Ze Habesha LLC

Ze Habesha LLC is an Ethiopian American media company based in Minnesota, with presence in the print and broadcast media. Zehabesha strives to provide unbiased information to the ever-growing Ethiopian American community

More

‹ትራንስፎርሜሽን እና ቦንድ› ፈተና ውስጥ ያሉ ሁለቱ የኢትዮጵያ እንግዶች

ከእውነቱ በለጠ ብቸኛው የህዝብ ተወካይ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ ‹‹ህዝቡ ቃሪያ እና ብርቱካን የመሳሰሉትን አጥቶ ትራንስፎርሜሽንና ቦንድ የሚባሉ ቃላቶችን የማኘኩ ነገር ምስጢሩ ምንድን ነው?›› በማለት ለአቶ መለስ ጥያቄ ቢያቀርቡላቸው፣ የአቶ መለስ መልስ

More

ነፃነትን የሚሻ ሠራዊት

(ብርሃን ከበደ (በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ መምህር የነበረ)) ግልጽ የኾነ ሎጂክ አለ፤ የኢትዮጵያ ሠራዊቱ ተብሎ ለሚጠራ አባል ሁሉ የሚተረክ፡፡ “ኢሕአዴግ የሕገ መንግሥቱ ጠባቂ ነው፡፡ ኢሕአዴግን መጠበቅ ደግሞ ሕገ መንግስቱን መጠበቅ ነው፡፡ ስለዚህም ሠራዊቱ

More

ቶሮንቶ በበቃ ተጠመቀች፤ ከተለያዩ ማህበረሰብ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን የተሳካ ስብሰባ አካሄዱ

በተክለሚካኤል አበበ Ecadforum – ቅዳሜ ሜይ 7 ቀን በካናዳ የንግድ ከተማ፡ ቶሮንቶ ከተለያዩ ማህበረሰብ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን ተናጋሪዎችና ተሳታፊዎች የነበሩበት የተሳካ የበቃ ንቅናቄ ስብሰባ ተካሄደ። ተጋባዥ እንግዶቹም አብሮ የመስራትና የጋራ ዓላማን የሚያሳይ የአቋም

More

ናቲ ኃይሌ ከዘ-ሐበሻ ጋር

ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የጋዜጣችን አንባብያኖች ፤በዛሬው እለት ትንሽ ስለ ኪነጥበብ እና የኪነጥበብ ሙያተኞች ያላቸውን የሙያ ድርሻ እና የሂይወት ተሞከሮ ምን እንደሆነ ለማውጋት ደፋ ቀና ብለን ለእናንተ የሂይወት ልምዳቸው እና

More

“ላገባ ነው” የተሰኘው የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ሜይ 28 በሚኒሶታ ይታያል

በወንዶች ጉዳይ ቁጥር 1 እና ቁጥር 2 ፊልሞች ላይ የአተዋወን ብቃታቸውን ያሳዩት አክተሮች “ላገባ ነው” የተሰኘ የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ሰርተዋል። በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ በሲኒማ ቤቶች እየታየ የሚገኘው ይኸው ላገባ ነው የተሰኘው

More

Ethiopia: Unity Is Power

(Ogaden Online) Regardless of our differences in language, culture or religion, all the panellists agree the power of unity. All also see the need for a united front against Meles’s tyranny and

More