የኮንጎ፣ የኮሪያ ዘማቾች እና የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሰራዊት ሁሌም በክብር ሊዘከሩ፣ ሊታወሱ ይገባቸዋል!!
አገርህን ጠላት እንዳይደፍራት ወታደር ሆነህ ጠብቃት፣ እንደ አባቶችህ ጀግና ሆነህ አሳያት፣ በጀግንነት ታሪክ ሥራላት። ታሪክ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀግንነት ያለው ከወታደርነት ነው። ጀብዱ ያለው
የአማራ የሕልውና ትግል ላማረኛ ቋንቋ የከፈተው ትልቅ ዕድል
ሳይደግስ አይጣላም አማረኛ ቋንቋ ማናቸውንም ነገር በቀላሉ ለመገለጽ የሚያስችል እጅግ በጣም ቀና፣ ቅን፣ ተጣጣፊና፣ በዚያ ላይ ደግሞ ውብ ቋንቋ ነው፡፡ ባጭሩ ለመናገር ደግሞ አማረኛ እንዳበጁት የሚበጅ ድንቅ
“ራሳችሁን ቻሉ ለናንተ የሚሞት ወታደር የለም” ዐቢይ | ከወሎ ግምባር!/ 2 ፓትሮል ተማረከ/ፖሊስ ጣቢያው ተሰበረ!
https://youtu.be/e3Sb56H6drM?si=KMvXscZZ5KvqpV41 https://youtu.be/MxjcziB8PRU?si=lG-vv5zMlPB1005T ከወሎ ግምባር!/ 2 ፓትሮል ተማረከ/ፖሊስ ጣቢያው ተሰበረ!
የኢትዮጵያ የአገር መከላከያ ሠራዊት ዕድሜ “፻፲፮ ወይስ ፴፫ ” ?
ዕዉነተኛዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እና ህዝባዊ መከላከያ ኃይል ምድር ጦር፣ ሰማይ ኃይል እና ባህር ኃይል የተቆቋመበት ዘመን ጥቅምት ፲፭ ቀን ሽ ዘጠኝ መቶ ዓ.ም መሆኑ
በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ግብረ-ኃይል በየሁለት ሳምንቱ የሚወጣ ልሳን ፋኖስ ቁጥር 2፣ 25.10 2023
ፋኖስ ቁጥር 2፣ 25.10 2023 ስልጣን በጠመንጃ ወይስ በምርጫ ! በመጀመሪያ የፋኖስ ዕትማችን በመግቢያው ላይ ለማብራራት እንደተሞከረው የፋኖስ ዋና ዓላማና ተግባር በተለይም በአገራችን ምድር
“መደብ ሳይኖር ወደብ ”
ስለ እኛ አገር ዳር ድንበር እና የባህር በር ሁሉም ጤናማ ዜጋ ያሳስበዋል ፡፡ ነገር ግን ከንግግር በላይ በተግባር ለአገራቸዉ ዳር ድንበር ፣ ለባህር በር
የባንዲራ ታሪክ በሐበሻ ምድር፣ – በኑረዲን ዒሣ
እንዲህ እንደዛሬው ዋጋው መሳ ሳይሆን፣ እኩል ከእራፊ ጨርቅ፣ ለሀገር ክብር ሲባል፣ ከባንዲራ በፊት፣ ሰው ነበር የሚወድቅ፡፡ መሣፍንቱ በጎጥ፣ ሸንሽኖ ከፋፍሎ፣ የማሽላ
አብይ አህመድ ሀገራችን ኢትዮጵያን ገደል ለመክተት በከፍተኛ ፍጥነት እየተንደረደረ ነው
ስለ ኢትዮጵያ ጥቅምት 2016 ዓ.ም አብይ አህመድ ሀገራችን ኢትዮጵያን ገደል ለመክተት በከፍተኛ ፍጥነት እየተንደረደረ ነው :: ነገ ዛሬ ሳይባል የመንግስት ሃላፊነቱን በሀገር አቀፍ የምክክር ሸንጎ