ፖለቲካዊ ውሳኔ ተሰራ: የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የ9ኛ ቀን ውሎ መግለጫ!- ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

ፖለቲካዊ ውሳኔ ተሰራ: የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የ9ኛ ቀን ውሎ መግለጫ!

ተጨማሪ ያንብቡ:  ስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ አመሠራረትና አሁን ያለበት ሁኔታ ምናልባት እስካሁን ያልሰማናቸው ጉዳዮች - (ልዩ ጥንቅር ከኢትዮጵያ ድምጽ ራድዮ)

1 Comment

  1. በደርግ ዘመን ከሶማሊያ ጋር ጦርነት ሲጀመር የሞቃዲሾ ራዲዮ የአማርኛ ፕሮግራም ከፍቶ ነበር። ወሬው በአብዛኛው በደርግ ወታደራዊ አገዛዝ አስፈሪነት እና አንዳንድ ሚስጥራዊ (ለህዝብ) መረጃወችን ማቀበል ላይ ነበር (ዚያድ በሬ የራሱን ተሞክሮ እንደማለት ነው!)። እንደዚያም ሆኖ “ሶማሌ ራዲዮ ዛሬ ምን አለ?” እየተባለ ሲጠየቅ አስታውሳለሁ። ታዲያ የሶማሌ ጦር መሸነፍ ሲጀምር ራዲዮ ጣቢያው ወደ ተራ ስድብ ወረደ፣ ኮሎኔል መንግስቱ ላይ በመልካቸው ሳይቀር ጸያፍ ስድቦችን መስማት እየተለመደ መጣ። ከዚያስ? በአብዮቱ ያኮረፉት እንኳ ሳይቀሩ “ኤጭ ይሄ ዉሸታም ባለጌ የማይረባ ጣቢያ” ብለው እርግፍ አርገው ተውት። በመጨረሻም ራዲዮ ጣቢያው ምን እንደደረስ እንኳን ሳይታወቅ የሶማሊያም ጦር ለኦጋዴን አፈር የሚገብረውን ገብሮ ተጠራርጎ ወደ አገሩ ተመለሰ። እንደው በሚዲያ ስም የሚደረግ ፖለቲካዊ ፕሮፓጋንዳ እና ቅስቀሳ እንዲሁም የማይመስል ዜና እየበዛ ሲሄድ ከታሰበው ተቃራኒ ዉጤት ሊያመጣ እንደሚችል ከታሪክ መማር ከተቻለ በሚል ነው።
    ስላማችን ይብዛ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share