ሕዝብ ሆይ! – በላይነህ አባተ
ሕዝብ ሆይ! ጅቡ ሲመጣ አፍጦ በአውሬ ባህሪው ሊገምጥህ፣ እንደ አምናው ተዛሬ ነገ ሰውን ይሆናል ብለህ ተጠበክ፣ እንደ ታች አምናው ዘንድሮም ዳግም ቂል ተሆንክ፣ የራስህ
“የምንቀምሰው ባለመኖሩ የተረዳነውን ድስት ሳይቀር ለመሸጥ ተገደናል” በአማራ ክልል ያሉ ተፈናቃዮች
2 ሰኔ 2023 መሐመድ ሰይድ ይባላሉ። ኑሯቸውን በደቡብ ወሎ ዞን፣ ሐይቅ ከተማ አካባቢ በሚገኝ ቱርክ ካምፕ ተብሎ በሚጠራው የተፈናቃዮች መጠለያ ካደረጉ ሰባት ወራት ተቆጥረዋል።
በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በሚገኘው ወታደራዊ ካምፕ በአፈና የቆዩ 38 ግለሰቦች ደርሶብናል ያሉትን ኢሰብአዊ ድርጊት ለችሎት ተናግሩ
#image_titleግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለተጨማሪ ምርመራ በሚልም ለሰኔ 5 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጧቸዋል። በህቡዕ ተደራጅታችሁ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተንቀሳቀሳችሁ ነው፣
አርበኛ ዘመነ ካሴ በተከሰሰበት ወንጀል ነፃ ተብሏል – ከፍተኛ ፍርድቤት
https://youtu.be/OLfmudfv-8U https://youtu.be/p236X3Xc1Zo አርበኛ ዘመነ ካሴ ነፃ የወጣበት የፍርድቤት ዉሎ l አርበኛ ዘመነ ካሴ ከእስር እንዲለቀቅ ከፍተኛ ፍርድቤት አዘዘ lዘመነ በተከሰሰበት ወንጀል ነፃ
በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞን በመስጂድ ጊቢ ማሰማት ለሞት የሚያበቃ ወንጀል ነውን?
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን። ከኡስታዝ አህመዲን ጀበል ዛሬ በአንዋር መስጂድ የጸጥታ አካላት በምዕመናን ላይ የወሰዱት ድርጊት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። በሸገር ከተማ የተፈጠመውን መስጂዶችን
ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው
ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው። ጥያቄው? የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም በአንድነት ወጥቶ ይህንን የአረመኔ
ይኸ ግድየለሽ ግድያና ጭፍጨፋ፣ ታሪካዊ ቅዱሳት መካናትን ከመድፈርና ከማርከስ ዐልፎ በጦር መሣርያ ማውደም ላንዴና ለመጨረሻ መወገዝና በቃ ማለት ያለበት ጉዳይ ነው
በየማኅበራዊ መገናኛው የምንሰማው እውነት ከሆነ – ሐሰት የሚወራበት ምንም ምክንያት ያለ አይመስለኝም፣ የዐቢይና እሱ የፈጠረው የብልፅግና መንግሥት ከፋሽስቱ ኢጣልያንም የከፋ መሆኑን በተደጋጋሚ አረጋግጧል ማለት
በደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም የአብይ አህመድ ጦር በመነኮሳትና ምእመናን ላይ ያደረገውን መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋና ወረራ በማውገዝ ከዳያስፓራ ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ
For Immediate Release – ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. June 2, 2023 እኛ ስማችን ከታች የተዘረዘርን፣ በተለያዩ አህጉራት የምንገኝ ድርጅቶች፣ የፋሽስቱ ኦሮሙማ ብልፅግና መንግሥት፣