሔት ጋር ያደረጉትን ሰላም ሰላም የማይሸት፣ ፍቅርን የተራቆተ፣ የይቅር ባይነት መንፈስ ፈፅሞ የተለየው፣ በቀልንና ጥላቻን የሚሰብክና ‹‹ዕርቅ ለመፈጸም በማለት ሰዎችን ሲልኩ የነበሩ ቄሶች ስቅላት፣
February 14, 2013

ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ

ከፊሊጶስ እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ ሀገርንና ትውልድን የሚያጠፋ እኩይ አመለካከትና ምግባር ይዞ ተነስቶና ተሳክቶለትም የሚገዛ ከኢትዮጵያ ውጭ በአለም ላይ ያለ ሀገርም ሆነ የሚገዛ ህዝብ የለም። እንደ ወያኔ/ኢህአዴግ የገዛ ወገኑንና ሀገሩን በጠላትነት ፈርጆ፣ ታጥቆና
February 14, 2013

ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን?

/ውሉደ አበው ዘተዋሕዶ/ ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን? ክፍል አንድ ለሺህ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ የሚለውን የቆየ ብሂል ስንሰማው ወይም ስንናገረው የኖርነው ነውና አዲስ አይሆንብንም። ለፍልጥ ብቻ ሳይሆን ተበታትነው
February 13, 2013

ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ምእመናን የተላለፈ መልእክት

በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መከፋፈልና ሁከት እንዲፈጠር አንፈቅድም። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንንም ለማዳከም ከሚሰሩና ከሚያሴሩ አካላት ጋር አንድነትና ኅብረት የለንም። Read Full Story in PDF
February 13, 2013

ኦ ጋዜጠኛዎች አሁንስ ለህሊናችሁ፤ ፖለቲከኛዎችም!! – ክፍል 2 (ከዳንኤል ገዛኸኝ)

ከዳንኤል ገዛኸኝ (ጋዜጠኛ) በክፍል አንድ ጽሁፌ ከበጎ አስተያየቶች ይልቅ ተለሳልሰሃል እንደዚሁም ወቀሳዎቹ አድልተዋል። በአንጻሩ የመለሳለሴን ሃሳብ የሰጡኝ ጎን ለጎን መልካም አስተያየታቸውን ቸረውኛል። የምጽፈው ያመንኩበትን ነው። በነገራችን ላይ ጋዜጠኛ Read full story in
February 10, 2013
Go toTop