አማራን የማጥቃትና ሀገር የማፍረስ ወንጀል ይቅርታ የለውም፣ ተያይዞ መጥፋትን ያስከትላልና
ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) ሀ) የተባረከች ሀገር ነበረች፣ የምድሯን ስፋት፣ የወንዞችዋንና የሃይቆችዋን ብዛትና ግዙፍ የተፈጥሮ ሃብቶችዋን ስንመለከት በእርግጥ አምላክ ሁሉንም አሟልቶ እንደፈጠራት እናያለን። ውድ
ቀጥታ – ምን እናድርግ? ታየ ቦጋለ ዝምታቸውን ሰበሩ በእነ ታማኝ ፊት | የቀጥታ ስርጭት ከዋሽንግተን ዲሲ |
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ [ Dr. Aklog Birara https://youtu.be/SKDmKU2d4ZE Taye Bogale Tingirtu G.Tsadik ቀጥታ – ምን እናድርግ? ታየ ቦጋለ ዝምታቸውን ሰበሩ በእነ ታማኝ ፊት |
ይድረስ ለሁላችን! – —ፊልጶስ
ማህበራዊ መገናኛ አውታሮች የዘመኑ የስልጣኔ ውጤቶች ናቸው። በአግባቡ የተጠቀሙበት ለህዝባቸው ብልፅግናን፣ እድገትንና አብሮነት አስገኝቶላቸዋል። የኛ ቢጤዎች ግን በተቃራኒው ህዝብን ለመለያየት፣ ድህነትንና ኋላቀርነትን ለማስፋፋት፤ ብሎም አገርን ለማፍረስ እየተጠቀምንበት
በወቅታዊ ጉዳዮች ከማኅበረ ቅዱሳን ጽ/ቤት የተላለፈ መልእክት!
ማኅበረ ቅዱሳን በኢ/አ/ተ/ቤ/ን ቅዱስ ሲኖዶሶ በ1984 ዓ.ም እውቅና አግኝቶ በ1994 ዓ.ም በጸደቀለት ሕገ ደንብ መሠረት አገልግሎቱን ሲያከናውን ቆይቷል። በዚህም የቅድስት ቤተክርስቲያን ዐቢይ ተልዕኮ የሆነውን
ፖለቲካዊ ውሳኔ ተሰራ: የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የ9ኛ ቀን ውሎ መግለጫ!- ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና
ፖለቲካዊ ውሳኔ ተሰራ: የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የ9ኛ ቀን ውሎ መግለጫ!
ሰበር ዜና ከወልቃይት፤ ውጊያ ተጀምሯል! | ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ሰጠ
https://youtu.be/i0ZjLwQyGZ4 ሰበር ዜና ከወልቃይት፤ ውጊያ ተጀምሯል!| | የአማራ ድምጽ ዜና | The Voice of Amhara ቤተክህነቱ ተከበበ | ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ሰጠ | ገዳይ
ፋኖዎች ከዚህ ትምህርት ውሰዱ!! በፋኖዎች እና በአማራ ልዩ ኃይል አባላት ላይ የተፈጸመው ክህደት
ፋኖዎች ከዚህ ትምህርት ውሰዱ!! በፋኖዎች እና በአማራ ልዩ ኃይል አባላት ላይ የተፈጸመው ክህደት
ሰሚ ሆይ ንቃ እንዳትሆን ዕቃ ፡ ሸንጋይ ከ ሸምጋይ ለይ!
በዘመናችን በአስመሳዮች እና ሆድ አደሮች የአገር አንድነት እና በሄራዊ ደህንነት ፣ ህዝባዊ ስጋት ፣ የህዝቦች በአገራቸዉ የመኖር ተፈጥሯዊ መብት ማጣት፣ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