ማህደር

Ethiopia: Unity Is Power

May 10, 2011
(Ogaden Online) Regardless of our differences in language, culture or religion, all the panellists agree the power of unity. All also see the need

‹‹አርሴን ቬንገር እራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ትክክል ነው›› ኢያን ራይት

May 10, 2011
አርሴናል ለ6ተኛ አመት በተከታታይ የዋንጫ ሽልማት ማጣቱን ተከትሎ አርሴን ቬንገር ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ ራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ‹‹ችግሩ የተሰላፊዎቹ ሳይሆን እኔ ነኝ›› ማለታቸውም ይታወሳል፡፡

የአርሴናል ትልቁ ችግር ዴንን ማጣቱ ነው

May 10, 2011
አርሴን ቬንገር እርካታን ማግኘት ይሻሉ፡፡ ከፊዚዮ ትራፒስት ሳይሆን አርሴናልን ለማጠናከር ሁል ጊዜም አዕምሯቸውን የሚያስጨንቁበት ጉይን ለማቃለል የሚረዳቸው እንደ ዴቪድ ዴይን አይነት የክለብ አስተዳዳሪን ይሻሉ፡፡
osama binladen 1238702c

አሳማ ቢን ላደን ማን ነው?

May 8, 2011
(ከዳን ኤል ገዛኸኝ) የኒውዮርኩ መንትያ ህንጻዎች የሽብር ጥቃት ጠንሳሽ (ማስተር ማይንድ) ኦሳማ መሃመድ ቢን ላዲን በእለተ ሰንበት እሁድ ሌሊት ነው ከፓኪስታን ዋና ከተማ አቦታባድ
011

‹‹የማሸነፍ አዕምሮ›› የዘንድሮው የማንቸስተር ጠንካራ ጎን ሆኗል

May 6, 2011
ማንቸስተር ዩናይትድ ኤቨርተንን 1ለ0 የረታበት ግጥሚያ ለሊግ ሻምፒዮንነት ለመብቃት እውነተኛው ኃይል እንዳለው በትክክል ለማረጋገጥ የተቻለበት ነው፡፡ የቡድኑ ተሰላፊዎች ወሳኝ የማሸነፊያ ጎልን ለማስቆጠር አብዛኛውን የጨዋታ
Go toTop