የታማኝ በየነ ንግግር በሎሳንጀለስ (አዲስ ቪዲዮ)

ታማኝ በየነ በሎሳንጀለስ ከተማ ሰሞኑን ያደረገው ንግግርን ይመልከቱ። “ወያኔን ልቅ ያጣ ስር ዓት መቃወም ለምንድን ነው የትግራይን ሕዝብ እንደማጥፋት የሚቆጠረው? …ለምንድን ነው ሰዎች ግፍ የሚገደሉት ሲባል ትግራይን ስለማትወድ ነው የሚባለው ለምንድን ነው?

More

የኦሮሚያ የመሬት አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ታሰሩ

(ሪፖርተር) የኦሮሚያ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ የክልሉ የመሬት አስተዳደርና የአካባቢ ጥበቃ ቢሮ ምክትል ኃላፊን አቶ መሐመድ ኢብራሂም ሙሳን ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ሥር አዋለ፡፡ የኮሚሽኑ አንድ የሥራ ኃላፊ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ኃላፊው በቁጥጥር

More

የAንድነት ሃይሎች ስብሰባ በቶሮንቶ (ካናዳ)

በIሕAፓ (ዴ) የቶሮንቶና Aካባቢው የድጋፍ ኮሚቴ Aባላት Aዘጋጅነትና በAንድነት ሃይሎች፤ በሲቪክ ማሕበራትና ታዋቂ ግለሰቦች ትብብርና ግምባር-ቀደምነት ወደፊት ሊመሠረት የታሰበውን ህብረት Eውን ለማድረግ ጥረት ሲያደርጉ በቆዩትና Aሁን Eያደረጉ ባሉት Aሰባሳቢ የሲቪክ ማሕበራት፤ የፖለቲካ

More

በድል ማግስት ሽንፈት እንዳይኾን

(አበበች በላቸው) መቸም በቱንዝያ እና በግብጽ የተነሳው ሕዝባዊ አብዮት የሁለቱን አገሮች አምባገነን ገዥዎች ከገለበጠ ወዲህ ጭቆናና እና ድህነት በሰፈነበት አገር ሁሉ ስለሕዝባዊ ዐመፅ አስፈላጊነት እና ተገቢነት ብዙ ተጽፏል። ከእነዚህ አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ

More

የነርቭ እና ደም ፍሰት እክሎችን የሚፈውሰው አኩፓንቸር ህክምና ምን ያህል ውጤታማ ነው? ለየትኛው የጤና ችግር ይረዳል?

ኤዥያውያን በተለያዩ ተፈጥሯዊ የህክምና አሰጣጥ የሚታወቁ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ አኩፓንቸር በመላው ዓለም ከፍተኛ ተቀባይነትን አስገኝቶላቸዋል፡፡ ከኤዥያ አገራት አኩፓንቸር ህክምና አንዱ በእጅ ላይ የሚሰጥ ሲሆን የመዳፍ ላይ በሚነሱ ሀሳባዊ መስመሮች የሚያያዘው /የሚወክለው/ የሰውነት

More

ከዓባይ በፊት ሴረኝነታችሁን ገድቡልን

የሰው ልጅ በአንድነት መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የግዝፈቱና የውስብስብነቱ ደረጃ ይለያይ እንጂ አስተዳደርና መንግስት አለ፤ ወደ ፊትም ይኖራል፡፡ ቢያንስ ዛሬ መገመት በምንችለው መጠን የሚከስምበት ወቅትና ሁኔታ አይገኝም፡፡ ስለ አስፈላጊነቱም የተለያዩ የፖለቲካ ሳይንቲስቶች

More
1 352 353 354 355 356 358