Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 67

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የምሥራች! አማራም እንደጓደኞቹ ጠቅ’ሎ ሊያብድ ውስን ሰዓቶች ቀሩት!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ([email protected]) ሰላም ውድ አንባቢያንና አድማጮች፡- ከአማራ ጋር ጦርነት ስለገጠሙ የተለያዩ የውስጥና የውጭ፣ የቅርብና የሩቅ ኃይሎች በቅርቡ አንድ መጣጥፍ ጽፌ መላኬ ይታወሳል፡፡ በዚያች መጣጥፍ የተከፋችሁብኝን ወገኖች በዚህች አጋጣሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡

ብአዴን ሆይ! ነፍስ ይማር!!

በአንድ ከይሲ ዘመን መልዓከ–ሞት ነግሶ ምድራችን ሲያርድ፤  የሀገር አድባር ከፍቶ ሀጣንን አንግሶ በፃድቃን ሲፈርድ፤  በጥቁር ሰማይ ስር የደመና ጉድ፤ በአገራችን ጣራ ጣለብን በረድ፤ ምድርም አበቀለች አንዳች አራሙቻ ሰብል የሚያነጉድ፤  በአማረው ስንዴ እራስ

አድርባይነት ! የሞራል ዝቅጠት : የለውጥ መርገም ! /(ኢዜማ?) – ከቴዎድሮስ ሐይሌ

አንድ ንጉስ ልጅ ይወልድና ታላቅ ደስታ በቤተመንግስቱ ይሆናል :: ንጉሱም የተወለደው ልጁ የወደፊት እጣ ፋንታእጅግ ያሳስበና በዘመኑ ያሉ አዋቂ የተባሉ ጠንቋዮች ኮከብ ቆጣሪዎችን ደብተራና አስማተኞችን አስጠርቶ ልጁ ሲያድግ ምን እንደሚሆን ይጠይቅ ጀመር:: 

መስጠት ብቻ ወይንስ ስጥቶ መቀበል? (ጥሩነህ)

ዛሬም እንደጥንቱ ወራሪው ትግሬ አማራንም አፋራንም እንደወረረ ነው። ምንም እንዃ የሃይል ሚዛኑ ለኢትዮጵያ መንግስት ቢሆንም መንግስት ይህን የበላይነት ሊጠቀምበት አልቻለም ወይም ፈቃደኛ አይደለም። እንዲያውም የወያኔን ሽንፈት የመንግስት ድል መሆኑ ቀርቶ ተከታዩን ወሳኝ

“ይህ ትውልድ! —“ – ፊልጶስ

ያ ትውልድ በዚህ ትውልድ ውስጥ አለ። የአንድ ሀገር ትውልድ እንደ ሰንሰለት የተሳሰረና የተያያዘ ነውና፤ ስልጣኔውም ሆነ ኋላ ቀርነቱ፣ ሀይማኖቱም ሆነ ባህሉ፣ ደግነቱም ሆነ ክፋቱ፣ ባለጸጋነቱም ሆነ ድህነቱ፤ በጠቅላይ የያ ትውልድ ማንነትና  የስራ

ስደተኛ ወይንስ ተንኮለኛ? – ጥሩነህ

ታሪክ ደጋግሞ ያሳየን የወራሪውን ትግሬ ሃገር አፍራሽነትና ተንኮል ነው። ከአመሰራረቱ ጀምሮ ህዝቡን በተንኮልና በጥላቻ ትርክት ናላውን አዙሮ ጠላት ያለውን ህዝብ ሲያስጨርስ ብዙ አመታት ተቆጥረዋል። ለማኝ ፈጥሮ አስልሏል፤ የትግሬ ደብተራ ፈጥሮ ቤተ ክርስቲያንን

አብይ አህመድ በሰይጣን መንፈስ እተመራ አገር መምራት አልቻለም፣ መሄድ አለበት – ግርማ ካሳ

የብልጽግና መንግስት ሕወሃት ይጠላ ከነበረው በባሰ ሁኔታ በሕዝብ እየተጠላ የመጣ ስለመሆኑ የሚከራከር ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ እነ አብይ አህመድ ከኦሮሞ ድርጅት የመጡ ናቸው፡፡ ግን ምን ያህል የኦሮሞ ማህበረሰብ ይደገፋቸዋል ብለን ብንጠይቅ መልሱ ከባድ

