የዐጤ ምኒልካዊ ሰብአዊነት እና ርኅራኄ

በዲ/ን ተረፈ ወርቁ   ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፡፡ ይድረስ ከሮም ሊቀ ጳጳሳት ሌዎን ፲፫ኛ፤ ሰላም ለርስዎ ይሁን፤ ክቡር ሊቀ ጳጳሳት ሆይ፡፡ በዚህ ደብዳቤ ቀጥሎ የሚጻፈውን

More

‹‹በትግራይ ግጭት የተካሄደው የምርመራ ሪፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት አግኝቷል›› – ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ጋር በጣምራ በትግራይ ግጭት ላይ ያካሄዱት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ማግኘቱን ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን

More

ደማችን እንደተከዜ ወንዝ ይፈሳል እንጂ የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም!

የትግራይ ወራሪ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ–ዐማራ እና ፀረ–ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ የዐማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ጥላቻውንም በፖለቲካ ዓላማ ማብራሪያው ማኒፌስቶ ላይ በግልፅ ያሰፈረ፣ በሐሰት ትርክት

More

‹‹የማይካድራው ጭፍጨፋ በሕወሓት መዋቅር ተፈፅሟል›› ሪፖርት

በማይካድራ አማራዎች ላይ ብሔርን መሰረት አድርጎ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ሳምሪ በተሰኘው የሕወሓት ገዳይ የወጣት ቡድን እና በሕወሓት አመራርና ታጣቂዎች መፈፀሙን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጥምር የምርመራ ሪፖርት አረጋገጠ፡፡ ጥቅምት 24 ሌሊት በመከላከያ

More

የሰሜኑ ጦርነትና የመላ ኢትዮጵያዊያን ኃላፊነት !   እስክንድር ነጋ! የህሊና እስረኛ፣ ቂልንጦ አዲስ አበባ !!

1.1 —ረሃብ ወደ መሥራቱ መሸጋገር በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለው ጦርነት ያለ ምክንያት የዓለም አቀፉን ማበረሰብ ትኩረት አልሳበም፡፡ ሶስትና አራት ከባድ ከበድ ከበድ ያሉ ምክንያቶች አሉ ።ግን እንዳቸውም ከአንዣበበው ረሃብ በላይ አይደሉም፡፡ ልብ

More

❝ባለቤቴን ማክሰኞ ገድለውት እስከ ቅዳሜ አልጋ ላይ አስተኝቼ ሰነበትኩ❞

የከፋው በደል ሁሉ ተፈፅሟል፤ የደም ጎርፍ ፈስሷል፤ አዱኛ ፈርሷል፤ መንደሩ በሐዘን ተሞልቷል፤ እናቶች ያለ ማቋረጥ ያነባሉ፤ ልጆች በስስት ያለቅሳሉ፤ ሳቃቸውን ተቀምተዋል፤ ፍቅራቸውን ተነጥቀዋል፤ ደስታቸውን አጥተዋል። ደሰታ የሞላበት፣ የፍቅር ዥረት የፈሰሰበት ታላቁ መንደር

More

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ -ጌታነህ ባልቻ በሻህ

አዲስ አበባ ጉዳዩ፡– በባልደራስ አመራሮች ላይ እየደረሰ ያለውን መንግስታዊ በደልን በተመለከተ የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ ! ይሄንን ደብዳቤ በምጽፍሎት ወቅት እርሶ ለአሜሪካው ፕሬዝደንት በጻፉበት ሳምንት ውስጥ መሆኑ ግጥምጥሞሽ ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ ላይ የደረሰው የፍትህ

More

አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ የዓይን እማኞች ገለጹ

አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ ከቆቦ ከተማና ዙሪያዋ ተፈናቅለው በዞብል የተጠለሉ የዓይን እማኞች ገለጹ። መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ

More

አራት የቤተሰብ አባላቶቼ በአሸባሪው ቡድን በግፍ ተገድለዋል

አሸባሪው የህወሃት ቡድን ደባርቅን ለመያዝ በፈጸመው ወረራ ” ቦዛ ” በተባለው ቀበሌ አራት የቤተሰብ አባላቶቼን በግፍ ገድሎ፤ በአንድ ጉድጓድ ቀብሯል ሲሉ አሜሪካ የሚኖሩ የአካባቢው ተወላጅ ተናገሩ። ትዕግስት አንጋው ይባላሉ፤ ከአሜሪካን መጥተው የአንድ

More

” ማነው የተካደው ?! ” በሰርካለም ፋሲል – ግርማ ካሳ

(ሰርካለም ፋሲል የእስክንድር ነጋ ባለቤት ናት፡፡ እርሷም እንደ እስክንድር ጋዜጠኛ ነበረች፡፡ በ97 ሰባት ከቅንጅት መሪዎች ጋር አብረው ለሁለት አመት ከታሰሩ ጋዜጠኞች መካከል እርሷና ባለቤቷ እስክንደር ነጋ ይገኙበት ነበር፡፡ እስር ቤት እያለች ነፍሰ

More

“አረመኔውና ጨፍጫፊው ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ ከ100 በላይ ንፁሃንን ጨፍጭፏል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት። “የጀግኖቻችንን የተቀናጄ ጥቃት ሲቀምስ፣ በየጫካው እየተፋለሙት ያሉትን ጀግኖችን መቋቋም ያልቻለው ወራሪ በየቤታቸው የነበሩ አዛውንቶችን፣ ህፃናትንና

More

“እቤት ድረስ መጥተው እንጀራ አምጣ አሉት፤ እንጀራ ከቤቱ ይዞ ቢወጣም ገደሉት”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በወረራቸው አካባቢዎች ሁሉ ግድያ፣ ዘረፋና ውድመት መገለጫው አድርጎታል። ጋሳይ፣ ክምር ድንጋይ፣ ነፋስ መውጫና ሌሎች የደቡብ ጎንደር ዞን ከተሞችና አካባቢዎችን በወረረበት ወቅትም በርካታ

More
/

“እናንየን ድው አደረጋት” በእናቱና አባቱ አስከሬን መካከል በደም ተጨማልቆ የተገኘው የሁለት አመት ህጻን

የሽብር ተግባሩ ወደር ያልተገኘለት አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቀን እናትና አባቱን ገድለው በወላጆቹ አስከሬን መካከል ጥለውት የሄዱት የነፋስ መውጫው ህጻን በነፋስ መውጫ ተገኝቷል። ነዋሪነታቸው በጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ የሆኑና ባልና ሚስት የነበሩት

More