የሰሚ ያለህ ምዕመናን! የመጻሕፍተ መነኮሳትን ትዕዛዛት የሚከተል አቡንና ጳጳስ በላንባ ዲና ተፈልጎም አልገኝ እያለ ነው! – በላይነህ አባተ
መፍትሔው በእጃችን ነው፡፡ እያጠፉት ያለውን መጻሕፍተ መነኮሳት አሳትመን፣ አንብበንና ጠንቅቀን አውቀን በእርሱ እንዲገዙ፣ ካልተገዙም ቆባቸውን ተአጥር ሰቅለው እንዲጠፉ ማድረግ ነው፡፡ በላይነህ አባተ ([email protected]) በኢትዮጵያ ነገር ዓለሙ ሁሉ ባፈጢሙ ከተደፋና ግልብጥብጥ ታለ