ግንቦት ሰባት የኤርትራ ድጋፍ እንዳለው አስታወቀ -ቪኦኤ

v o A/  ፖለቲካ
በ ሰሎሞን አባተ – ቪኦኤ

 

“የወያኔን መንግሥት ከሥልጣን ማስወገድ ዋነኛው አጀንዳዬ ነው” የሚለው ግንቦት 7 የፍትሕ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ በኤርትራ ምድር እንደሚንቀሣቀስና ከኤርትራ መንግሥትም እገዛ እንደሚያገኝ አስታወቀ፡፡

ድርጅቱ ዋሽንግተን ዲሲና በአካባቢው ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ትናንት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ እያከናወንኩ ነው ስለሚላቸው እንቅስቃሴዎች መሪዎቹ ማብራሪያና ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችም መልስ ሰጥተዋል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡


http://amharic.voanews.com/content/ginbot-7-arlington-public-meeting-09-23-13/1755681.html

ተጨማሪ ያንብቡ:  በትምህርት ሥርዓቱና በመምህራ ላይ የተደቀነ አደጋ | ዜና ትንታኔ

4 Comments

  1. እወይ አለ…. ጛሽ ሶሎሞ ጥያቄው ባልከፋ ግን ሚዛናዊ ሳይሆን..ጫናዊ ሆነ በለው! የኢህአዴግ የውጭ ሚ/ር አቶ መኀይለመለስ ደስአለኝ የኤርትራ መነግስት አተራማሽ አሸባሪ ሲሉ ከርመው ጠ/ሚ ደብረፂዮን ገብረሚካዔል አንተ ሾርሙ… ምን ትቦጦቡጣለህ ሂድና ይቅርታ በል ብለዋቸው። በአልጀዚራ ቲቪ ቀርበው “አስመራ ሄጄ አቶ ኢሳያስ እግር ላይ ወድቄ ለዕርቅና ሠላም እለምናቸዋለሁ “ብለው ነበር።
    አሃ! ግንቦት ፯ ፈርተው ወይስ ተገደው? ከአሸባሪ አብሮ የተገኘ ሻይ ቡና ያለ ሁሉ አሸባሪ” ነው የሚለውን የት ጣሉት አቶ ሰም የለው አላስተማሩም? ግለሰቡ አያነቡም ወይስ ሌጋሲና ራዕይ ተጥበረበረባቸው ? ታዲያ እነሱን እንዴት እንደዚህ አብጠልጥላችሁ አልጠየቃችሁም?

    ሌላው ዜና ኢፈርት በሻቢያ መመራት ከጀመረ በኋላ የኋላዊት እመቤት የኮሚኒስት እህት ሀገራትን ይዘው የግል ንግድ በመልስ ፋውንዴሽን ካቋቋሙ በኋላ ከተለያዩ ሠዎች ጋር በራዕይ የወራሽ ባለቤትነት ጋር ተቃርነዋል የአቶ መለስ እህት ጠላ ነጋዴ ወንድማቸው ጡቢኛ ይሸጣል፡ብዙ ትግራይ ልጆች ለደሞክራሰ መስፍን ረግፈዋል ግን ብዙ ሆድአደርና አድርባይ ባለፎቅ፣ አስመጪና ላኪ፣ ኪራይ ሰብሳቢ፣ሙሰኛ ሆነዋል። ወታደሩም የራሱን ገቢ ማግኛ ንግድ አጧጡፎታል ስለዚህ ከቡድን አመራር ወደ ኅብረት አመራር **፩ ከከንባታ፩ ከኦሮሞ ፩ከኤርትራ ፫ ጠ/ሚ እና በ፩ባለ ሙሉ ሥልጣን ም/ጠ/ሚኒ እና በ፪ ጠ/ሚኒ መሠል የምትጭበረበር ሀገር ራዕዩ ከመበረዙና ከመሽራረፉ በፊት በተለይ ታላቁ እዳሴ ግድብን አስቀጣይ አቶ ኢሳያስ አፈወረወቂ መሆናቸውን ገልጸዋል ‘መብራት እገዛለሁ’ ሳይሆን እንደቻይና፣ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ቱርክ፣ ካናዳ፣ አሜሪካ፣ጅቡቲ እንግሊዝ፣ደቡብ ሱዳንና ግብጽ ቦንድ እገዛለሁ ብቻ ሳይሆን “ራዕዩ በአክስት ልጅነቴ ይገባኛል’ ማለታቸው ነው። አሁን አሸባሪና ተሸባሪው ማነው? ግንቦት ፯ እስከ ግንቦት ፳ አልፎም እስከመስከረም ፪ ድረስ ዳምኗል፣ አልፎአልፎ ነፋሻመና ነጎድጓዳማ፣ ውሽፍር የቀላቀለ ዝናብም፣ አለ በረዶም ሊሆን ይችላል!! መብረቅ ግን አያጣም…እዝብ ሲሯሯጥ ይታያል ለመሆኑ ይህንን ሁሉ መርከቡ ይችለው ይሆን ? ቢችልስ ይሻገር ይሆን እናንተ ሠዎች በዚያን ዘመን ተጠንቀቁ መከራችሁ … እንዳይሆን ከዚህ የከፋና የጨከነ ነገር ከገጠመን እውነትም አላህ ክርስቶስን ተቆጥተን እንጂ ተቆጥቶን አይሆንም ለሁሉም ሠላም ይሁን በለው! ከሀገረ ካናዳ በቸር ይግጠመን

  2. KE NUGE YE TEGENE SELET ABEREH TEWEKET….YAZE ENGEDEE G7…KE ERITREA MEWUTAT ATECHELUM C BALU AYETO ISSAIAS ,AYEZOHE BELAWAL ALU.

    LE ERITREA HIZEB YALASEBU AYETO ISSAIAS LE ETHIOPIA HEZEN ASEBU…KKKKKKK….HED BEALWU YE ETHIOPIA POLOTICS,,
    EWUNETM…..gele seven..(g7)

Comments are closed.

Share