በበርካታ ሱዳናውያን እየተተፋ ያለው ሌ/ጄነራል አብዱል-ፈታህ አል-ቡርሃንና በአል-ቡርሃን እየተነዳች ያለችው ሱዳን አሁናዊ ገጽታ – ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ)

ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? በዛሬው ጽሑፌ የሱዳን ሉዓላዊ /ወታደራዊ ሽግግር መንግሥት ምክር ቤት ሊቀመንበርና የሱዳን ጦር አዛዥ የሆነው ሌተና ጄነራል አብዱል-ፈታህ አል-ቡርሃን በበርካታ ሱዳናውያን ምን ያህል እንደተጠላ፤ ወደ
bayisa wak woya `^

ወዴት እያመራን ነው? – ባይሳ ዋቅ-ወያ1

ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ ለአሥር ዓመት ያህል ሳላቋርጥ በትምሕርቴና በሙያዬ፣ እንዲሁም ከዓለም አካባቢ በቀሰምኩት ልምድ ላይ ተመሥርቼ አገሪቷ ላይ እያንዣበበ ስላለው አደጋ በተደጋጋሚ መፍትሔ ተኮር መጣጥፎችን ስጽፍ ነበር። ሳያድለን ቀርቶ፣ ለመገዳደል እንጂ ተነጋግሮ

መንግሥት አልባዋ ኢትዮጵያ የምትገኝበት የታሪክ አጣብቂኝ! – ይነጋል በላቸው

ዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2014ዓ.ም ከምሣ በኋላ ቢሮ ገብቼ አንዳንድ ድረ ገፆችንና የዩቲብ ቻናሎችን እመለከት ያዝኩ፡፡ ንዴት ብስጭቴን እንደምንም ተቆጣጥሬ የተወሰኑትን ዝግጅቶች ከያይነቱ ተከታተልኩ – እንደምንጊዜውም ሁሉ፡፡ አንደኛውን ግን መጨረስ አልቻልኩምና ስለመንግሥት

እውን ያማራ ዋና ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው? – መስፍን አረጋ

መንደርደርያ ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጡሩነህና አበባው ታደሰ ሆዳም አማሮች የሚባሉት ለምንድን ነው?  አማራ ማለት በመላ ዓለም ተሰራጭቶ የሚኖር ራሱን አማራ ነኝ የሚል ማለት ነው፡፡  ሆዳም አማራ ማለት ደግሞ አማራ ሁኖ ካማራነቱ ይልቅ ሆዱን የሚያስቀድም ማለት ነው፡፡
killer Abiy must go !!!! he is a killer

ምክንያት አልባው ፅንፈኝነት – በያሬድ ኃይለ መስቀል

‹‹በፅንፈኝነት መሀል ወርቃማ አማካይነት ፍለጋ›› በሚል ርዕስ በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ በሚዘጋጀው ‹‹የአዲስ ወግ›› ሦስተኛ ውይይት ላይ በአድማጭነት ተካፍዬ ነበር። በውይቱ ላይ መጋበዜን ሳውቅ በጉዳዩ ላይ አንዳንድ ጽሑፎች አነበብኩ። ከእነዚህ ውስጥ አንዱ

“ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም!”

ለደቂቃ እናሰባት!  የኔ ልጅ ብለን ወይም እህቴ ብለን፤—– ብቻ በተረፈረፈ ሬሳ መሃል  በሞትና  በሽረት ውስጥ ያለን “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም!”  የሚለውን  የተማጽኖ ድምጽ እንስማው። ዘር ሃረጓን ወይም ሃይማኖቷን እንርሳው፤ አማራ ነሽ  ወይም ነሽ ተብላለች። እሷግን  ህጻን

ከዐማራ ጋር ጦርነት የገጠሙ ኃይሎች ስም ዝርዝር እነሆ!

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የዛሬውን ጽሑፌን ማን እንደሚያስተናግድልኝ ከወዲሁ ሳስበው ይጨንቀኛል፡፡ ባህላችን ባብዛኛው የመሸፋፈንና እውነትን የመደበቅ በመሆኑ ትንሽ ገለጥ ያለ ነገር ሲገጥመን በ“ከነገሩ ጦም እደሩ” ብሂላችን እየተጋረድን ብዙዎቻችን ከእውነቱ እንርቃለን፡፡ እውነት ግን ምን
1 65 66 67 68 69 249
Go toTop