የአዲስ አበባ ክልልነት ድምጽ ተሰማ፣ የአማራ ብልጽግና የዛሬው ውሎ፣ ከሸኔ ጋር በከባድ መሳሪያ ውጊያ ተጀመረ፣ የፈረሱት መስጊዶች 13 ደረሰ
የአዲስ አበባ ክልልነት ድምጽ ተሰማ፣ የአማራ ብልጽግና የዛሬው ውሎ፣ ከሸኔ ጋር በከባድ መሳሪያ ውጊያ ተጀመረ፣ የፈረሱት መስጊዶች 13 ደረሰ
እኔና ፕሮፌሰር አስራት፤ እሱም እኔም ሳናስበው አስተማሪዬ እንዴት በሽተኛዬ እንደሆነ – ዶ/ር አበበ ሐረገወይን
ፕሮፌሰር አስራት በጣም የምናከብረውና የምንፈራው በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቀዶ ጥገና መምሕራችንና በኋላም ዲናችን የነበረ ፣ በቀዶ ጥገና ጥበቡና ለበሽተኞቹ በነበረው ልዩ እንክብካቤ ተምሳሊታችን አድርገን
ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ከኦሮሞ ጠባብ ዘረኘትና ጎሰኝነት ወጥቶ ኢትዮጵያዊነትን የማንነት የታሪኩ አካል ማድረግ አለበት
ከአልማዝ አሸናፊ ዋዮሚንግ አሜሪካ ሰብዓዊነት ያለውና ለአገር ደህንነት የሚያስብና የሚቆረቆር : በተለይ እንደእኔ ባልተወለድንበት አገር ማንነታችንና ሰብዓዊ መብታችን ተከብሮ የምንኖር በሰላም ማጣትና በመልካም አስተዳደር ጉድለት
የዳያስፖራ አባላት የአገዛዙን ፋሽስታዊ እርምጃዎች በመቃወም ለምታደርጉት ብርቱ ትግል እንደአንድ የሕዝብ እንደራሴ እውቅና የምሰጠው ነው
ለሕዝባችን ኃቀኛ የፍትኅና እኩልነት ጥያቄዎች አምባሳደሮች ሆናችሁ የምታደርጉት የተቀናጄ ትግል በዴሞክራሲ ታጋዮች ዘንድ ሁሉ ክብር ያለውና በሕዝባችን ተጋድሎ ውስጥም ልዩ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን ማረጋገጥ
አነጋጋሪው የአዲስ አበባው ሌላ ቤተ-መንግስት፣ በትግራይ ያንዣበበው እልቂት፣ የአማራው ብልፅግና ጥሪ፣ ሸኔ ከባድ ውጊያ ታውጆብኛል አለ
https://youtu.be/NKJ–txR9hk የባህር ዳሩ ስብሰባ ከሸፈ | ባለስልጣናት ጭንቅ ውስጥ ገቡ | ዶ/ር ይልቃል ሰጡ
እኔ የምለው…..ክፍል 5 – ጠቅላይ ሚኒስትሩ እውን ሀገሪቱን ተቆጣጥረዋልን? – Anchor Media
https://youtu.be/ZvW6BBDrVCs እኔ የምለው…..ክፍል 5 – ጠቅላይ ሚኒስትሩ እውን ሀገሪቱን ተቆጣጥረዋልን? – Anchor Media
ከቶ ማን ነው ህገ ወጡ? – ገለታው ዘለቀ
የኦሮምያ ክልል መንግስት አዲስ አበባ ላይ ቤተ መንግሥት እሰራለሁ ብሎ ቢሊዮን ብሮች መድቧል። በአንድ በኩል የኦሮሞ ህዝብ ስንት ፈጥኖ ደራሸ እርዳታ በሚፈልግበት በዚህ ሰአት
አማራ ኦሮማይ!!! ኦሮማይ ህገ-አራዊት!!! ፌዴራል መከላከያ የኦነግ ሠራዊት በአስቸኳይ ከአማራ ክልል ይውጣ!!!
አማራ ባህር ዳር፣ የኦነግ ህገ-መንግሥት እሳት ዳር!!! ክፍል አራት ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) መግቢያ የጦርነት ኢኮኖሚና የነፍስ ገበያ በኢትዮጵያ!!! በኢትዮጵያ የተፈራረቁ መንግሥታት ባለፈው