የጠቅላይ ሚንስትሩ የቤተመንግስት ፕሮጀክት ለሶስት ተቋራጮች ተሰጠ (ዋዜማ)
የ”ጫካ” ፕሮጀክት የሚል ስያሜ ላለው እና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቅርበት ለሚከታተሉት የአዲስ ቤተ መንግስት ግንባታ ተጨማሪ ሶስት ተቋራጮች መቀጠራቸውን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች።
አቶ ልደቱ – ወደ ኢትዮጵያ የምሄደው በስደት መኖርን አልፈልግም እሄንን ችግር መከራ ከህዝብ ጋር ሆኜ መጋፈጥ አለብኝ’
አቶ ልደቱ – ወደ ኢትዮጵያ የምሄደው ህሊናዬ በስደት መኖርን አልፈልግም እሄንን ችግር መከራ ከህዝብ ጋር ሆኜ መጋፈጥ አለብኝ’
የኦሮሚያ ብልጽግናና የህወሀት ፍቅር – Anchor Media
https://youtu.be/mNfzmz2w20Y የኦሮሚያ ብልጽግናና የህወሀት ፍቅር – Anchor Media
በሸዋ ፋኖ አባላት ላይ የታሰበው ሴራ ተጋለጠ | የአማራ ብልፅግና አስቸኳይ ስብሰባ
በሸዋ ፋኖ አባላት ላይ የታሰበው ሴራ ተጋለጠ | የአማራ ብልፅግና አስቸኳይ ስብሰባ
የአማሮች ጥያቄ – ገለታው
የአማሮችን ትግል አንዳንድ የፖለቲካ ሰዎች የአማራ ብሄርተኝነት (Amhara Ethno nationalism) ጥያቄ እያሉ ሲገልጹት አያለሁ። ይሄ የብሄርተኝነት ጥያቄ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ነው ብዬ አላምንም። እኔም
አብይ አህመድ በዐማራው ሕዝብ ላይ የከፈተውን አረመኔያዊ ወረራ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ
For Immediate Releasse ግንቦት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም. ሜይ 9 ቀን 2023 (May 9, 2023) አብይ አህመድ በአቶ ግርማ የሺጥላ ላይ የፈፀመው አረመኔያዊ መንግሥታዊ
ካልተስማሙ የምናዉቀዉ ቀደም ሲል በነበረዉ አቋም ላይ መሆናቸዉን ነዉ
ከሰሞኑ በኢአሀዴግ እና በኦነግ የጦር ተፋላሚዎች ጋር በታንዘኒያ አገር በምትገኝ አገር ለቀናት ተካሂዶ ያለምንም ስምምነት መቋጨቱን እና ይህም ለቀጣይ ጊዜ በይደር መያዙን ይሰማል ፡፡
የትዉልዱ ችግር ለቃሉ የሚታመን ማጣት /መጥፋት ብቻ ነዉ
ላለፉት ሶስት አሰርተ ዓመታት በኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ባለዉ መጠነ ሰፊ ግፍ እና ክህደት እያዩ እንዳላዩ የሚያልፉ የቀልድ ዕምነት እና ስብዕና የተላበሱ ሁነቶቸ መበራከት ትዉዱ ችግሩን