ጥሩ የክሬዲት ነጥብ (ክሬዲት ስኮር) እንዲኖርዎት (ለማሻሻል) 5ቱ ቀላል መንገዶች

1. የክሬዲት ካርድም ሆነ ሌላ መንኛዉን ብደር በወቅቱ ይክፈሉ፡፡ 35 በመቶዉ የክሬዲት ስኮር የሚወሰነዉ በዚህ ስለሆነ ትልቅ አስተዋፅኦ አለዉ፡፡ 2. እዳ አያብዙ፣ በክሬዲት ካርድዎትም ቢሆን ብዙ እዳ አያስቀምጡ፡፡ በተለይም በወሮቹ መጨረሻ አካባቢ

More

የአሜሪካን ሲትዝን ያላገኘ ሰው በድራግ ወንጀል ቢገኝ ምን ያጋጥመዋል?

አንዳንድ ወገኖቻችን እየተስፋፋ ባለው፤ መንግስትና ሕብረተሰቡ በጥንካሬ እየተዋጋው ባለው የአደገኛ እጽ (Narcotic drugs) እና የተከለከሉ መድሐኒቶች (controlled substances) መጠቀምና ይዞ መገኘት ወንጀል ውስጥ ተሳትፈው በመገኘታቸው በፖሊስ ተይዘው ምርመራው ተጣርቶ ለተገቢው አቃቢ ሕግ

More

እማማ አብስኒያ

 በባዩሽ አበበ አሜሪካ የምሁሮቻችን ባለአደራ አሜሪካ እና ካናዳ ባትኖር ኖሮ ኢትዮጲያ ምሁሮቹዋ ሁሉ ያልቁ ነበር፡፡ ከድሮ ጀምሮ አሜሪካ ምሁሮቻችንን እየወሰደ አገሩ ያስቀምጥልናል፡፡ ከሀይለስላሴ የተረፈ፤ ከደርግ የተረፈ ዛሬም እየሸሸ የሚሄደውን አሜሪካ እና ካናዳ

More

ZeHabesha Be The First To Know

Be The First To Know About Current News And Events You are welcome to ZeHabesha, Ethiopia’s most trusted online news platform. Our priority is to bring you the latest news in the

More

ኢትዮጵያ ጽጌሬዳችን ናት !

በግርማ ካሣ ቺካጎ (muziky68@yahoo.com) ኢትዮጵያን በጽጌረዳ አበባ እመስላታለሁ። ጽጌሬዳ አበባ በጣም ተወዳጅ የሆነች አበባ ናት። ብዙ ጊዜ በማስቀመጫ ዉስጥ ተደርጋ የሚመጡ እንግዶች እንዲያይዋት በሚታይ ቦታ ትቀመጣለች። የክብር የፍቅርና የዉበት ምልክት ናት። ኢትዮጵያ

More

ቴዲ አፍሮ ጥፋተኛ ተባለ

“አብረን ከሮጥን እርሱን አስቀድመዋለው”” ሲል ጀግናው የኢትዮጵያ አትሌት ሀይሌ ገብረ ሥላሴ ያወደሰው በዶክተር ጥላሁን ገሠሠ ከፍተኛ የክብር ቦታ የሚሰጠው ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ “”እውነትን በዜማ የሚናገር የሕዝብ ልጅ”” ሲሉ ብዙሀኖች ያወድሱታል:: ድምጻዊ:

More